#የአዲሱ_መዝሙር_ያመጣብኝ_ጣጣ_pastor_kassahun_lemma_ministries

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Komentáře • 131

  • @user-ss1ql4lj4w
    @user-ss1ql4lj4w Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ ዘመንችሁ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋው ይብዛልችሁ❤❤

  • @EmebetDereje-ho5nv
    @EmebetDereje-ho5nv Před 3 měsíci +1

    God bless u Kaleb

  • @zewdetafese7906
    @zewdetafese7906 Před 11 měsíci +6

    እንዲህ ብዬ ልባርክህ እስከ መጨረሻ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ!!!!!!!!!!!!!

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Před 4 měsíci +1

    fekere endezi newe yemilewe mezmure ke zefene gare endemimesasele mereja deresognale ena yesetekakele
    lelawe Go a head God bless you!!!!!!!

  • @AbinetAredo-no4br
    @AbinetAredo-no4br Před 11 měsíci +7

    ጌታን እወድሃለሁ ቃሌብ በመዝሙሮች ከ ተባረኩት ውስጥ አንዱ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 3 měsíci +2

    እንደዚህ ልጅ ያሉ ዘማሪዎች መካሪ ስለሌላቸው ነው ዝም ብለው እንደፈለጉ የሚጨማለቁት. ዘማሪዎች መስተካከል አለባቸው, አለበለዚያ ግን መዝሙሮቻቸውን መስማት ይከብደናል ይቸግረናልም. አልፈን እንድንደልታቸውም ያደርገናል.

  • @ምጥን
    @ምጥን Před 11 měsíci +7

    በርታ ካሌብዬ በመዝሙር የሚበሳጭ ሰይጣን ብቻ ነው በርታ❤

  • @user-fv2ur6fp9t
    @user-fv2ur6fp9t Před 11 měsíci +5

    በርታ የኔልጅ ዘመንህ ይባረክ እጥፍ ፀጋ አሁንማ የጨመርልህ ለምልም እደግ።🙏

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 11 měsíci +7

    ካለቤ ዝማሬዎች ድንቅ ናችሁ የምያፅናኑ የምያበረቱ
    እየሱስ ሳቄ ነዋ ❤
    አይተየኝም ሌላ ሌላሁ ❤
    🙏🙏 በርታ ካለቤ ፀጋ ይብዛልህ
    ፓስተር ተባረክ ❤

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 10 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ትሁት የሆነ ልጅ። ፓስተር ካሳሁን አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ruthshafi1497
    @ruthshafi1497 Před 10 měsíci +1

    eskahun interview ketederegu zemari wendmoch endezih lij YEEGZIABHERN Kal sinager yesemahut yelem. YEDRO zemariwochin astawesegn.Tebarek Wendme Tsegawn yiderblh.

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 11 měsíci +3

    አሜንንንንን ካሌብዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሳቄ ነዋ የሚለው መዝሙር ሁል ጊዜ ጠዋት ስነሳ አላርሜ በእርሱ መዝሙር ነው እና ነቅቼ እንኳን መዝሙሩ እስኪያቅ አልዘጋውም በጣም የምወደው መዝሙር ነው እና ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተርዬ ለምልምልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 11 měsíci +5

    እየሱስ የዘላለም ነው
    ሳቄ ነው
    ያለሁበት አለም እምባ አይታወቅም
    አሜን ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ::
    ዝም ብለህ ዘምር::: ስንቴ እየመላለስኩ በፀሎት መልክ እነደሰማሁት

  • @eyessusi
    @eyessusi Před 10 měsíci +1

    ካለብዬ መዝሙሮችክ በጣም ድንቅ ናቸዉ ሁሌም የምትዘምራዉ መዘሙሮቹ በጣም ልቤን ይነካኛል ቴባረክልኝ በብዙ ጸጋ ይብዛልህ ካለብዬ❤❤❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያለምልምህ በርታልኝ

  • @AbeyBekala
    @AbeyBekala Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 11 měsíci +1

    እስይ እስይ በፈራቃ ስቄ በፈራ አላለቀስም እየሱሴ የዘላለም ነው እየሱስ ሳቄ ነው WOWOW Power foule🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 11 měsíci +1

    ካሌብየ መዝሙሮችህ በሙሎ በጣም የሚባርከው ተባረክ❤

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Před 11 měsíci +2

    ዋው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምታገለግለው እና የምትዘምረው ለጌታ ክብር ነው ሰውን ለማስደሰት አይደለም ጌታ ባንተ ዝማሬ ደስ ይበለው ስለ ሰው አትጨነቅ የሰው አፍ ለምለሙን ያደርጋል ያንተ ትኩረት ኢየሱስ ይሁን እርሱ ይክበርበት ጌታ አሁንም ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @user-te3sb8vx2k
    @user-te3sb8vx2k Před 11 měsíci +2

    Yisakorn gabzelen pastorya🙏🙏🙏

  • @rahel9668
    @rahel9668 Před 11 měsíci +2

    Kaleb you wise and smart
    We are blessed. By ur amazing songs ❤❤❤ stay blessed

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ እኔ ምንም አላዉቀዉም ይሄን ዘማሪ ተባረክ በርታ በጣም በራስ መተማመኑ ድንቅ ነዉ ❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 11 měsíci +1

    አሜንአሜን:ዘላለሚናዎ:በጣም:ነው:የተባረኩበት:ተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @danielassefa1656
    @danielassefa1656 Před 11 měsíci

    ዘመን፣ሁሉ፣የተባረከ፣ይሁን፣በተለይ፣ኢየሱስ፣ሳቄነዋ፣የሚለዉ፣መዝሙር፣ተባረክ፣እነዴት፣እደምው፣ይህን፣መዝሙር፣ኡ

  • @user-dm9rs2vw3t
    @user-dm9rs2vw3t Před 10 měsíci +1

    Amen Amen tamagni nw abate tebarkiligni broyy

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv Před 11 měsíci +1

    ውውውውው ካሌብየ ዘመንህ ይባረክ በመዝሙሮችህ እንዴት እንደምፅናና በጣም ነው ምወድህ ከ ክፉ ነገረ ጌታ ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን

  • @tigistdaniel7526
    @tigistdaniel7526 Před 10 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዎንድሜ

  • @BekiAlemu-il4kn
    @BekiAlemu-il4kn Před 11 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ ካሌብ ተባርኬያለሁ በአንታ መዝሙሮች❤❤❤❤❤

  • @kefita9083
    @kefita9083 Před 11 měsíci

    እንዲህ ብዬ ልባርክህ እስከ መጨረሻ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Před 11 měsíci +1

    ❤ጌታ ፀጋሁን ያብዘልህ❤የተባረክ ነህ የሰው ይሉኝተ ምንም አያደረግም ሰው ሁሌም ለመሰናከል ነው ምሮጠው እውነተውንም ሰያውቅ........

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 Před 11 měsíci +1

      ወንድሜ እዚ ምድር ላይ ስትኖር በዙሪያህ ጎረቤትህ ቤተሰብህ ጓደኞችህ ያዩሀል ይሉንታ በጣም አስፈላጊ ነው እንደክርስቲያን መመላለስ አለብህ ለወንጌል የሚያገለግሉ ደግሞ ይታያሉ ሰማይ ከሄድክ በኃላ አትታይም

  • @mimikelly9156
    @mimikelly9156 Před 11 měsíci +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽tebarkilg bro

  • @ArsemaMoges-xz9gl
    @ArsemaMoges-xz9gl Před 11 měsíci +1

    በርታ የኔ ወድ ወንድሜ ተባረክ እኔ እኔልልልልልልል

  • @arayategegne
    @arayategegne Před 10 měsíci +1

    Thank you paster kasu & zemari Kaleb. God bless you!

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o Před 9 měsíci +1

    አረ ኤደን ኢሚሩን በጌታ❤❤❤

  • @kidusyoseph6159
    @kidusyoseph6159 Před 11 měsíci +7

    መዝሙሩ ደስ ይላል ግን video ምቾት አልሰጠኝም ነበር !
    ልረዳህ ነው ይሄን Interview ያዩት ። እናም ተረድቼሀለው !
    ተባረክ መዝሙሩ በጣም Powerful ነው ካሌቦ !

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Před 11 měsíci +1

    ❤ጌታ ፀጋሁን ያብዘልህ❤

  • @betsimitkubetsiyoutube6404
    @betsimitkubetsiyoutube6404 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ 😘😍

  • @AlazarALemushalom-hz4gq
    @AlazarALemushalom-hz4gq Před 11 měsíci +2

    ወንድሜ ካሌብ ሳቄ በሚለዉ ዝማሬ በፍጹም ትህትና ስለሰጠህዉ ቃል ተባረክ። በዚህ ጉዳይ በጊዜዉ አንተን ከዘለፉም ሆነ ከተቆጡብህ ሰዎች ዋና ብሆንም ስለ ግጥሙም ሆነ መዝሙር ሁኖ በዜማ ስለመጣልን እና ስለተባረክንበት ዛሬ ላይ ሁኜ ሳስበዉ ደስተኛ ነኝ። አንተም ጥበበኛ በመሆን መልካም መልስን ስትሰጥ ሳይ ደስ ብሎኛል። ብሩክ ነህ።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 4 měsíci +1

    ካሌብዬ የት ነው ያለከው ጠፋክ የለክበትን አሳውቀን

  • @yayefeee
    @yayefeee Před 11 měsíci +1

    Egezabhare abezeto yebarekh

  • @user-is3je6pi2k
    @user-is3je6pi2k Před 10 měsíci +1

    ወዊ ❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 11 měsíci +2

    ካሌብ ቀጥል ጎበዝ ነህ ሳቄነዋ መዝሙርህ በጣም ነው የተባረኩበት ድንቅ ዘማሪ ነህ ጌታህን ብቻ አድምጥ❤

  • @halimahalima1054
    @halimahalima1054 Před 11 měsíci +3

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 😮

  • @manigagokl5360
    @manigagokl5360 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ይባርክ ካሌቦ

  • @azimachiasefaw7210
    @azimachiasefaw7210 Před 11 měsíci +1

    አሜን

  • @abigiyakinfe779
    @abigiyakinfe779 Před 11 měsíci +1

    Kalebye geta yibarkh bante mezmuroch tebarkenal🙏🙏

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ዘር ትውልድህ ይባረክ የያዝከውን ሊያስጥህ ነበር አንተም ነቃህ በርያ ጎበዝ❤❤

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-9717 Před 11 měsíci +1

    Pastor geta ybarkh kalebye betam yemwedh zemari neh geta zemenhn ybarek pastor ebakh ysakorn gabzln

  • @Enat22
    @Enat22 Před 11 měsíci +3

    Be geta pastor yitbarken or yisakorn gabezw

  • @endalkdembel9159
    @endalkdembel9159 Před 11 měsíci +1

    Thank you so much God bless 🎉

  • @user-bd2bq2ix5o
    @user-bd2bq2ix5o Před 11 měsíci

    Ameen Ameen Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ♥️🥰😘😍🙏

  • @z.m.shorts8501
    @z.m.shorts8501 Před 11 měsíci

    ዘመንክ ይባረክ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 11 měsíci +1

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @user-is3je6pi2k
    @user-is3je6pi2k Před 11 měsíci

    ታበረክ ወዲሜ ታበርኬሀሎ በመዝሙርክ

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 Před 11 měsíci +2

    Tebarek tebarek tebarek began des yemil new yeegziaber alem wust hazen yelem😅😅😅😅❤❤❤

  • @KalkidanDereje-in3fc
    @KalkidanDereje-in3fc Před 11 měsíci +1

    Kaleb God is blessing you.❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci

    ሃሌሉያያያያያያያያ😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq Před 11 měsíci

    Amen amne tebaraku xga ybzalchu❤❤❤

  • @kebebushlielebo2323
    @kebebushlielebo2323 Před 11 měsíci +1

    wow des sel tebarek wondme kezeh belay yezmare akem ychemerebeh zemeneh eyezemerek eyagelegelk ylek

  • @Masratizenaba
    @Masratizenaba Před 11 měsíci +1

    Amene amene❤❤❤❤

  • @user-xk7nw3yd5k
    @user-xk7nw3yd5k Před 11 měsíci +1

    Egziyabeher Yebarkehhh Yabzalhhh

  • @Dinkinesh856
    @Dinkinesh856 Před 11 měsíci +1

    God bless you

  • @giftdejene9800
    @giftdejene9800 Před 11 měsíci +1

    ተባረክ ሚገርም ፀጋ አለቡህ ደሞ የቃል ሙላትም እደዛው ወድጄሀለው ቀጥልበት ጌታ ይባክህ ድመቅ ከዚህም በላይ

  • @azebd5392
    @azebd5392 Před 11 měsíci

    አሜን፡ጌታ፡እየሱስይባርክህ

  • @_Nattyo_
    @_Nattyo_ Před měsícem +1

    ቃሉን ለራስ ምቾት አትተርጉም ወንድሜ.... በዚህ ምድር ላይ በሙሉ የዚህ ዓለም ዉጤት ነው... ስለዚህ አትልበስ አልተባልክም just don be exaggerated ነው የተባልከው ነገሮችን በልክ አድርግ.... በዛ ላይ ሳቄ ሚገርም መዝሙር ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ taste ነበረው so just keep it doing in our way (Ethiopian).... በተረፈ ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @betlamgrma8696
    @betlamgrma8696 Před 11 měsíci

    አሜንንንን

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci

    ተባረኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci

    ተባረክክክክክ

  • @TiruneshHaleluya
    @TiruneshHaleluya Před 11 měsíci +2

    Ere pastor fenan befkadun gabzln pls😢 stay blessed

  • @user-hn3ko1pi6m
    @user-hn3ko1pi6m Před 11 měsíci +1

    እኔ ግራ የገባኝ እግዚአብሔር ከመች ጀምሮ ነው በጉረኞች መደሰት የጀመረው። ይሄ ሳኦል ከአማሌቅ የሰበሰበው የበሬዎች ግሳት ለእርሱ ብዬ ነው እንዳለው ለራስ ዝና የተቀመመን ለእግዚአብሔር ብዬ ነው ያሳፍራል

  • @Tesfa223
    @Tesfa223 Před 11 měsíci +1

    Tebareku begeta ewodachuwalewu

  • @leltwenasfwe4561
    @leltwenasfwe4561 Před 8 měsíci +1

    ❤❤ ameeeen ameeeen

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 9 měsíci +1

    Ere uuuuuuuuuuu eihe lij ezihu studio 1 seat mulu saken bizemirew please please

  • @lieltiweldegebriel6130
    @lieltiweldegebriel6130 Před 11 měsíci +1

    Amen amen bless u

  • @user-bg8cg2lj7j
    @user-bg8cg2lj7j Před 11 měsíci

    Amen Amen. Tabrkeline

  • @Yemuu109
    @Yemuu109 Před 11 měsíci +2

    Wawoo what beautiful voice. I thank God for you bro. Please do not discourage because of commentary.
    You are one of those "Top"that's why you become Topic.

  • @diribashiriofficial2178
    @diribashiriofficial2178 Před 11 měsíci

    Yenya bereket neh kalibiye yiwadiwalew bartalin geta kante gar new.

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 11 měsíci +1

    Tebarek hiwethn new yzemerkew

  • @sisayakalu4526
    @sisayakalu4526 Před 11 měsíci +1

    GOD bless you .

  • @NIFITALEM
    @NIFITALEM Před 11 měsíci +2

    amen amen❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 11 měsíci

    እልልልልልል🎉

  • @betsegawmesele5351
    @betsegawmesele5351 Před 11 měsíci +2

    አትመፃደቅ ወንድም ወደራስህ እይ ሌሎች ትችት አበዙብኝ ከማለት

  • @tigesttigest9279
    @tigesttigest9279 Před 11 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 11 měsíci +3

    የመዝሙሩን ምልክት ቪዲዮው ገደለው!!

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 Před 11 měsíci +2

    God bless you kalebo ❤❤❤

    • @rawdarawda7500
      @rawdarawda7500 Před 11 měsíci

      አሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-xl8me2dk6k
    @user-xl8me2dk6k Před 11 měsíci

    Tebarku❤

  • @Afranyekrstos78.
    @Afranyekrstos78. Před 11 měsíci

    Pls yibtarek tamrun❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahderboss
    @mahderboss Před 11 měsíci

    Kaleb pastrye tebareku ❤❤❤❤

  • @kaltades2323
    @kaltades2323 Před 11 měsíci

    Wow Amen

  • @achugemechu7285
    @achugemechu7285 Před 11 měsíci

    Amenamen Jesus

  • @tsigetube1604
    @tsigetube1604 Před 11 měsíci +2

    ሁፉፉፉፉፉፉ በቃ ብርክ ቤልልኝ ካለብዬ❤❤❤❤❤

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm Před 11 měsíci +2

    ካሌብ እኔ የመጀመሪያ መዝሙርክን በጣም ነው ምወደው ግን በእግዚአብሔር ለጌታ ነው እንዲ ዘንጬ የዘመርኩት ትላላክ አረ ጌታ ይቅር ይበለክ::እኛ ያልንክ መዝሙርክ ዘፈን መሰለ ነው እስቲ mute አረገክ ለሌላ ሰው አሳይ ዘፈን ነው ይሄማ ይባላል

  • @derartou5760
    @derartou5760 Před 11 měsíci

    Ameen❤❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 11 měsíci

    Ameeeeennnn❤❤❤❤😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vq6yz5jr8z
    @user-vq6yz5jr8z Před 11 měsíci

    ameeeen tebarek

  • @AsterMola
    @AsterMola Před 11 měsíci

    እየሱስ ሳቄ ነዋ

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 11 měsíci

    I just saw the clip, I love it.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 11 měsíci +2

    Waaaaaaaaaaaaaaaaw praise God,,,, keep it up brother,,,, God is always with you,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qh6xl1jg4s
    @user-qh6xl1jg4s Před 11 měsíci

    ፓስተር ቡሪክ ነክ