ተስፋዬ ጫላ ቁጥር 2 ሙሉ አልበም //Tesfaye Chala Vol-2 Full Album //ልባርከው ጌታዬን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2022
  • ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተሞቻችሁ Like እንዲሁም share ሰብስክራይብ ያድርጉ አዳዲስ videoዎችን በትኩሱ ለማግኘት የደውሉን ምልክት ይጫኑ። • ተስፋዬ ጫላ ቁጥር 2 ሙሉ አልበም ...
  • Hudba

Komentáře • 237

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Před rokem +129

    ራሄል አበባው የምትባል ልዮ የልጅነት ጎዋደኛ ነበረችኝ።አሁን በህይወት የለችም በስደት ካረፈች 15 አመት ሆናት።እነሱ ቤት ይከፈት ነበር።ስትናፍቀኝ ሁሌም በተስፋየ መዝሙር እፅናናለሁ።ርች ነፍስሽ በሰላም ትረፍ።እወድሻለሁ።

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před 9 měsíci +8

      Yene wud kebad tezta new ayezoshi ehte😢❤❤

    • @comcelll4200
      @comcelll4200 Před 8 měsíci +4

      አንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም;አይዞሽ

    • @comcelll4200
      @comcelll4200 Před 8 měsíci +3

      አንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም;አይዞሽ

    • @comcelll4200
      @comcelll4200 Před 8 měsíci +2

      አንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም;አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ 🥺🥺🥺

    • @user-hl2pn6sk7u
      @user-hl2pn6sk7u Před 7 měsíci +1

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 3 měsíci +23

    እኔ ጳንጤ ለመሇን እያሰሰብኩ ነው @ ❤❤

    • @MihretShewnngzaw-dz7rn
      @MihretShewnngzaw-dz7rn Před měsícem +1

      የቦታ ለውጥ ሳይሆን የህይወት ለውጥ አድርግ እርሱም ስለ አንተ ቤዛ የሆነውን ኢየሱስን የመስቀሉን ስራ በማመንና ለአንዱ ጌታ ብቻ በመዘመር በመስገድ በማምለክ እርሱን ብቻ የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል ህይዎት ኢየሱስ ነው። ❤❤❤

  • @mesi3298
    @mesi3298 Před rokem +108

    በቃላት መግለፅ ከምችለው በላይ መዝሙሮቹ በውስጤ አሉ የሚገርመኝ ሀይማኖቴ ሌላ ነው ተስፋዬ ጫላ ቀይ ይሁን ጥቁር በመልክ አላውቀውም ግን ድምፁን ከሌሎች ዘማርያን በጣም ለየዋለሁ በቃ ለመዘመር የተፈጠረ (የተመረጠ) ብየዋለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድለው እላለሁ­🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @mintesnot6857
      @mintesnot6857  Před rokem +10

      አሜን እግዚአብሔር ይባርከው። እኅቴ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በነገር ሁሉ ስኬታማ ያድርግሽ። አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @mathewosbiramo2397
      @mathewosbiramo2397 Před rokem +12

      የትም ሁኝ ጌታ ኢየሱስን መስማት በቂ ነው
      ሃይማኖት እዚሁ ይቀራል ግን ደስታሽ ዘላለማዊ ነው ብቻ እሱን ክርስቶስን ከልሽ ውደጅው

    • @simdegsew9173
      @simdegsew9173 Před rokem +1

      0000

    • @danielsisay2848
      @danielsisay2848 Před 10 měsíci +3

      ተባረክ

    • @peterbelay154
      @peterbelay154 Před 10 měsíci

      leknshe eniy rasu endachiy new asbiyn new yalshew

  • @RuteeAsfaw-sf3we
    @RuteeAsfaw-sf3we Před 9 měsíci +49

    እኔ ከነቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ነኝ ልጅ ሆኜ እነዚህን ዝማሬዎች ለመስማት ጎረቤት ሄጄ ቤታቸውን በሰም አሽላቸው ነበር ልጅቷ እንዳግዛት መዝሙር ነበር የምትከፍትልኝ ግን የት ደረሱ የዚያን ዘመን ጴንጤዎች ህይወታቸው በሙሉ ክርስቶስን ይሰብክ ነበር ልጅነቴን ነው የሚያስታውሰኝ ❤

    • @ermiasmelssie3977
      @ermiasmelssie3977 Před 8 měsíci +2

      Yes le geta yenoru nebere zare gen .....

    • @bisrattesfaye6104
      @bisrattesfaye6104 Před 4 měsíci +3

      አንቺም ጌታ ያስፈልግሻል እህቴ ጌታ ይወድሻል

    • @MihretShewnngzaw-dz7rn
      @MihretShewnngzaw-dz7rn Před měsícem

      ቃሉ ዛሬም ህያው ነው ቃሉ ለዘለአለም አይቀየርም ሰው አትመልከች ጌታን በሰው አትመልከች ሰው ደካማ ነው ቃሉ ቃሉ ብቻ

  • @Alemealmu
    @Alemealmu Před 18 dny +2

    እኔበልጅነቴ የተስፍዬጫላን መዝሙር ቁጥር አንድን ሰምቼነው ጌታን የተቀበልኩት መዝሙሩነው የሰበከኝ ዛሬም ድካምሲሰማኝ መዝሙሩ ያበረታኛለ ጌታምርኮንይመልስልን🙏🙏🙏

  • @fghgv4684
    @fghgv4684 Před rokem +74

    እኔ ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ግን የጥንቶቹ የፕሮቴስታንት ዝማሬዎችን በጣም እወዳችዋለሁ የተርጋጉ የሰው እምነት አይነኩ ሰርዓታችሁ ብቻ በቂ ነው ዘመናችሁ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal Před 11 měsíci +1

      ህይወት የሚሰጠዉ ሲተከል ህይወት የሚነጥቀዉ መነቀሉ ሊያስደንቀን አይገባም።

    • @lonsesavedbyjesus
      @lonsesavedbyjesus Před 10 měsíci +4

      Hasabk betam des yemil hono gn and negr ligerk, Iyesusn inde gil adagn adrgek kaltekeblk yezelalem hwot yelem!!

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před 9 měsíci +1

      ​@@lonsesavedbyjesusyes❤

    • @BinyamzerihunAgafari
      @BinyamzerihunAgafari Před 7 měsíci +1

      ❤amennnnnnnnn

    • @besratareda7627
      @besratareda7627 Před 7 měsíci +1

      በጣም እንጂ

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před rokem +23

    ልባርከው ጌታዬን @ እኔን በግሌ ይመለከተኛል ጴንጤ ባልሆንም እግዛብሔር እረድቶኛል all my life

  • @user-cl7no8bx4h
    @user-cl7no8bx4h Před 19 dny +2

    ❤❤❤የማይረሳ የልጅነቴ ትውስታ ያለበት መዝሙር ተባረክ ተስፍዬ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 7 měsíci +8

    መዝሙረ ዳዊት 72
    18፤ ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ፡
    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @melomelody3666
    @melomelody3666 Před měsícem +3

    Getan salagegn betam ewedaw neber ahun begeta negn . Muzimurochu kegeta gar fikir yasiyizalu.

  • @tadeleshewaye
    @tadeleshewaye Před 6 měsíci +8

    ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ 1985 ዓም,ነጌሌ አርሲ ከተማላይ ተሰማ አትሬሶ የሚባል በዚያን ሰአት ኮስትር የሚባል TOYOTA የህዝብ ማመላለሻ የሚነዳ ሹፌር ከመኪናው ፎርቶ መጋላ ላይ እስፒከር ጭኖ የተስፋዬ ጫላን መዝሙር ይከፍት ነበር የዚያን ጊዜ ልጅ ነበርኩ መዝሙሩን ስሰማ ደስ ይለኝ ነበር ተሴ አሁን አሜሪካን አገር ነው ያለው በእውነት ተሴ ጌታ ውለታህን ይክፈለው ዘመንህ ይለምልም ያኔ ያመለከው ጌታ ውለታህን ይክፈልህ ሰላም ላተ ይሁን አሜን ኢየሲስ ይመጣል አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናአ

  • @asteradisu9039
    @asteradisu9039 Před 6 měsíci +10

    በጣም የሚወደው ዘማሪ ከነድምፁ የተቀባ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ !!

  • @user-wz8lg7tw7o
    @user-wz8lg7tw7o Před rokem +26

    ጌታን ልጂነቴን ነው የሚያስታውሰው መዝሙሮችህ ዋው መፈሴ ነው ሚታደሰው እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Před rokem +24

    መዝ 72 ብቻውን ተአምራት የሚያደርግ ....እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @user-ry2wk7kd9p
    @user-ry2wk7kd9p Před 6 měsíci +5

    በሕይወቴ ያኔም የተባረኩበት ዛሬም የልብ ስብራቴ በእንባ ሪሶ የሚጠገንበት ብሩክ የጌታ ገበታ በመሆኑ በሰማሁ ጊዜ ሁሉ ኩራት ይሰማኛል። አብዝቶ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @user-ve8bs7et9m
    @user-ve8bs7et9m Před měsícem +3

    Reflecting back on the year 1985 E.C, I am transported to a time filled with the soul-stirring melodies of Tesfaye Challa's songs. It was a period marked by a vibrant movement within not only Protestant churches but also across various religious communities. Tesfaye Challa's songs had an indescribable power to unite hearts and elevate spirits, transcending boundaries and bringing people together in worship and praise. Today, as I look back on those cherished memories, I offer my heartfelt thanks and prayers for Tesfu! May you be blessed with health, happiness, and continued inspiration to share your gift of music with the world. May your voice continue to uplift spirits and bring solace to those in need, and may you never stop singing until the end of your days.

  • @user-rw9dv7cm6s
    @user-rw9dv7cm6s Před měsícem +3

    በተስፈዬ መዝሙር ቤተሰብ አፍርቻለው በዘመን ውስጥ ሰደመጥ ተስምቶ የማይጠገብ ነው ። ተባረክ

  • @fasilnegussie2202
    @fasilnegussie2202 Před rokem +17

    I am orthodox Thewahido Christian.
    I would like to be witness of my age and this types of songs that we had worship in the churches of haymanot abew ;before the problems before in 1985....

  • @defarassefa6529
    @defarassefa6529 Před 8 měsíci +10

    ለ30 ዓመተት ተዘምሮ የማይጠገብ የእ/ር መንፈስ ያለበት በምድረ በዳ የተፅናናንበት መዝሙር ነው፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኛ የ80ዎቹ ትውልዶች የአንተ መዝሙር ው
    ጤቶች ነን፡፡

  • @user-ht1fm2nr1d
    @user-ht1fm2nr1d Před 2 měsíci +3

    ይህንን መዝሙር በሰማው ቁጥር ሁሌ ልበ በደስታ ይሞላል
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፡፡

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 10 měsíci +10

    ❤❤❤❤ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተስፋዬ ጫላን ስወደው ከልጅነቴ ጀምሮ ስደት ድረስ እሰማሃለው ስርቅርቅታ ድምጽህ ለ ዝማሬ የተፈጠረክ አንተ ልዩ ነህ ታድለህ ማንም አይተካህም

  • @bigT352
    @bigT352 Před rokem +35

    I’m orthodox but I grown up listening this gospel song and I love it❤

  • @gemechubunti9327
    @gemechubunti9327 Před 25 dny +2

    ዋዉ ወደር የማይገኝለት መዝሙር ❤❤❤❤

  • @aschalewberhanu5215
    @aschalewberhanu5215 Před rokem +10

    በእውነት፣ በህግና በስርዓት በመዘመር ክርስቶስን ካገለገሉ ጥቂት የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች መካከል አንዱ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ነኝ። ግን የሚማርክ ወደ ፈጣሪ እንድናስብ የሚያደርጉ መዝሙሮችን አስደምጦናል። ፈጣሪ ይባርክህ!!!

  • @riseNOWshine
    @riseNOWshine Před 10 měsíci +13

    From Eritrea to USA all the time I never stop singing your songs, God bless you brother Tesfaye Challa.

  • @dawitwoldu9608
    @dawitwoldu9608 Před 9 měsíci +20

    I am orthodox but I have big love for this gospel song❤… great childhood memory

  • @zewdinehzekiwos3137
    @zewdinehzekiwos3137 Před rokem +5

    ተስፍሽ አንተ ትለያለህ ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን ዝማሬዎች በሰማሁ ቁጥር ውስጤ ይረሰርሳል መንፈሴ ለአምልኮ ብድግ ይላል። ምንም ማለት አልችልም ግን ህይወትህ በእውነተኛ አምልኮ የተሞላ ይመስላል ። ጌታን እንድንወደው ታደርጋለህ። እኔ አሁን ፓስተር ነኝ እናም ማምለክ ስፈልግ ያንተን መዝሙሮች እመርጣለሁ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ እወድሃለሁ።

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 4 měsíci +3

    I THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST !!!
    2 THESSALONIANS 2: 16 " NOW MAY OUR LORD JESUS CHRIST HIMSELF AND GOD OUR FATHER , WHO HAS LOVED US AND GIVEN US ETERNAL COMFORT AND GOOD HOPE BY GRACE."
    I BELIEVE THE LORD OF JESUS CHRIST WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ AND ALL OF THE WORLD 🌎 !!!
    PEACE ✌️ TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před měsícem +1

    Your songs always powerful,,,,,you are blessed ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sunrise-sg8lp
    @Sunrise-sg8lp Před rokem +14

    ይህ ዘመን የፍቅር የመቻቻል ነበረ

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 Před rokem +6

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል❤❤❤

  • @freofmathi
    @freofmathi Před 10 měsíci +4

    በተለይም"ማምለጫ ቀዳዳ መሹለኪያ ሲጠፋ ጎዳናዉ እጅግ ጠቦ ሰዉ ሁሉ ሲጋፋ ....""ጠላት መተላለፊያ ሊያሳጣኝ ሲመጣ አምላኬ ደረሰልኝ
    ይኼን መዝሙር በመንፈስ ሆኜ ስሰማ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ ይባርከኛል.
    remain blessed dear Tesfa.

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857  Před 7 měsíci +4

    👉“የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል።”
    - መዝሙር 16፥7
    👉“እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።”
    - መዝሙር 34፥1
    👉“ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።”
    - መዝሙር 72፥18
    👉“እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።”
    - መዝሙር 96፥2
    👉መዝሙር 103
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    👉¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
    ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 Před rokem +9

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክው

  • @bediluejigu4866
    @bediluejigu4866 Před 12 dny +1

    Yahunochu zemariyani ebakachiw esti tezmro tesmto mayiselechewun endi yale mezmur admitu😊

  • @user-ei3jl4pv6b
    @user-ei3jl4pv6b Před 4 měsíci +2

    የእውነት ልጅነቴን ያስታውሰኛል ጌታ ይባረክ አሁን በጌታ ነኝ

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před 3 měsíci +2

    Yesss Yesss Yesss Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilaki yemsegn🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před rokem +4

    ያነ ልጅ ሆኜ አባተ በረድዮ ካሰት እሰማ ነበር ልጅነተን አስታወሰኝ ደስ እያለኝ ምሰማው መዝሙሮችህን አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ተማምኖብህ ማንከሰረ ተባረክልኝ

  • @haregsolomonbelay358
    @haregsolomonbelay358 Před 6 měsíci +3

    ፋሲካ እባለለው በወቅቱ የኦ/ ስ ነበርኩኝ ግንከቤተክርስቲያን ስመለስ የምሰማው መዝሙር ሳልወድሕ የወደድከኝ ይሚለውንበጣምእወድዋለው ይህን ሳደርግ ከቤተስብ ካሴቱን እልጋስር ድብቄነው የማስቀምጠው ሳዳምጥም እንደዛው።

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 Před 8 měsíci +2

    የኢሉባቦር የጮራ ቁምባቤ ልጅ ነኝ። አባቴ አስራት ይጠጣ ነበረ ያኔ ጓደኛውም ተሾመ አለማየሁ ይጠጣ ነበር። ታድያ በልጅነቴ አባቴ እኔን አቅፎ ስለሚተኛ አብሬያቸው ተኝቼ ይሄን ዝማሬ በካሴት ነበረ የሚከፍቱት። ያኔ ኦርቶዶክስ ነበርን። የምን እግዚአብሔርን ማመስገንና ማመስገን ብቻ ነበር። አሁን ያ ዘመን ይናፍቃል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +12

    ዘመንህ ይባረክ፣ ዘማሪውም የጌታ ፀጋ ይብዛለት!!!!

  • @nebaxtiyo4665
    @nebaxtiyo4665 Před 4 měsíci +3

    ሁሌም መዝሙርህ የሂወቴ ስንቅ ነው ተስፍዬ

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Před 8 měsíci +3

    የማይሣለች መዝሙሪ ብኖሪ የወንድማችን የተስፈዬ ጫላ መዝሙሪ ነዉ!!

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před rokem +5

    ይህ የእግዛቤሄር ፀጋ ከላይ ነው ዘመንህ
    ይባረክ ኑርለት ተባረክ!!

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Před 16 dny +1

    ኡፍ❤❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 5 měsíci +2

    ሁሌ ድንቅ የሆነ በረከት፣ መንፈስን የሚያድስ ባርኮት፣ ዘማሪውም አዘጋጁም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!አ

  • @alazarbuzayuw3201
    @alazarbuzayuw3201 Před rokem +7

    ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 3 měsíci +2

    God bless you so much your song is bright for ever my deer singer Tesfaya.❤❤❤

  • @emishawabate5087
    @emishawabate5087 Před rokem +3

    ተባረክ አይ ይህ ዝመን የኔ የልጅነቴ ኡኡኡ ብዙደስታ ብዙ ፍቅር ትዝ አለኝ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @user-fq3wu9mc9p
    @user-fq3wu9mc9p Před rokem +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልህ መዝሙር ማለት ይህ ነው ውሰጥን የሚያረጋጋ ተባረክ

  • @user-db7tz2qo6d
    @user-db7tz2qo6d Před 7 měsíci +2

    ይሄን መዝሙር ከጓደኜቻችን የማያውቀው የለም ፕሮቴስታንት እኮ አይደለንም ግን እንወደዋለን በዛን ዘመን የነበሩትን ዮሴፍ አያሌው አውታሩ መስፍን ጉቱ ቤቲ ሊሊ ምህረት ስንወዳቸው አሁን የማንንም አይስበንም በቃ የድሮዎቹን እስካሁን እንሰማለን በጣም ደስ ይላሉ ጊዜያችንንም ያስታውሱናል።

  • @mir2815
    @mir2815 Před rokem +3

    አሜንንን አሜንንንን
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
    እያልኩኝ አወራለሁ አወራለው
    በህይወተ ዘመን አይችያለው🙌🙌🙌❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏የአባቴ ጀግና ፈጽሞ ተባረክልን🙌🙌🙏🙏🥰🥰🥰

  • @meretechmere2189
    @meretechmere2189 Před rokem +8

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇

  • @gizesalche1000
    @gizesalche1000 Před rokem +6

    ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betibirhanu6737
    @betibirhanu6737 Před 7 měsíci +2

    ከልጅነት እስከ እውቀቴ ፈጣሪዬን ማስብበት መዝሙር

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @user-ve1mx4my7f
    @user-ve1mx4my7f Před 7 měsíci +2

    Migelstewu kuankua yilegnim Geta zemenihn yibarkew lezi tiwulid ebakachewu waga keflachewu tseliyulin

  • @hopeGod2023
    @hopeGod2023 Před 4 měsíci +3

    Elele ጌታ ሆይ ተባረክ❤

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 Před rokem +3

    የጌታን ቃል በኃይል የሚገልፅየሚያፅናናየሚባርክዘመንህይለምልም።

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před 9 měsíci +3

    እውነቶ ነው ምን ይከፈለዋል ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @biruktaye4082
    @biruktaye4082 Před rokem +7

    ሁሌ ብሰማው ማይሰለቸኝ

  • @simeonsond4given75
    @simeonsond4given75 Před 5 měsíci +1

    ክብር የሆነን ጌታ
    ሞገስ የሆነን ጌታ
    ብቃት የሆነን ጌታ
    በጉድለታችን ፈንታ
    ክንዱን በዘመናችን በዓይናችን አይተነዋል
    መልካም እረኛው እየሱስ እስከዛሬ መርቶናል
    እእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤አሜን እሜን ሀሉ በእጅህ በደጅህ ስምህ ይባረክ ተባረክ ተስፍሽ ዝማሬዋችህ ድንቅ ጤና ይስጥልኝ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-om7zt7pt3i
    @user-om7zt7pt3i Před 7 měsíci +2

    አንተን ጠርቶ ማን አፈረ!!ጌታ ይባርክ

  • @kebromzerabruck1205
    @kebromzerabruck1205 Před rokem +4

    Yelijinet amilak ante yetiwulid marefiya.......mezimurochih lib yasarifalu....zemenih yilemilim.

  • @user-mn3tt1um7d
    @user-mn3tt1um7d Před rokem +3

    አሜን አሜን ባንተ መዝሙሮች እጅግ በጣም ነው ውሰጤ የሚረሰርሰው የሚፅናናው ዘመንክ ይለምልም ተባረክ

    • @marysimeso195
      @marysimeso195 Před 5 měsíci

      ካለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ እንደዚህ ያለ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ መዝሙር መዘመር ፈጽሞ የማይቻል ነው ደግሞም በሰው ልብ ውስጥ ተቀርጾ እንዲቀር እና ለመጽናኛ እንዲሆን ብርቱ ፀሎት እንደ ተፀለየ ያስታውቃል። የእግዚአብሔርን ሕዝብ በምድረ በዳ እና በችግርም በሚሆንበት ጊዜ እያጽናና ይዞ የሚጓዝ መዝሙር የብርቱ ፀሎት ወጤት ስለሆነ የጌታ እርዳታ ያብዛልህ ሰው ነህና አሁንም ከልጅነት ጀምሮ አስከ አሁን የጠበቀህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ እስከ ሽበት ይሸከምህ፣ ጌታ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @user-li5fw1vp9c
    @user-li5fw1vp9c Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተስፋየ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 Před rokem +6

    I haven't word
    I am comforted by your all blessedness songs
    Our brother singer tesfaye chala ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Před rokem +2

    silzih mezmur hulem getan amesegnalew .keljinete eyesemahut yadekut mezmur zarem ssemaw hulem yemtsnanabet , yembarekbet .tesfaye chala zemenh ylemlm !!!❤❤❤

  • @amanuellemma805
    @amanuellemma805 Před rokem +6

    My childhood❤❤ ,grown listening this song ,still on it

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 Před rokem +3

    ተባረክፀጋ ይብዛልህ

  • @simonsays2379
    @simonsays2379 Před 3 měsíci +2

    Sey hallelujah 🙌 👏 every day 🎉

  • @user-sv5pb1ry9v
    @user-sv5pb1ry9v Před rokem +3

    Ammeeeeeeen God bless you wht a blessing wwwwwwwwwwwwww love it

  • @ethiopiaendale4969
    @ethiopiaendale4969 Před rokem +2

    ዘበንህ ይባረክ ተባረክ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ዘርህን ለበረከት ያደረገው ዘመንህ በጌታ የተጠበቀ የለመለመ ይሁን❤❤🌏🇪🇹👈

  • @user-ub6qw8nb9w
    @user-ub6qw8nb9w Před 7 měsíci +1

    Be mezmurih tetsinanichalew Tesfaye Challa ,E/r yebarkeh.

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 Před rokem +4

    ተባረክልን ❤❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 6 měsíci +1

    I AM VERY APPRECIATE YOU FOREVER AND MY LIFE NOW SAVED FOREVER 💛 💕 AND I STRONGLY THANK YOU FOREVER , AMEN !!!
    MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING, PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @Bekeleeshete-gv6ku
    @Bekeleeshete-gv6ku Před 7 měsíci +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በወጣትነቴ ይህን መዝሙር መኪና ላይ ከጓደኞቼ ጋር እስከ ቂጡ ከፍተን አብረን እየዘመርን የምንጠጣው ቢራ አይረሳኝም የቤቲንም ይጨምራል ከብዙ ዓመት በኋላ እንኳ ተስፋዬ ጫላ የሚለው ስም አይረሳኝም ።

    • @deretade7628
      @deretade7628 Před 3 měsíci

      አንተ መዝሙር ሣይሆን ሙዝቃ ነው የሰማህው። የነፈስህን መድሀኒት ኢየሱስን ስማ(መጽሐፍ አዲስን እናንብብ)

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Před rokem +5

    አሜን

  • @eyasumengesha101
    @eyasumengesha101 Před rokem +6

    pulled me back to 1986 e.c. stay blessed tesfaye calla,

  • @user-co9oj6hg3i
    @user-co9oj6hg3i Před 7 měsíci +3

    The pioneer of modern protestant song.❤❤❤

  • @tadesetesema-qi2mf
    @tadesetesema-qi2mf Před rokem +3

    Asante mobosa,,meme,,si onge,acuna matata,,by mistake,,i really like song,,i am catholic,,god ought to bless you,,which one is to believe,,i got some depression,,to relieve

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 6 měsíci +1

    AMEN FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    HE IS MY LORD FOREVER WHO SAVED MY LIFE FOREVER AND FOR ALL OF THE GLORY FOR JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @user-dh3ln6cu1s
    @user-dh3ln6cu1s Před 8 měsíci +2

    ተባረኩበት

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před rokem +7

    Thank you!🙏

  • @assefahonja5758
    @assefahonja5758 Před 10 měsíci +1

    Geta Eyesus abzito yibrekek.Bante zimare bizu tebarkiyalehugn.

  • @Sunrise-sg8lp
    @Sunrise-sg8lp Před rokem +12

    I think this song was popular in 1996 or 1985) in Asmara

  • @minjamogelagilegarsamo2694
    @minjamogelagilegarsamo2694 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤
    ሁሉጊዜ ስሰማው ልዩ መንፈስ ውስጥ የሚከተኝ መዝሙር

  • @milcahephrem9540
    @milcahephrem9540 Před rokem +4

    AMEN ! bro. GOD BLESS U MORE !

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci +1

    Betam yemigerm mezmur,ye Egziabher talaq Menfes yarefebet,liyou tizitan yemiachir, Tesfity Egziabher trejim edmena tenan emegnilihalew.

  • @lifezii6156
    @lifezii6156 Před 7 měsíci +1

    My childhood's memory, i blessed with is albem.you remind me that.

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ልብን የሚይልረሰርስ እየሱስዬ የኔድንቅ አባት ምን ሚሳንክ የለምኮ ከነ አፂያታችን የምትወደን የምትደግፈን ተባረክ

  • @user-xw4xq2kn7t
    @user-xw4xq2kn7t Před 5 měsíci +1

    ተስፍሽ ዘመን ይባረክ

  • @ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
    @ETHIOMEZMURTUBE-js3ys Před 19 dny +2

    የተስፋዬ ጫላ "የበላይ" የተሰኘው ቁጥር 4 1998 ዓ.ም / 2005 አንተ ጋር አለ???

  • @birektbokrstion6657
    @birektbokrstion6657 Před rokem +2

    Ameeen Ameeen GOD bless you brother ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pl4po1ft9q
    @user-pl4po1ft9q Před 5 měsíci

    ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ 😢😢😢😢😢ኢየሱሴ አመሰግንሀለሁ ተባረክ ተስፍሽ

  • @Bensafellowship
    @Bensafellowship Před 7 měsíci +1

    Hulem wedmen yastawusugnal yetesfish mezmuroch yene wedme Rest In Peace hulem wedhalew 😢😢😢

  • @mekdesbekele726
    @mekdesbekele726 Před 8 měsíci +2

    Blessed Bro !!!

  • @elisabethgetachew6309
    @elisabethgetachew6309 Před 9 měsíci +2

    😢 ተባርክ