ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም የተከሰተው ምንድነው? || Tadias Addis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም የተከሰተው ምንድነው? || Tadias Addis
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 459

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před 2 lety +70

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አባት ሆይ ቸሩ ሆይ ማሀሪ ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን እባክህ እህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ብርታትን ልኡል እግዚአብሔር ይስጣቸው

    • @titag2129
      @titag2129 Před 2 lety

      Amen Amen Amen ykr ybelen

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s Před 2 lety +24

    የሶስት አመት እና የሁለት አመት ህፃናት ምን ባጠፉ አቤቱ ይቅርበለን😭😭😭የወለደ አጀት ወይ ምን ቃል ያፀናሻል😭😭😭

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +10

    ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው ይሄ የሀጢያታችን ውጤት ነው ኢትዮጵያዊ ያን እግዚአብሔርን እርቀናን እንመለስ የመጨረሻውም ዘመን ነው ዳቢሎስ የሰውን እጅ እየተጠቀመ በደንብ ስራውን እየሰራነው የህጻናቱን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን

  • @sirguttube
    @sirguttube Před 2 lety +21

    የነገው ቸሩ መድኃኔአለም ከሀጢያት በቀር የልባችን መሻት ይፈፅምልን ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን
    ለሞቱት ህፃናት ነፍስ ይማር ያሳዝናል።

    • @sirguttube
      @sirguttube Před 2 lety

      ውዶቸ እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሰብስክራብ አድርጉልኝ ስወዳችሁ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 2 lety +26

    ፈጣሪ ሆይ አደራክን ጠብቀን ሰው ምን እየሆነ ነው ምንም ቢያጠፍ እነዚህን ህፃነት ህይወት ማጥፋት ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @belenfikadu3257
    @belenfikadu3257 Před 2 lety +37

    ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭 በጣም ዘግናኝ ነው አቤቱ ፈጣሪ ሆይ 😭😭

  • @aassdfasdf9381
    @aassdfasdf9381 Před 2 lety +1

    የሰዉ ልጅ በሙሉ አዕምሮ የሚያስብ በስላሴ አረአያ የተፈጠረ በነፍሱም የማስተዋል የአዋቂነት በምንም ሀይማኖት ተከተይ ይሁን ሁለት ህፃናትን የመግደል የጭካኔን ጥግ እንደት ሊፈፅም ይችላል የህጉን ነገር ተዉትና የተሸሸገዉን የሚያይ ልብ ያሰበዉን ኩላሊት ያመላለሰዉን ገልጦ የሚያይ ቸሩ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ ለወላጆቹ ግን መፅናናትን ከልብ እመኝላቸዋለሁ ፅናቱን ያድላችሁ
    አቤቱ ሆይ ሀጥያታችን እጅግ!! ሆኖአልና እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @hanadebebe8823
    @hanadebebe8823 Před 2 lety +2

    ኦኦኦኦኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እነደ ቸርነትህ ይቅር ይበለን!!! ምን አይነት ጭካኔ ነው ቆይ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ታረቃት ብለን ሁላችንም እግዚኦ ማረን እንበል በየሀይማኖታችን እናልቅስ የ ኢትዮጵያ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭

  • @user-qy6yf1fo3n
    @user-qy6yf1fo3n Před 2 lety +5

    ሡቡሀን አላህ በጣም ያሣዝናል አላህ መፅናናቱ ይሥጣቸዉ ስደት ያለን ሠራተኞች ምንም ነገር ከአሠሪዮቻችን ብንጋጭ ልጆቻቸዉ ቀና አድርገን አናይም አገራችን ምን አይነት ጭካኔ ሞላበት በአላህ አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 lety +1

    በጣም ዘግናኝ ስራ ነው የተሰራው የጭንቅላት ንክ ይትሆን ነው እንጂ አሰሪዎቹ ክፉም ቢሰሩባት ጥላ መውጣት እያለ በማያውቁ ጨቅላዎች ላይ ዘግናኝ ስራ በጣም ይከብዳል ፓሊሶች ለህዝብ ፎቶዋን ማሰራጨት አለባችሁ መቼም መፈታቷ ስለማይቀር በለመደችው ሌሎችንም እንዳትገል ስጋቴ ነው ሌላው እባካችሁ አሰሪዎች በተቻላችሁ መጠን ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰራተኞችን መበደል ብታቆሙ ይህን ያልኩት ሁሉም በዳይ ነው ማለቴ አይደለም አሉ ሰራተኞችን የሚጨቁኑ እባካችሁ እባካችሁ ኧሩ እግዚኦ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Před 2 lety +20

    እባካችሁ እሷም ትገደል ደም ከለመደች ሌላም ትገላለች አይ የሳኡድ ህግ እኮ ደስ ሲል. አላህ ይስቱር ብቻ ሌላ ምን ይባላል አይ ህፃን ይገደላል ምን ጉድነው

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም ያማል በእውነት ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያንገባግቢል

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Před 2 lety +18

    ልጆቻችሁን ለሰራተኛ አምናችሁ አትስጡ ። በአሁን ሰአት የሚቀጠሩ የቤት ሰራተኞች እጅግ በጣም ጨካኞች ተንኮለኞች ስራ የማይወዱ ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ የማይታወቅ አውሬዎች ናቸው ።

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r Před 2 lety +3

      ብቻከባድነው ጊዜው ወላሂ የአሰሪወቸንልጆች ከመውደደየተነሣ ስለያቸውበለቅሶነበር እዚህከመጣሁራሡ ፎቷቸውንላከችልኝ በጣም እሳሳላቸውነበር አይይይጭካኔ

    • @user-oy1sv6py5d
      @user-oy1sv6py5d Před 2 lety +1

      @@user-rb9rm5yl6r አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ እድልሽን ያቅናልሽ

    • @fekriyawazir7567
      @fekriyawazir7567 Před 2 lety +1

      Mengist day care Ina birowoch wisx maqoya mihonibetin menged biyaberatata xiru new, lemelaw betaseb mesnanatun yisxachew bexam zegnan dirgitnew yamal

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před 2 lety +58

    የፍትህ መላላት ይሄው ነው መጨረሻው !!!! ሰው የሰው ነፍስ እያጠፋ በይቅርታ ይፈታል። ታዲያ ሌላው ከዚህ ምን ይማራል ?!

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 2 lety +15

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ 😥😥😥

  • @samtube5428
    @samtube5428 Před 2 lety +2

    ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደው እን ህፆኖች ምን አረጋት ፈጣራ የስራዎን ይስጣት የአይን ብርሀኖን ትጣ😭😭

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Před 2 lety +1

    አቤት የጪካኔ ጥግ ፈጣሪ መፅናናቱን ይድጠን እጂግ በጣም ይዘገንናል

  • @makim4112
    @makim4112 Před 2 lety +5

    አሁንስ በጣም ፈራሁ ሰው እንዴት ይሄን ያክል ዝቅጥ ይላል እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠራቸውን ገና ጡጦ መጥባት ሳያቆሙ ሂወታቸውን ነጠቀቻቸው ይችን በቁሟ ማቃጠል ነው 😥😥😥

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Před 2 lety +7

    ጌታ እየሱስ አስበን በምህረትህ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 Před 2 lety +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን !
    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን !
    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን !
    ላ ሐውለ ወላቁወተ ኢላቢላህ !

  • @milkiastewelde6036
    @milkiastewelde6036 Před 2 lety +2

    በጣም ልብ ይሰብራል ለቤተሰቦች እግዚኣብሄር ጽናቱ ይስጣቹ ፡ የ ቤተሰብ ሽማግሌዎች የ ሃይማኖት ኣባቶች የ ህክምና ባለሞያች እና ቀና ለሚያስብ ሁሉ ብሁሉም እንዲደግፋቸው እላለው።

  • @abebaabate6018
    @abebaabate6018 Před 2 lety +5

    አንዳንድ አሰሪዎች ልጆችን የሚያህል ነገር ጥለን እየሄድን የቤት ውስጥ የሚረዱንን ሰዎች ከሰው አለመቁጠር ብሎም የተለያዩ በደሎችን ማድረስ ዋጋ ያስከፍለናል

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 2 lety +3

      ከተበደለች ጥላ መውጣት እንጂ ህጻናቱ ምን አደረጉ የባሰባት ጨካኝ ዳቢሎስ ሆና እንጂ ። የአሁን ሰራተኛ ለሌብነት ሰው ለመግደል ነው ሰው ቤት የሚገቡት ለስራ አይደለም

    • @semuti6059
      @semuti6059 Před 2 lety +2

      ፐፐፐፐፐ አስተያየት,,,,,,,የፈለገ ትበደል ምን የሚሉት ጭካኔ ነው she's just a monster

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Před 2 lety

      ትክክል ይቺ ሰራተኛ የሰራችዉ ከባድ ወንጀል ነው ግን በጣም ብዙ ሰራተኞች ባሰሪዎቻቸዉ ባል የኦስገድዴ መደፈር እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ቆሻሻ ምግብ ሰርተዉ እያበሏቸዉ ልጆቻቸዉን እየጠበቁላቸዉ የሚያሰቃዩ ደመወዝ የማይከፍሉ ከዛሬ ነገ ይከፍሉናል እያሉ የሚሰቃዩ ባሰሪዎቻቸዉ የሚደበደቡ ሰዉ የሆነ ፍጥረት ላይ የማይደረግ ነገር የሚያደርጉ በከተማችን ውስጥ እጂግ በጣም ብዙ አሉ ሰራተኛ ደብድበዉ ልጃቸዉን ሰተዉ የሚሄዱ አሰሪዎች አሉ አንድ አንድ ሰራተኞች እራሳቸዉን በገመድ አንቀዉ የሚገሉ ብዙ አሉ ሚዲያ ላይ አይወጣም ስራ ብለዉ ገብተዉ ተደፍረዉ የማይፈልጉትን ልጅ ካሳቀፋት ቡሀላ ባልየዉ አባሪያት ይላል በጎረቤት የምናዬዉ ግፍ ከባድ ነው አብዛኛዉ ሰራተኛ እራሱን ለማጥፋት ነው የሚሄደዉ የበታችነት ስሜት እንዲሰማቸዉ ያደርጓቸዋል እነሱም እናት አባት አላቸ አሰሪም ቢሆን ምን አለ እንደ ልጃቸዉ ቢያይዋቸዉ ሰው ሰዉ ሆኖ እንዴት ከፍ ዝቅ ያደርጋል ብዙ የሚሞቱ ሰራተኞች አሉ ግን አይወራም ነብስ ይማር

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 2 lety

      @@hannaemeshaw8725 ፦ በሃገር ላይ ብዙ አማራጭ አለ ህጻናትን ማረድ መፍትሄ አይሆንም ደሞ በአሁን ሰአት ከአሰሪዎች ይልቅ የሰራተኞች ክፋት እና ጭካኔ ሰማይ ነክቷል ። ተቀጥረው ወር የማይሰሩ ይበዛሉ ይሂዱ ጥሩ ነው ግን ልክ እንደ እዚች አይነት እርኩስ በከተማችን ተበትነዋል ። ህጻናት ላይ ሰይፍ ከሚመዙ ከበደሏቸው ጋር ቢጋፈጡ ይሻል ነበር ።

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Před 2 lety

      @@leyounatethiopia1836 እውነት ነው ማሬ

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ሆይ ወዴት አለህ ስንትስ አይነት ሰው አርገህ ነው የፈጠርከን የጭካኔ ጥግ በህጻናት ላይ እኔ አፈር ልብላላችሁ አቤቱ ምንድን ነው የሚባለው አቤት እናትና አባት ምን ፈረደባችሁ ወገኖቼ ።

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Před 2 lety +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከሰውነት ተራ ለወጣነው፣ፈጣሪ ለቤተሰብ ታላቅ መፅናናትን ያድልልን

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 2 lety +6

    ምንም የማያውቁ ህፃናት ላይ እንዲህ አይነት ዘግናኝ ነገር በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ያማል እረ ፈጣሪያችን መፅናናትን ስጣቸው ምን ይባላል

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 Před 2 lety +3

    እኔ ስሰማ በሌላ ሚዲያ ላይ ምንም አላመንኩም ነበር ትክክለኛ ሚዲያ እስከሚያሰማኝ ውይይይይ በጣም ሰቀጠጠኝ ምን አይነት ጨካኝ ናት ውይይይይይ

  • @zemaritseblewengielofficia5926

    ወይኔ ወይኔ እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ማርን ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ በጣም በጣም ልብ ይሰብራል 🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qq5tm2pr4r
    @user-qq5tm2pr4r Před 2 lety +1

    ላኢላሀይ እለላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን ያርብ ያረህማን በ እዝነትህ

  • @officialyaredmelke743
    @officialyaredmelke743 Před 2 lety +2

    ግዜው ይሆን እላለሁ እኔ
    ሚሆነውን ሳሰተውል ባይኔ
    አንቃን ከቁታህ አብርደህ ቅን ወዳጅህ አድርገህ አንቃን
    አንቃን የት ይደርሳል ምን ይወርሳል ይብቃን
    አቤቱ አቤቱ አቤቱ አውጣን ከመዓቱ
    ማርን ማርን ከክፉ አድነን
    ሰላም ይስጠን R😭I😭P😭ሁላችንም የሰለሞን ቦጋለን ልብ አይነት እንዲኖርን እመኛለሁ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +6

    ምን እንላለን?😭😭😭 ሰይጣን በገሀድ የሚሰራበት ጊዜ ነው። ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ። እናንተን ሰው ሊያፅናና አይችልም። ምን ብለን? አይዞአችሁ ብለን? እረ ቃል የለንም። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግን ይችልበታል። ኢዮብን አፅናንቶታል እኮ። አይዞአችሁ። ልቤ በሀዘን ተመታ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው። አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን ጌታ ሆይ። በደላችን በዝቶአልና ይቅር በለን።

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 2 lety +7

    እግዝአብሄር፡ሆይ፡ማረን፡ይቅርበለን፡ለቤተሠቡ፡መፅናናትን፡እንመኛለን

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 Před 2 lety +8

    3 አና 2 አመት ህጻናት 💔 አቤት ወላጅ 😭😭😭😭

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሓዊ በሰላም አደረሰን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ እግዚእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ደጉን ዘመን መልስልን ልባችን ወዳንተ መልስ መላ ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን አይ የሰይጣን ሴራ ማን ያስተዉል!

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ወደት እየሄድን እደሆነ አናቅምና እባክህ የድንግል ማሪያም ልጂ ማረን መጨከከን በቃ በለን በስመአብ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před 2 lety

    እባካችሁ እትዮጵያዊያን በሙሉ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይውጣልን
    ትገደል ትገደል ትገደል ፈጣሪ ፅናትን ይሰጣቻው

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Před 2 lety +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ😭😭ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ 😭ፍትህ የሌለበት አገር የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ እኮ ተከባብሮ መኖር ይቻል ነበር

    • @user-qu2kf2yi9l
      @user-qu2kf2yi9l Před 2 lety

      Atesasachi ehit saudi wust yehe hig ale gn saw meche megdadel taw
      Ethiopia mengest/Tiru mery ata naw enj yehe Hulu ayhonem nber

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +2

    እህህህህህህ ምን አይነት ጭካኔ ነው😭😭😭 አሰሪዎቹ ቢበድሏት ትታ አትወጣም ምንም እማያቁ ህናቶችን ከመግደል ለሞላ ቤተሰቡ መፅናቱን ይላክላችው የህፃናቶችንም ነፍስ ይማር😥😭😭😭😭

  • @mimishow348
    @mimishow348 Před 2 lety

    እኔስ በሽተኛ ሆንኩኝ ዘንድሮ በሚሠማው ወንጀል ጌታ ሆይ ልብ ስጠን የፍቅር ልብ ታመናል የእውነት ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሠብም መፅናናትን አድርግልን።

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Před 2 lety

    እግዚኦማረነ ምን አይነትጭካኔነው ጌታሆይ በምህረት አይንት ተመልከተነ ለቤተሠቡቹም መጽናናትን ይሥጣቸውአመመኝ አይወላድ መከረኛዋ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před 2 lety +2

    የሞት ፍርድ ነው መፈረድ ያለበት ...እቺ ለህፃናት ያልራራች ለማንም አትራራም ...በዚች ሀገር ህግ እንዳለ ቢያንስ በዚህ እንኳን አሳዩን....ለወላጆቻቸው ለቤተዘመድ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ...በተለይ ለእናትና ለአባታቸው እጅግ ከባድ ጊዜ ነው እመቤቴ ታፅናቹ

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Před 2 lety +1

    በሰማም.ጭካኔ.ጥግ.እግዚአሔብር.የሥራ.ይሰጣት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před 2 lety +1

    ግን ታሰረች ያናድዳል እዛው እሷንም ማረድ ነው የታባቱ አፈር ትብላ ልጅ ባይኖራት የቤተሰብ ልጅ አለ የጎረቤት የእህት የወንድም የአክስት የአጎት ልጅ አለ እደት ጨከነችባቸው አንጀቷስ እደት ቻለች እኔ ወላሂ ዶሮ እንኳን ሲታረድ አላይም እፈራለሁ አላህየ አማሟቴን አስሳምርልኝ ለሰውም መልካም የምሰራ አድርገኝ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před 2 lety

      እኔምውዴ የጭካኔ ጥግነውኡፋፋ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Emebet350
    @Emebet350 Před 2 lety +3

    አቤት የማይሰማ የማይሰራ የለም ምን አይነት ዘመን ደረስ አቤቱ ጌታ ሆን ሰላምን አስፍንልን የሆነብንን አስብ በጣም ለመስማት እሚዘገንን ነው አቤት ጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን😭

    • @Emebet350
      @Emebet350 Před 2 lety

      የሰይፉ ወዳጆችና አድናቂዎች አክባሪዎች እንዲያውም ቤተሰቦች እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁኝ

    • @tamiruaregaye6557
      @tamiruaregaye6557 Před 2 lety

      ማውራት ብቻ ዋጋ ዬለዉም ተገቢው ቅጣት እዲሰጥልን እንጠይቅለን ያዲሰ አበባ እግ አቃቢ ተገቢው ቅጣት ይሰጣልን አድባባይ ላይ መሰቀል አለባት

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Před 2 lety +3

    ርግጥ ነዉ የወላጆችን ሃዘን ምንም አይነት ቅጣት አያክመዉም ነገር ግን ይቺ አረመኔ የሰዉ ጭራቅ ተቀጥቅጣ ትገደል ምንም ከአሰሪወቿ ጋ ፀብ ቢኖራት እነዚህ እቦቀቅላ ህፃናት ላይ የሚጨክን አንጀት ካላት ይቺ ነገ ሌላም ሰዉ ለመግደል ለማረድ ወደ ኋላ አትልም

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před 2 lety

      Chekanewa aremene zelalem siyazenu endinoru newa. erkus menale tela betweta

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው:: ይህ የአይምሮ ችግር: ይሆናል እንጂ :በጤነኛአይምሮ ህፃናት ላይ ይህንን መፈጸም : የማይታመን : ነው::

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስበን የሚሰማው ሁሉ ለማመን ይከብዳል...

  • @halima1020
    @halima1020 Před 2 lety +3

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ወይኔ የክፋት ጥግ ያኣላህ እደኛ ክፋት ሳይሆን አተ በእዝነትህ እየን😭😭😭😭😭😭😭☝️

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před 2 lety +1

    ኧረ ያረቢ ሰላሙን አምጣልን ምንድን ነው የሚሰማው ያሣፍራል የጭካኔ ዘመን ደረስን ለገደለ ይገደል ይባል እንጂ አስሮ መቀለብ መፍትሔ አይሆንም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +2

    ተቀጥራ ነው የገባችው ካልተስማማት ጥላ መሄድ እየቻለች ምንም የማያውቁ ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 2 lety

    ሁለቱም ሤት ናቼው ትክክለኛ መረጃ ሥጡ የአላህ የድረጊቱ ነገረ ቃል የለኝም

  • @benona.8367
    @benona.8367 Před 2 lety +1

    ወላጆች ልጆችን ለማን ጥለን እንደምንሄድ ጥንቃቄ እናድርግ.. ሲቀጥል የልጆቻቹ ጠባቂ እኔም የሰው ልጅ ነኝ የነሱ ልጆች መጫወቻ ሊያረጉኝ አይገባም የሚል ስሜት እንዳይፈጠርባቸው ጥንቃቄ እናድርግ
    ነብስ ይማር

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety

    ያረቢ ያአላህ ከዘንድሮ መከራ ከልለን
    አክረዘማን ይባል የለ🙏

  • @user-to7fs4bn2g
    @user-to7fs4bn2g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ያፅናናቸው

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 Před 2 lety

    ምን ተልዕኮ ቢኖራት ነው የጭካኔ ጥግ 😭😭😭
    ፈጣሪየ ምረቱን አውርድልን

  • @hadiyamazmur6116
    @hadiyamazmur6116 Před 2 lety +1

    እግዚ መረና ክርስቶስ 😭😭መጨረሻ ዘመን ነው ይህ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል በጣም ያማልልልልል
    እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን
    ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ
    አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለንፁሃን ህዝብ ።

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 2 lety +8

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 Před 2 lety +1

    ምንም እንኳን ለሀዘኗ መፅናኛ ባይሆናትም ምናልባት ሌሎች ከሷ እንዲማሩ የሞት ፍርድ እንድትቀጣ ለህፃኗ ቤተሰቦች ድምፅ ልንሆን ከጎንዋ ልንቆም ይገባል የዛሬው ድምፃችን ለነገ ዋስትናችን ነው በሞት ትቀጣልን😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +6

    ስራተኞችም የአእምሮ ህመም እንደሌለባቸው ቢጣራ ጥሩ ነው ያሳዝናል ለወላጆች ከባድ ሀዘን ነው ይህጻናቱን ነብስ እግዚአብሔር ይማር🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před 2 lety

      Hemem binorbatema ejuan atsetem neber endihum documentachewn atkedem.

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před 2 lety

      @@abcdabcd5059 እኮ

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před 2 lety

      @@halimatube6233 police tabia hedas ejuan mestetu bedenb hegunm atareta new ezaw biyezuat be hiwot endemateterf takewalech

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Před 2 lety

      አይ እህት እብድ ከሆች ህወቷን ለመትረፍ እኮ ነው ለፖሊስ እጅ የሰጠችው

  • @genettefera7438
    @genettefera7438 Před 2 lety

    እግዛብሄር ፃናቱን ይስጣቾሁ ነፍሳቸውን ይማር

  • @almealme3348
    @almealme3348 Před 2 lety +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😭😭😭

  • @hewansibeyn1531
    @hewansibeyn1531 Před 2 lety +1

    በስመአመ በወልድ እኛ ሰዎች የመጨረሻ ዘመን ደርሰናል አረ ፈጣሪ ልብ ስጠን ከሰይጣናዊ ሀሳብ ሰውረን

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ነፍስ ይማርልን

  • @zizuyeababilljtube3638

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል ምን ላይነን ያአላህ😭! የገደለ ቢገደል በሰው ላይ ጭካኔ ባልተስፋፋነበር💔

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před 2 lety

    አረ የሀገራችን ነገር ምን ይሻለናል ጎበዝ በጦርነቱ በእንደዚ አይነት ጭካኔ ወይኔ አረጌታ ሆይ ይቅር በለን በድለናል አጥፍተናል እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የወለድሽ እናት የወለድክ አባት ምን ይዋጣቹ ውይ ውይ ውይይይይይዮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shemistube
    @shemistube Před 2 lety

    ወይጉዲ እሚገርምነው ስላም ይእህ ቨደወ በጥጣም አስተማሪነው የስውልጂ ሁሉም መልካምነገር ቢያስተምር የትበደረስን ነበር ተያይዘን ተዛዝነን እንደግ የኔመልካሞች መልካምነት ለራስ ነውና በጣም ልዩ ቆይታነበር መልካሙን ሁሉ ተመኘሁኝ

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 2 lety

    ይቺማ ታስራ ልትቀለብ አይገባም አሪዮስ የሕጻናቱ ደም ይፋረዳት ይቺ የሰው አውሬ እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 💔😭😭

  • @HamasenBr
    @HamasenBr Před 2 lety

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈሰቅዱስ።እግዚአብሔር ወደ ሕሊናችን ይመልሰን።

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 2 lety

    ሱበሀነላህ ከባድ ነው ባንደ ሁለት ልጂ ማጣት ልጆች ምን በስራ ይገደሉ ወላሂ እሶም መገደል አለባት ለሌሎች ትምህርት ይሆነል ግን እደት አስቻላት እኔስ ኢትዮጵያ መሆኔን ልጣላ ነው እን ሞት እጁ ሌላ መቸ ታደል ምነለ ባይሞቱ ብየ ተመኝሁ ፍጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አዘኩኝ ሶብርነ መፅፅነት ይስጣችሁ እውይ እፍፍፍፍ ያማል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety

    ማመን አቃ።ተኝ 😓😓😓እግዚኦ ጭካኔ ያማል 😓😍😓ፈጣሪ ፍረድ ለቤተሰብ እመምነው

  • @sammiwodekeffita521
    @sammiwodekeffita521 Před 2 lety

    እጅግ አሳዛኝ ልብ ሰባሪ ክስተት
    ግን አንድ ሌላ ነገርም ማየት ጥሩ ነው።
    በገፍ አውግዘናል፤ ግን በእትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የሚደረገው ግፍስ ትኩረት እያገኘ ነው ወይ ብሎ መጠየቅም አግባብ ነው.
    ከአረብ በባሰ ሁነታ ሰራተኞቻቸውን ከሰውነት ክብር ዝቅ አርገው የሚየዩ እና የሚያሰቃዩም ልወገዙ ይገባል።

  • @fatumaebrahimebrahim6163

    ልጆቹ ሁለቱም ሴቶች አደሉ እንዴ ኤፍ ቢ ላይ እንዳየነው ከሆነ ሁለቱም ሴቶች እንደሆኑ ነው በጣም ዘግናኝ ድርጊት ነው ከአእምሮየ በላይ ሆኖ ብኛል በጣም እናት አባት ፈጣሪ ያፅናናቼ ው

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ይፍረድባት በላችባቸው

  • @bethelhemketemakassie718
    @bethelhemketemakassie718 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ከዚህ መአት ይሰውረን😭😭😭

  • @becalm1645
    @becalm1645 Před 2 lety +2

    ያልሰማህ ስማ ከምንም ነገር በፊት ለሰራተኞቻችን ክብር መስጠትን እንልመድ በሚዘገንን ውርደት ውስጥ እያኖርን እያስራብን ከነሱ ምን እንጠብቅ?
    ህግ የሚል አነበብኩ የ አእምሮ ህግ እኮ አለ የምን ህግ የመጠላላት ጥግ ነው።ማክበርን ልመዱ በድሀ ላይ ማላገጥ ገና ገና ከባድ ሂሳብ ማወራረድ ላይ ይጥለናል ማክበር ልመድ አዳሜ በድህነት ላይ ሙድ አታያዙ

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před 2 lety +1

      ተደፍራም ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል መጠርጠር ጡሩነው ወይም በስምምነት ሢወሠልቱ ያልተግባቡት ነገር ይኖራል የሰደባት ባልየው ነው ይላሉ መጠርጠሩ አይከፋም ባሁን ሠአት ሠው አይታመንም ጌታሆይ የሆነው ሁሉ አቅማችን በላይ ነው በቃችሁ በለንና ደጉን ግዜ መልሠው

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Před 2 lety +1

      @@haymiyitagesu1770 እውነት ነው በጣም ብዙ እንሰራለን ብለዉ ገብተዉ ባሰሪዎቻቸዉ የሚደፈሩ የሚደበደቡ ደሞዝ የሚከለከሉ ምግብ የሚከለከሉ እንደ ቆሻሻ የሚታዩ የበታችነት ስሜት እንዲሰማቸዉ የሚደረጉ ተዘርዝሮ የማያልቅ ብዙ ጉድ አለ ከፍተኛ የስራ ጫና እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ባርያ የሚታዩ አሉ ብዙዎቹ ሚዲያ ላይ ስለማይወጡ እንጂ እራሳቸዉን አንቀዉ የሚገሉ ሰራተኞች አሉ ግን አይወራም ብትሞትም ሰራተኛ ናት ብለዉ እሬሳዋን ለቤተሰብ የሚልኩ አሉ police እንኳን የማይጠይቃቸዉ

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 Před 2 lety

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አምላክ ከዚህ ይሰዉረን ቤተሰቡን ያፅናልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 lety

    ረበስማም ወይኔ ምንአይነት ዘግናኝ ነዉምንሰማዉ አቤቱ አምሌኬ አድነኝ ፈጠሪ የፅናቹዉ ቤተሰብ ነፍስይማር

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ለቤተሰባቸው መፃናናትን ይስጣቸው

  • @nursuleman2978
    @nursuleman2978 Před 2 lety +1

    ya Allah allah mercy yelaklene Allah ke endzh aynte ngr yetbkene

  • @tebabe
    @tebabe Před 2 lety +10

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ ይች መሰቀል አለባት💔
    ወገን ሰብ አርጉኝ

    • @mekdelawitmelese1751
      @mekdelawitmelese1751 Před 2 lety +2

      እውነትክን ነው

    • @leilenaalebachew391
      @leilenaalebachew391 Před 2 lety

      እውነት ነዉ በስቅላት ነዉ መቀጣት ያለባተ

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Před 2 lety +1

      እጭ ልመና አበዛክ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 Před 2 lety

      አሁን የሚለመንበትነዉ😏😏😏

    • @hagereethiopian6955
      @hagereethiopian6955 Před 2 lety +1

      ሶል አትፍረድ... ይፈረድብሓል ይላል ቃሉ ይሔ የአጋንንት ስራነው እንጂ ሰው በንፁህ አይምሮ ህፃናት አይገልም።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    አቤት የጭካኔ ጥግ ምን ሆና ነው ግን ሰራተኛዋ በጤናዋ ነው ምንም አይነት ከአሰርዎቻ ጋር ጥል ወይም አለመግባባት ቢኖር እነዚህ ጨቅላ ልጆች ምን ያውቃሉ እግዚአብሔር የእጅሽን ይስጥሽ እውነት ይቺ ለብቻዋ አይደለችም እውነት ሰይጣን ተጠናውቷታል እግዚአብሔር ነብሳቸዉንይማርልን እውነት በጣም ያማል 😭😭😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety

    ምንጉዲነው በጌታ ፈጣሪሆይ ምህረትህን ላክልን ያማል እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety

    የጭካኔ ጥግ መፈጠሬን ጠላሁ አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @emano5974
    @emano5974 Před 2 lety

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እስኪ አጠሩ አሁላይ ወዳጁም ጥላቱ ስላላስታወቀ እሶ በደንብ መመርመር አለባት ወገኖቼ አቤት ጭካኔ ወይ ተልካ ይሆናል መቼስ

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 Před 2 lety

    እናሊላህ ወኢና ኢላሂ ራጁዑን አላህ ሆይ ለወላጆቹ መፅናናትን እለምንሃለሁ😢😢😢😢😭

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety

    ይግባኝ ለክርስቶስ

  • @grgyfytewgizelenemna9518

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዚህ አረመኔ ድርጊት አንተ ጠብቀን

  • @alazar2081
    @alazar2081 Před 2 lety

    በጣም ዘግናኝ አሳፋሪ እንኮን የሰው ልጅ እንስሳ እንኮን አያረግም ኦ..... ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 2 lety

    ማረን ማረን ማረን አበቱ ይቅረ በለን ኡፉፉፉፉፉፉፉ ወላደ መፂናናቱን ይሰጥሸ ያማልን መጨረሻ ዘመን ደረሰን

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Před 2 lety +22

    ሁሌ አዲስ ሞት ሁሌ አሳዛኝ ዜና ህዝቡ ቁጭ ብሎ የመንግስት ያለህ ይላል መንግስት ህዝብ መሆኑን አላወቁም ወይም እኔ ቤት እስኪገባ ብለው ነው ህዝቤ ሆይ ይህ 666 የሚባል ሴጣናዊ አምልኮ ሀገራችን ገብቷል እኮ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ሀገራችን ከገባ ሰነባበተ መቼ ነው ወጥተን በቃ ብለን ልናስቆመው የምንችለው ሁሌ አዳዲስ ሞት ለምን እያንዳንዳችን ጋር እስከሚገባ ለምን እንጠብቃለን እስከመቼ ኧረ የወገን ያለህ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před 2 lety +4

    በዛም ስስማ መከራ በዛም መከር መነው እሄሁሉ ግፍና ስቆቃ እሚልፍው ፍጣሪሆይ እደችርነትህ ማርን ይቅርበለን

  • @halfyatube
    @halfyatube Před 2 lety +3

    ጌታዬ ሆይ ኸይር ኸይሩን ነገር አሠማኝ ምንድ ነዉ ሚንሰመዉ😢😢😢

  • @dinaliya5486
    @dinaliya5486 Před 2 lety

    Ayyyyy Ethiopia💔💔💔💔Egziabher yet neh fered🙏🙏

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 2 lety

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ አንተው ማረን ጌታ ሆይ ምን ሰይጣን ወረረን 😭😭😭😭😭

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 2 lety

    በጣም ያማል ቤተሰብ ሁለት ልጆችን አጣች እግዚአብሔር ትግስት ይስጣቸው 😥😥😥

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል ልጆች ንጹህ ናቸው ምንም አያውቁም ምን አውሬ ናት በናታችሁ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před 2 lety

    ተረጋጉ ብሎ አማሪኛ ምንድነው ሰው ሁለት ልጆቹን አጥቶ እንዴት ይረጋጋል ኦ አምላኬ መፅናናቱን ብርታቱን አድላቸው 😥😥😥😥😥

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před 2 lety

    ለሞቱት ህፃናት በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦቻችው መፅናናትን ያስጣችው
    በጣም መጣራት አለበት
    ግን አንድነገር የታዘብሁት የዛሬ ዓነጋገራችሁ
    ተጠርጣሪ የምትለው ቃል ጥፉታ ገላለች ብላችሁ ዘገባችሁ በሁሉ በደንብ አጣሩ እሱንም ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት
    መቻም ድሃ ላያ ሲሆን የማያበርታ የለም
    ያችን ቃል ስምች አላቅም ሁልጊዜ ነበር ተጥርጣሪ እያሉ የሚዘግቡት

  • @momlove3589
    @momlove3589 Před 2 lety

    አገሬ ወዴት የሄደች ነው ኡፉፉፉፉ ለምን እደፈፀሠቹ መጠየቅ አለባት ብቻዋ አትፈፅምም ወንጀሉ

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 Před 2 lety

    አቤቱ ሀገራችን። አውሬ በዘምኖ ሰው አውሬ