የአስርቱ ተዕዛዛትን ህግ ለማትረፍና በምትኩ የባፎሜትን ምስል ለመተካት የሚደረግ ትግል በአሜሪካን !
Vložit
- čas přidán 26. 06. 2024
- gofund.me/f1b385eb
www.tiktok.com/@yemesatu_awaj...
#ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
#ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
/ @awajnegariawajnegari
#telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
website. yemetsatuawajnegariministries...
/ 100083000635199
አሜን ማራናታ ጌታ አየሱስ ቶሎ ና!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን 🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏
God bless you more blessed
ኣሜን ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ✝️📖❤️🤲🤲🤲✅🛐🥰🥰🥰
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና።
አሜን ጌታ እየሱስ እንደተናገረው ይመጣል አሜንማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ቶሎ ና
🙏❤️
አሜን አሜን ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና አሜን
❤አሜን ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይመጣል 😥❤🙏
ልክ ነዉ ጌታ ይባርክህ ወደድንም ጠላንም ኢየሱስ ቶሎ ይመጣል!!!!!!🎉❤
እሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !!! ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
ተባረክ ወንድማችን ብስራት የጌታ መምጣት ናፍቆታችን ነው ።
አሜን አባዬ እየሱስ በቶሎ ናናናናናና ወንድማችን ብስሩና አብረውህ የሚያገለግሉት ሁሉ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ
ተባረክልን ወንድማችን ብስራት
ነቢይ ጥላሁን ይልቁን አነቃቅና በደስታ የሚያስፋነድቅ መልዕክት ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንናተ ማንቂያ ዳውል ናችሁ ትዉልድን የምታናቁ የምታዛጋጁ ፃጋዉ ይብዛላችሁ
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ ብስራት ዘመንህ ይለምልም አብረውህ የሚስሩ ቅዱሳን ተባረኩ አሜን አሜን ዘወትር ስለምታነቃን ተባረክ
ኢየሱስ ይመጣል አሜን ❤❤
ወንድማችን ብስራት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤ ማራናታ!!❤
አሜንንን አሜንንን ማራናታ ❤❤❤❤❤
ጌታ አየሱስ ይመጣል ተባራክ ❤❤
አሜን ማራናታ ጌታኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!
❤አሜንንንንንን❤አሜንንንን❤አሜንንንንን❤
Amen Amen yes, You are Right Halleluja ‼️‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏
ጌታ ይባርካችሁ ማራናታ ጌታ ሆይ በቶሎ ና
እግዚአብሔር አባት ነው!!!!
ብስራት ይህ ቪድዩ አልወርድ አለኝ እኮ
ተባረክ
እሰይ እሰይ እሰይ አሁንም ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ይታደገል ይመጣል
አሜን ተባረኩ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ተባረኩ ማራና ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና ልናይ ናፍቀናል ማራና ቶሎና🙏❤❤❤
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
አዎ እየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
እጅግ ቤተክርስትንን የሚያነቃቃ መልዕክት ነው። እግዝአብሔር ይባርክህ!!
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ!!
አሜን ጌታ ሆይ ማራናታ ቶሎ ና
ወንድሜ ብስራት እያደረክ ያለው እንድንነቃ ስላደረክ የጌታ ፀጋ ይብዞልህ ተባረክህ
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታን ኢየሱስን ማመናቸው ስሙ ይባረክ ።
Dear Brother may GBU more&more with all Co-Workers Stay Healthy &Protected by Our Heavenly Father Amen. ❤
Keber Legeta Legzabehare Yehun Amen Amen 🙏 🙌
ጌታችን ሆይ ቶሎ ና ናፍቀንሀል❤🙏🏻
አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ እየሱሳችን ይመጣል ኡፍፍፍ
አሜንንንን❤❤❤❤❤
Ye FETARI selam lenante yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤Bsrat Tadese enkuan dehina metiahh ❤ ewneta yemiyaswit meneqaqia🤲 FETARI endefqadu tisegawuna bereketun yimulachihu bertulin 🙏✊
ዮሐ. ራእይ 22 12
እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ፡፡
አሜን ተባረክ
ሰዉ ወደ ኋላ መቅረትን ነዉ መፍራት ያለበት።
geta eyesus bekibir yimatal amen
ኢየሱስ በእርግጥ ይመጣል!
ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
አሜን ማራናታ
Yes. Jesus will return soon.
Amem Ame
Oh my God , maranata Jesus.
አሜን ጌታችን እየሱስ ይመጣል!!!!!!!!! ይልቁንስ ልብሳችንን ሳናቆሽሽ ሙሽራዉን እንጠብቅ።
ተባረክልን ወንድም ብስሬ!!!
ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና ወንድሜ ብስሬና ቤተሰብህ አብረውህ የሚያገለግሉት ሁሉ ይባረኩ ተባረክ ተባረኩ
be strong berta
Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A.N.B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤
Waw amazing information thanks God bless your and your family
Bebzu tebarekulgn
Tebareku!!!
God bless you,🙏
ማራናታ❤❤❤
Be blessed beloved
የሚያስፈራዉማ በዚህ ዓለም መኖሩ ነዉ።
God bless you
Tebarek geta eyesus tsaga yabizalhe ameen geta eyesus tolo naaa❤❤❤❤❤❤❤
Amen Geta hoy Tbarak
❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Maranatha Jesus
Maranata ❤❤❤❤
Tebarku
❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉
❤❤❤❤❤
Godbless you ❤❤❤
eyesus geta new!
🙏!..GBU! ❤🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹🎉🇪🇹❤
ማራናታ
በሰሜን ወጌል ይሰበክ
Eyesus hoy ante keber
አዎ ፡ እየሱሴ ፡ መቷል ፡ ወንጌል ፡ በአለም ፡ ሁሉ ፡ ላይ ፡ ይሰበካል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፡ መንግስት ፡ ብቻ ፡ ፈቃዱ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ይፈፀማል ፡ ፡ እኛም ፡ ፈቃዱን ፡ እንፈፅማለን ፡ ኬብር ፡ ለሱ ፡ ብቻ ፡ ይሁንለት ፡ የሁሉም ፡ የበላይ ፡ ነውና።
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ silemitakerbulin merejawoch/meli'iktoch Enameseginal! Ketechalachihu gin yeYoutubachihun megbiya dimts bitkeyiru melkam new.
የ ካሲ ደጋፋ አይደለሁም ግን ማሲን በዚህ ልኪ አልጠበኩም
የጌታ ለኛ መወለድ ብሎም ስለሀጢአታችን መሞቱና መነሳቱ ወደስማይ ማረጉ እንዲሁም ዳግም መምጣቱ ታላቅ የወንጌል ተልዕኮ ነው
40k fetari yimesgen
Maranata
Aman.gat.eyasuiasa.tol.na.
ክርስቶስ ሲመጣ ሁሉም እኩል ያዩታል እንጂ ከዛ በፊት ንጥቀት የሚባል ትምህርት የለም የሀሠት ትምህርት ነው
1ኛ ተሰሎንቄ 4:13-18
13: ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
14: ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
15: በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
16: ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
17: ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
18: ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
ዘማሪዋ human hair እንደ እብብ ራሷ ላይ ደፍታ አያምርም ልምን እንደማይነቁ አይገባኝም የህንድ ፀጉር ልጣኦት የሚሰዋ ከዛ ይሸጡታል የተለያዩ ሰዎች እያሳዩ ነው ተምልከቱ ንቁ ክርስቲያኖች የሴት ሰባኪዎች ዘማሪዎች በተፈጥሮአችሁ ተዋቡ እግዚአብሔር ጥሩ ፀጉር ኢትዮጵያኖች ሰቶናል አያምርም
መዝሙሩ ትክክል አይደለም
የሚነጠቁት የዳኑ ሁሉ ናቸው ፣ ድነት ደግሞ በሥራ አይደለም !
ለመነጠቅ ማድረግ የሚጠበቅብን ነገር አንድ ብኖር ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን እንደ ሞተ እንደ ተቀበረና እኛን ስለማጽዳቅ ከሙታንም በሦስተኛው ቀን እንደ ተነሣ መጽሐፍ እንደሚለው በማመን ብቻ ነው!!
1ቆሮ 15:1-4
አንዘናጋ በማቴዎስ 25:1-13
1: “በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።
2: ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ።
3: ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤
4: ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ።
5: ሙሽራውም በዘገየ ጊዜ ሁሉ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ተኙ።
6: እኩል ሌሊትም ሲሆን፦ እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ።
7: በዚያን ጊዜ እነዚያ ቆነጃጅት ሁሉ ተነሡና መብራታቸውን አዘጋጁ።”
8: “ሰነፎቹም ልባሞቹን፦ ‘መብራታችን ሊጠፋብን ነው፤ ከዘይታችሁ ስጡን’ አሉአቸው።
9: ልባሞቹ ግን መልሰው፦ ‘ምናልባት ለእኛና ለእናንተ ባይበቃስ፤ ይልቅስ ወደሚሸጡት ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ’ አሉአቸው።
10: ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ።
11: “በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና፦ ‘ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን፡’ አሉ።
12: እርሱ ግን መልሶ፦ ‘እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም፡’ አለ።
13: ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
@@awajnegariawajnegari በዚህ ክፍል ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ እየነጋራቸው ያለው በተለምዶ እንደሚነገረው ስለንጥቀት አይደለም ። ጌታችን በዚህ ክፍል እያወራ ያለው የወጉት ሁሉ እያዩት ስለሚመጣበት መምጫው ነው።
ይህኛው የጌታ መምጫ የሚሆነው የቤተክርስቲያን (የአማኞች) ንጥቀት ከተካሄደ በኋላ ቀጥሎ የሚመጣው ሰባቱ የመከራ አመት (የአውሬው አገዛዝ ዘመን) ልክ ሲያበቃ የሚሆነው ነው። በማቴዎስ 24&25 ጌታ የገለጸው ይህንን መምጫውን ነው።
ክፍሉ ስለንጥቀት አያወራም ።
የሆነ ሆኖ #መንቃትና በመጠን እየኖርን ፣ በቀን እንደሚመላለሱት እየኖርን ፣ ማራናታ እያልን ጌታን በናፍቆት መጠበቅ አለብን ። በዚህ ላይ ጥያቄ የለብኝም ።
ነገር ግን ለመነጠቅ የሥራ መስፈርት ማስቀመጥ ለመዳን እምነት ብቻውን በቂ አይደለም ከሚለው አስተምህሮ የተለየ አይሆንም ።
ጌታ ሌላ ማንም ሳያየው በሚስጥር ፣ ወደ ምድርም ሳይወርድ በደመና ቀርቦ አካሉ የሆነችውን ቤተክርስቲያን (አማኞችን) በቅጽበት ይወስዳል ። ወደ ክርስቶስ አካል የሚጨምሩት በእርሱ የማዳን ሥራ ያመኑ ሁሉ እንጂ የሆነ የሥራ መስፈርት የሚያሟሉ አይደለም ።