ከባድ ውሳኔ 😳

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2022
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale CZcams | Alex Brown | Ale CZcams | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian CZcamsr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous CZcamsr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
    ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash
  • Zábava

Komentáře • 1,9K

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h Před rokem +331

    ወንዶች ለሴቶች ክብር ሲስጡ ከልቤ ደስ ይለኛል💯💯💯💯

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před rokem

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@tube-ve7ceደምርኩሽ፣ውደ፣አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@fatumawaseደመርኩሽ፣ውደ፣አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ🎉🎉

    • @HabibaShate-no6uj
      @HabibaShate-no6uj Před 23 dny

      አይዛሸእህቴ😭😭ተመረለቸመአላሀየጨመረለቸሁ🥰🥰🥰

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +379

    ብሬክ ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ድምፅ ሁናቸዉ ፍትህ ለወገኖቻችን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @duretubegamado7169
      @duretubegamado7169 Před rokem

      @@tube-bp7ew betisabi hunlingh

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@duretubegamado7169 ደምሪኝ

    • @user-et3vt4qv8f
      @user-et3vt4qv8f Před rokem

      ጅዳ ትላንት ተጀምሮ እሚባለው እውነት እስኪ አጣሩ እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @zedyearsemalj3890
      @zedyearsemalj3890 Před rokem

      @@user-et3vt4qv8f እውነት ያድርገው ፈጣሪ

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +205

    የስራችሁን ይስጣችሁ 😂 እረእሱን አይቼ እንዴት አደደገጥኩ ማነው እደኔ እረእሱን አይቶ የደነገጠ 👍👈

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před měsícem +33

    ብሬክስ እዉነት እናትህም የተባረኩ ናቸዉ እዳንተ ያለ ሤት አክባሪ ልጅ ስላላቸዉ ተባረክ

  • @user-yy6di5ig5d
    @user-yy6di5ig5d Před měsícem +18

    ብሬክስ እኮ የድሮ የነዚያ የጀግና አባቶቻችን ወኔ ነው ያለው ምሁር ነህ በአሁን ጊዜ ያሉ ወጣቶች አንተን አይክሉም ጀግና ነህ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue Před rokem +98

    ወንድ ልጂ ለሴት ልጂ ክብር ሲሰጥ እናቱን ያከበራት ያክል ይሰማኛል 💕💕💕
    ሙሲዬ እንዲሁም ብሬክስ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን ፍቅር አይንፈጋችሁ💕💕💕

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před měsícem +11

    በደስታም በሀዘንም በማገኘትም በማጣትም ከጎናችን የሚሆን የትዳር አጋር ማገኘት የአላህ ፍቃድና ትዛዝ ነዉ መታደል ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ
    አላህ መልካሙን ይወፍቀን
    መሢ አብሽሪ አሁንም ወድምሽ ተደገመ የአላህ ትዛዝ ነዉ አሏህ ሶብር ይስጥሽ

  • @user-io4np9tm6h
    @user-io4np9tm6h Před měsícem +7

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ወንድማችንም ብሬክስ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @helenmogos3559
    @helenmogos3559 Před rokem +110

    የፊቅር ኣባት ፊቅራቹ ያብዛዉ ብርዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ከምስትህ ጋ ይጠብቅህ ❤️❤️

  • @user-be5go6si2f
    @user-be5go6si2f Před rokem +131

    እኔም እናት የሆነውን አባቴን 11 አመት ሙሉ ተለያይተን ሀገር ብገባ ተሞተ 3 ወሩ አሉኝ ኡፍፍ ሀዘኑን ልነግራችሁ አልችልም ልቤ ቆስሎል በሰደት ያለሰችሁ እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋ ያገናኛችሁ

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Před rokem +6

      እደው የኒ ከረታታ አላህ ብረታቱን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d Před rokem +3

      እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

    • @zehera2432
      @zehera2432 Před rokem +1

      እኔም እማዬን
      አስር አመት ሙሉ በስደት ሳንገናኝ
      ሞቷን አረዱኝ አይይይ ዱኒያ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před rokem +3

      ወላሂ እኔም አባቴን እና እህቴን በሰደት ሁኝ ነው ያጣሆቸው ከባድ ነው ወላሂ አባቴ ወሩ አልሆነውም አላህ ይረሀመው እና😢😢😢😢😢

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 Před rokem +2

    ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም አይዞሽ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ብሬክስም ለባለቤትህ ያለህ ክብር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 Před rokem +8

    መልካም ወንድ ብሬክሶ ተባረክ ወንድም ይሄ ነው እንጂ በሰው ሃገር አንዳችን ያንዳችንንን ጎዶሎ ተሸፋፍነው የኛ መልካም ያንተ አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን።

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před rokem +63

    ከዳግም ሀዘን ፈጣር ይጠብቃችሁ
    ነብስ ይማር አይዞሽ መሲዬ❤🙏🌹

  • @aishamohamed8942
    @aishamohamed8942 Před rokem +125

    ማነው እዴኔ ተላጨጭው ብየ የደነገጥኩቴ ድንጋጤ😂😂😂😂ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁኝ ያብዛላችሁ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před rokem +4

    መሲዬ አይዞሽ የኔ እኔናት ደስታና ሀዘን ከኛጋ አብሮ የሚኖር ስለሆነ ምንም ማድረግ አንችልም የተፈጥሮ ህግ ነውና እኛም ወደዛው ነው የምንሄደው ብሬክስ ሁሉን ብሎታል ሀዘንን ማጥበቅ ይጨምራል እንጂ አይጠቅምም ምክንያቱም እግዚአብሔርን ማስቀየም ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር የጽናሽ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲ በትክክል ብሬክስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +37

    ብሬክስ ዝሓወይ ጎበዝ እግዚአብሔር የክብርካ 🥰❤️ መሲ እግዚአብሔር ፅንዓቱ ያሃብኪ ኣይዞኺ ማዓረይ

  • @tirualemtube
    @tirualemtube Před rokem +61

    ፈጣሪ በዘንሽን ያቅልልሽ መሲ በስደት ላይ መርዶ ከመስማት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @user-ok1in4iu2e
      @user-ok1in4iu2e Před rokem

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦአአአ

    • @smileannecy6669
      @smileannecy6669 Před rokem

      በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ አባቴን ካአጣሁ በስደት ሶስት ሳምንቴ አላህ ይርሀመው

    • @laliaadem6475
      @laliaadem6475 Před rokem

      አሚን ያረብ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +3

    መሲ አይዞሽ እናት በርች ሁላችንም ወደዛው ነን ብሬክስ ጀግና ባል ሁሌም ነው የማደንቅክ ምርጥና መልካም ባል ለሌሎች ተምሳሌት ነክ አላህ ፍቅራችውን ያብዛላችው ለእኛም አላህ ሷሊህ ባል ይወፍቀን ውዶች♥️♥️

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před rokem +7

    የግራ ጎንህን እንደምታከብራት ሁሉ ፈጣሪ ያክብርህ ወንድሜ ትዳራቹን ይባርክ 🙏😍

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +19

    *የፍቅር ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍🥰😍🥰ደስ ትላላችሁ ፀጉር ሰሪ ያዋጣል ያምርባችኋል ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣቸው 😍🥰*

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před rokem +21

    ምርጥ ባልና ሚስት እስከመጨረሻው አላህ ያሳምርላችሁ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 Před měsícem +2

    ብሬክስ ተከባከባት አንተነህ ይለሀት ማርይምን በጣም ጥሩ ልጅነህ እግዜአብኤር ይጠብቃቹ መሴዬ ይገሬልሽ እግዜአብኤር ይፅናሽ😢😢❤❤

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 Před rokem +2

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ብሬክስየ ያንተ አይነቱን ባል ይስጠን ውለዱ ክበዱ 😍😍😍

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Před rokem +42

    እኔም በስደት ሆኘ የምወደዉ አባቴን አጥቸዋለሁ😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር መሢ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @ahlamdream7732
      @ahlamdream7732 Před rokem

      😭😭😭😭እኔም

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 Před rokem

      አብሽሪ ዉደ ሁላችንም ለዛዉ ነን 😭😭

    • @vshs7162
      @vshs7162 Před rokem

      እፍፍፍፍ ይከብዳል እህቴ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před rokem

      የኔ ናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ ከባድ ነው ነፍስ ይማር

  • @susutube6227
    @susutube6227 Před rokem +10

    ብሬክስ መልካም ባል ነህ ማሻ አላህ ለሚስትህ ያለክ ክብርና ፍቅር ድንቅ ነው ጎበዝ

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Před rokem +1

    ብረክስ እግዚአብሔር ያክብርህ ይሄ ሁሉ የአስተዳደግ ውጠት ነዉ ክብር ይግባችሁ ለወላጆችህ

  • @belinbelaayneshedegu8398

    መሢ እግዚያብሄር ያፅናሺ ወንድምሺንም ነፍሡን በገነት ያኑረው ብሬክሥ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před rokem +30

    ጡጦ ያስመሰልካት መስሎኝ ደንግጬ ነበር ። እንደዚህ ስትሞጋገሱ ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላቹ 🙏🙏

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o Před rokem +5

    አላህ ያፅናሽ መሲዬ አይዞሽ😍😍 ብሬክስ ምርጥ ሰው ነህ ሲበዛ አስተዋይ 👌😍😍

  • @almazitesfay
    @almazitesfay Před rokem

    እህታችንን መስየ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔን አይዞሽ ለእነሱን እአንጠቅማቸውም መፅናናት ይሻላል እንጅ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi Před dnem

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 Před rokem +6

    አላህ ያፅናናሽ። ሀዘን ከባድ ነው አብሽሩ ሁላችንም ወደዛው ነው የምንሄደው ከፈጣሪ የመጣ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @mekdesmekdes5256
    @mekdesmekdes5256 Před rokem +5

    ልጂ ይውጣልህ ብረየ በስደት ያለነውንም እንደ ብረየ አክባሪ የትዳረ አጋሪ ይስጠን

  • @user-fk8tf1gl9t
    @user-fk8tf1gl9t Před rokem +1

    እፍፍፍፍፍ እደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ወድምሽን ነፍሱን ይማር
    በሃዘን ላይ ያላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @user-vg6lo8nn2y
    @user-vg6lo8nn2y Před rokem

    ኣታ ቡሩክ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ብሬ ሓወይ ናይ ብሓቂ ሰብ ኢካ ንስካ
    ሜሲ ሓፍትና ውን ፅንዓት ይሃብኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Před rokem +33

    ጀግና ባል ነህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před rokem +8

    የመጨረሻ ሀዘን ያድርግልሽ መሲዬ ሀዘን በስደት እጅግ በጣም ከባድ ነው

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Před rokem

    አይዞሽ መሲዬ ተፅናኚ ብሬክስ እግዚአብሔር ያክብርህ እዲህ ነው ባል ጎበዝ 👏

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 Před rokem +1

    ብሪሪሪ 👌😍 መሲ ውዴ የሀዘን ህመሙ አለኝ በተለይ ትዝታቸው 😥 ፈጣሪ ያፀናሸ ማሚ🙏🙏🙏

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Před rokem +7

    ጎበዝ ነህ ወላሂ ስደት ላይ እንካን ሀዘን ደርሶብን ይቅርና እደውም ይክፍናል በርቱ 👍አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-mx1nt7sk7m
    @user-mx1nt7sk7m Před rokem +34

    ብርክሥ ለአተ ቃላት የለኝም ማርያምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 በቃ ሠው ማለት እንዳተ ነው😍😍😍😍😍

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před rokem

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ
    ዋውውውውው ፍቅራችንን ስትገላለፁ ደስ ይላል አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ብለሽ ስትመርቂው ደስ ሲል ብሬክስና መሲ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ልጂ ሮቤል እንቅልፍ ወደደው እንኳንም ያልተላጨሽ ፅጉር በመላጨት የሞቱንንም መመለስ አይቻልም ባህል ስለሆነ ነው እንጂ ጥሩ ባል አለሽ ወንድም ሁሉንም ነገር ያይስረሳ የሚያፅናና ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁላችሁንም

  • @mahiryimam1170
    @mahiryimam1170 Před rokem

    አሚን አብሽሩ አይዞቹሁ መሲ አችም ብርታቱን ይስጥሽ ሀያቲ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +34

    ክሪስቲያን ጓደኞ አለችኝ አብርን ነዉ የምንሠራዉ 4አመታችን መስክርም 1አባቷ ሞተባት ከዛ እኔ ሳላያት ሀማም ገብታ ወላሂ ፀጉሯን ላጪታዉ ብቅ ስትል ድግጥ አልኩኝ አይቻት በሆነ አላስላጫትም ነበር በጣም አሳዘነችኝ 😥 አሁን ጪቁሌ ናት 😥ፀጉር ቢላጪ የሞተ አይመጣም ቢመጣ ኖሮ እኔም እላጪ ነበር ሁሉም የዉስጥ ቁስል አለዉ 😥

    • @user-wr5xq4vw3b
      @user-wr5xq4vw3b Před rokem +2

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ለሞተ በክርስትና ስሙ መመፅወት እና ስራሃቱ የሚያዘውን መፋፀም ነው ይገርማል ፀጉር ተላጩ የሚል የተፆፈው የት ነው ስለተላጫችሁ የሞተ አይመለስ አጉል ባህል😔

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      @@user-wr5xq4vw3b በጣም ያው የኢትዮጵያ ባህል ነዋ ብቻ እግዚአብሔር ያጽናት 😢

    • @ufthyt7630
      @ufthyt7630 Před rokem

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦጥ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před rokem +1

      ውይኔ ምስኪን እህቴ ልክ ነሽ በፅጉር አይመለስ የሞት አጉል ባህል ነው እንጁ እና እግዚአብሔር አምላክ ያፅናት

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem

      @@karemaaa4945 አወ እኔም አባቴን ካጣሁ7ቀኔ ዛሬ😭

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +26

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ❤ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹🙏

  • @mimiraya7167
    @mimiraya7167 Před rokem

    መርዓትና ፅንዓት ይሃብኺ ብሬዋ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem

    መሲየ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፀጉር መላጨት እግዚአብሔርም አይወደው ሀጢአትም ነው ለሟቹም እረፍት ይነሳዋል እና ብሬክስ ምርጥ ባል ጥሩ አደረክ ያው እኛ እንደ ባህል ስለምንጠቀው ነው ቢቀር እምለው ባህል ነው

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před rokem +75

    የመዳም ቅመሞች እድህ እሚከባከብ ባል ይስጠን በደስታም በሀዘንም ሁሌም ከጎናችን እሚሆን 🥰🥰 ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😔

    • @user-vq2xs9oh4x
      @user-vq2xs9oh4x Před rokem

      አይዝሽ ማማየ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ከባደንወ።እኒም።አልቀሸአልወጣልኚ።አያቲ።ቢትሰቡችንበሰላምእዳገኛችወ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@user-vq2xs9oh4x ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምኢኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před rokem +1

      ዉዴ በቅንነትደምሪኝ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +6

    መሲ አይዞን መልካም ባል ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ጠንካራ መሆን ነው አይዞሽ ሁሉችንም አፈር ነን እና ወደ አፈር እንመለሳለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም በሀገር ነው እና የሚያምረው

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🌺🌺🌺
    መሲየ አይዞሽ መላጨት እግዚአብሔር አይፈቅድም

  • @AwitaFqr
    @AwitaFqr Před rokem +3

    ጎበዝ ብረክስ respect for your couples ❤

  • @user-sr5hg8nc3u
    @user-sr5hg8nc3u Před rokem +27

    ግን የ ሓበሻ ዎንዶች ለምን ልክ እነደ ብሬክስ ኣትሆኙ 🙏 ፍቅራቹ ይባረኽ ወገነቼ ❤🙏

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před rokem +5

      አላህ ነው የሚቀው ከካሜራ ጀርባ

    • @zk3815
      @zk3815 Před rokem

      @@yarab4997 😅👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@yarab4997 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@zk3815 ደምሪኝ

  • @samerh7623
    @samerh7623 Před rokem +10

    መሲየ አይዛሽ እኔና አች ባድ ቀን ነው ወድሞቻችንን ያጣንው ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን በጣም ከባድነው ወድምን ማጣት 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Před rokem +1

      አይዞሽ ማማዬ ነፍሳቸውን ይማርልን🙏😭

    • @samerh7623
      @samerh7623 Před rokem +1

      @@user-pl6dc5js6l አሚን ማማየ 😭💔😭😭

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
    መሲየ ልኡል እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před rokem +1

    መልካም ባል እደዚ ነው
    አይዞሽ እህቴ ነብሱን ከደጋጎች ጋር ያኑረው

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Před rokem +5

    መላጨት ጥሩ አይደለም ብሬክስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +7

    እኳን ደሕና መጣችሁ ምርጦቸ ብሬክስ የእውነት ምርጥ ባል ነሕ እኮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛♥️

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před rokem

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ነው የምንሔዴው ከአሁን በሃላ ሀዘን በቃ ይበልሽ ብሬክስ ለሚስትህ ምታረግላት እንክብካቤ ከጎኗ ሆነህ ስለምታፅናና ክብረት ይስጥልን

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o Před rokem +29

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭🎤

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +4

    *😳😳😳ፀጉርሽን ተከላሽው መስሎኝ ኧረ 🤭ይበቃል ይሄንን ያክል ሀዘን በቂ ነው የሄደ ወደ ዘላለማዊ ቦታው እንጅ ሌላ ቦታ አልገባም ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ አበርታት የሁሉም የሚያቀርበት መንገድ ነው ተጽናኑ*

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 Před rokem +3

    እዉነት ነዉ ሐዘን በሰዉ ሐገር ከባድ ነው እኔ ሀሌ እግዚአብሔር የምለምነዉ ነገር ቢኖር ሐዘኔን አይደለም ደስታዬን እንኳ በሐገሬ አድር ግልኝ ነው እምለዉ

  • @user-yn7xj8fj5w
    @user-yn7xj8fj5w Před rokem

    አሜን ወንድምሽ ነብሱን ይማረዉ ብሬክስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p Před rokem

    ተባረክ ብሬክሰ የእውነት መልካም ሰው እንዳተ ያለውን ያብዛልን ፍትህ ለሳወዲ እሰረኞች አይዞሺ መሰዬ ፀናቱን ይሰጥሺ ጠንከረ በይ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +19

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💖

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před rokem +4

    መሲዬ አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ብሬክስም እድሜ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏👍👍👍

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Před rokem +2

    ዋው ብሬክሰ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይሰጥህ ግን ምግብ ስትሰራ አሳየን እሰኪ ምን የአህል ትችላለህ ማየት እፈልጋለሁ የሚፈልግ ላይክ

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Před rokem +2

    መልካም ባል እንደዚህ ነው መልካም ባሎቺን ያብዛልን

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před rokem +3

    አይዞዋቹ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ውዶቼ ፍቅራቹ ለዘላለም

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +4

    መሲየ አይዞሸ ሀዘኑ መቸም አይጠፋ እኔ ወድሜ 15 አመቱ አባቴ 12 አመቱ ብቻ ሁሌም አይረሳቸዉም ሀዘን ባየሁ ቁጥር ለቅሶዉ ለራሴ ነው እኮን በሰዴት ላይ ሁኖ አይን አይቶም አይርሳ አይዞሸ በርቺ ብሬክሰ ምርጥ ባል ነህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ክፎን ያርቅላችሁ🌹❤

    • @temimaahmed9451
      @temimaahmed9451 Před rokem

      የኔ ማር አይዞሽ 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-qm6qo1ze8q
    @user-qm6qo1ze8q Před rokem

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህት አለም አይዞሽ
    በሃገርም የሚያፅናና የለምኮ በየቦታው ሙት ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን

  • @ggbghghgd3369
    @ggbghghgd3369 Před rokem

    እግዚአብሔር ይሃብኻ ክቡር ሓውና እግዚአብሔር ኣምላክ ሓዳርኩም ይባርከልኩም ውላድኩም እግዚአብሔር ብጥበቤን ሞጎስን የዕብየልኩም
    ንዛሓዝኑ ዘፀናንዕ ብፃኣን እዮም ይብለና እግዚአብሔር
    ንዝመቱ ወገናትና እግዚአብሔር ርስተመንግስተሰማያት የዋርሰልና

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 Před rokem +4

    ስደት ጉዳቱ ብዙ ነው ሀገራችንን አላህ ወሰላሙ ይመልስልን

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Před rokem +21

    አይዞሽ መሲየ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሞትም ደስታም እኛ ጋር ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር😥 በርየ እግዚአብሔር ያክብርህ🕊

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před rokem

    እግዚአብሔር ያፅናሺ መሲዬ ስታሳዝኑ ኡፍፍፍ መልካም ባል ብሬክስ

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 Před rokem

    ጥሩ ናው በርቱ ሁሌም እንደዚህ
    እንኳ ፈጣሪ አጽናናሽ እህታችን አይዞ

  • @fozitube9064
    @fozitube9064 Před rokem +6

    *የእዉነት የተላጨች መስሎኝ😭*

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Před rokem +4

    ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ በአሁን ስዓት እንድዝህ አይነት ባል እናሚስት ማገኛትከባድነወ አይለያችሁ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድምየ መሲየ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እህቴ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před rokem

    አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ነፍሰን ይማርልሽ መሲዬ አይዞሽ አይ ብሬክስ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፍቅራችሁ ይብዛ ጤናችሁን ይስጣችሁ አይዞአችሁ ስደት አይኑ ይጥፋ ብለካል በሬክሴ እውነት ብለካል እኔ የወጣሁበት ቀን እረግመዋለሁ ሁል ግዜ እግ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 Před rokem +19

    የኔ ዉቦች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @gbhcvvhjhvvf6854
    @gbhcvvhjhvvf6854 Před rokem +3

    ዋውውው ስያምር ጨጉራ ብራክሰዩ ተባረክ ወንድም

    • @alwaseem993
      @alwaseem993 Před rokem

      ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዊዊዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዊዊዉዉዉዉዉዉዉዊዊዊዊዊ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +1

    ብሬክስ ትለያለህ በጣም ጎበዝ ነህ
    እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494

    ብሬዋይ ለባም እግዚአብሔር ኣምላኽ ብፍቅሪ የንብርኩም❤️🥺

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 Před rokem +24

    በጣም ስዴት አይኑ ይጥፋ ወላሂ ከባዲ ነው በሰው ችግር ሀዘን አይሻው ነው ሁዘኑም አይጠፋም ሁላችንም በሰላም ለቤቱሰቦቻችን ያብቃን ያርብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před rokem +20

    ብሬክስ በጣም ነዉእማከብርህ ንፁህ ኢትዮጵያ ክርስቲያን❤🌹😍

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf Před měsícem +1

    በሰው ሀገርም ቢሆን መልካም አዛኝ ባል ካለ ሌላ አፅናኝ አያስፈልግም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @xegaxega4826
    @xegaxega4826 Před rokem

    effffff edme ena tena stahchu gobez tebarek mrti wendmie🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Před rokem +8

    በምን ቃል ልግለጽህ ብሬክሥ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን መሢየ አይዞሽ እማ ሞት ለሁላችንም ነዉ የሚቀር የለም እኔም በልጅነት ነዉ አባቴን ያጣሁት ግን የፈጣሪ ሥራ ነዉ አብሽሪ

  • @tube1601
    @tube1601 Před rokem +15

    በአላህ ደምሩኝ ኩላሊቴን አሞኛል ስደት ምርርርርርርርርርርር ነው ያለኝ ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ 😭😭😭ክርስቲያኖች በማሪያም ሌላ አይደለም 1kብቻ አስገቡኝ 😭😭😭😭

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 Před rokem +1

    ማሻአላህ ብሬ ተባረክ ሀዘን ጥሩ አደለም ማማየ ፈጣሪ ይቆጣል

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před rokem

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሣርፍልን

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +27

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 Před rokem

      አቦ አንተ ልጅ ይመችህ በየሄድክበት ኮሜንትህ ይመቸኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@mdenatshom6352 ደምሪኝ

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 Před rokem

      ጎበዝ ሰሌ ሁሌ ያገርህን ሰላም የምትመኝ የኔ ጀግና ወድም

    • @guni3764
      @guni3764 Před rokem

      ሥወድህ

  • @Tube-wm2wo
    @Tube-wm2wo Před rokem +3

    መሲየ በስደትላይ ሀዘን ከባድነው😭 ነገርግን ምርጥ ባል ሰጥቶሻል መሲየ ፍቅራችሁ ይብዛ 🥰

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አይዞሽ መሲዬ. ብሬክስ እግዚአብሔር ያክብርክ ትልቅ ነህ ትልቅ ያርግህ በጣም ነው የማከብርህ የምወዳችሁ መሲዬ እሮባ ብሬክስ. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምዎዳችሁ

  • @fatmafatama5789
    @fatmafatama5789 Před rokem +1

    መልካም ባል ነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +3

    ስታምሩ

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 Před rokem +24

    በስደት ሀዘን ከባድነው💔😭😭አይዞሽ መሲ ሁላችንም ችለንነው😭አይዞሽ ተበራቺ🙏ብሬክስ እንዳንተ አይነቱን ወንድ ያብዛልን 🙏ሮባ ተኛ🤣🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @user-id7qz5wo8x
      @user-id7qz5wo8x Před rokem

      ሀዘንከባድነው በሰውሀገር የቀመሰያቀዋል😥😥😥😥እኔም ውዱ ባሌ ሙቶብኝ እየተቃጠልኩነው በጣም ሲበዛከባድነው በሰአልሀምዱሊላህ አላህ ይራህምህ ውደ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Před rokem

    ጎበዝ በርቱው. አላህ. ፍቅራችሁን. ያብዛላችሁው ልጃችሀን ያሳድግላቸው

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem

    አይዞሺ መሲየ ብሬክስ አላህበፍቅር ያኑራችሁ👍👍👍