Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - ጃዋርን ወደፊት ያመጣው ግድያ | የሽመልስና የጃዋር ምልልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 48

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if Před 2 měsíci +14

    ከበቴ ኡርጌሳ ጋር በተያያዘ አይመስለኝም ያለው ሁኔታ አጠራጣሪ የሆነ ስልጣን ያመጣው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥቅም የሚያስቀር አደጋ መሠል ነገር የታያቸው ወይም ስለነገሩአቸው መሠለኝ ምክንያቱም ወጣቱን ለማሳመን በዚህ ግዜ ከእሱ በላይ የተሻለ ማንም እንደሌለ እናም ወደቀደመው ስራው እንዲመለስ ታዞም ሊሆን ይችላል ብለን ብናስብስ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Před 2 měsíci +13

    የጅዋር ይህች ጠጋጠጋ ለጤና አይደለም. መጪዉ ሁሉንም ያካተተ የአማራ መንግሥት ነዉ.

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 2 měsíci +5

    ድንቄም ፖልቲከኛ ያንን ሁሉ ምስኪን የ አማራ ሕዝብ አስጨፍጭፎ ስንት በ አማራ ሕዝብ ይጄኖሳይድ ቅስቀሳ አርጎ እድሁ በቀላል መመለስ ?!!ይህ ትልቅ ድፍረት ነው ለኢትዮጵያ በተለይ ለዓማራ ሕዝብ ንቀት ነው?!!ስውየው ጀውር ትብየው በቀጥታ ካለበት ተይዞ ለፍርድ ምቅረብ አለበት

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 měsíci

    Thanks Fetha Midya for sharing the truth New in Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Před 2 měsíci +6

    አቶ ጁሀር ባሉበት ሀገር አርፈው ልጅዋን ያሳድጉ ደም ካልጠራዋት በስተቀር ኢትዮጵያ ተመልስው ምንም ጠቃሚ ነገር ይስራሉ ብዬ አላምንም ይልቅስ ለህዝብዋ ለሚቆረቆሩለት የኦሮሞ ህዝብ ከአዲስ አበባ 30 ና 40 ኪሎ ሜትር ላይ የሚጠጣው ውሀ እንዲያገን የበኩልዋን አስተዋጽዋ ቢያደርጉና የሚወዱት አጫሉ ቤተስብና ልጆቹ ከአልቂት ውሀ እያጣሩ ከመጠጣት ቢያላቋቸው ይሄ ነው ለኦሮሞ ህዝብ መስራት እንጂ ለውንበር ብለው ይህን የመስለ እውቀትዋን ባያበላሹት እንደ አንድ ታዛቢ እናት እመክርዋታለሁ

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 Před 2 měsíci +1

    Plus he will be the next president of Ethiopia 🎀🎀🎀🌷🌻🌷🇹🇭🇹🇭🇹🇭🌻🌷🎀🎀🎀

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před 2 měsíci +1

    የገደልካቸው ኢትዮጵያውያን ዜጎች ይፋረዱህ ዛሬ ተገዶ የሚያሽቃብጥልህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገ ይፈርድብሃል !!! ዜጋ እየገደሉ ሽወዳ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 2 měsíci +6

    ጃዋርንማ OPDO አኮላሽታዋለች 😁😁

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Před 2 měsíci

      ሲረ ነፍጠኛ ኢንቤሌሲና ሁሉም አማራ ጠል ናቸው ገደል ይግቡ

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 Před 2 měsíci +2

    Jawhar is not scared of any body..he has free mind trust me😂😂😂 ...long life for jawhar...🎀🎀🎀💝🌷🌻🇹🇭🇹🇭🇹🇭🌻🌷🎀🎀

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 2 měsíci

    የጥቁር ሠው ሕይወት ከዝንብ ያነሠ በመደረጉ ለብዙ ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሖኑ፣ ዕራሠቸውን አግለው ከመቀጠል ይልቅ በድፍረት ተመለሠወ ሥሕተታቸውን ዕየቀጠሉ ማየት ትዕግሥት ያሣጣል።

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Před 2 měsíci

    TPLF Ke Bete Menegesetu Kaleweta Mecheme Ethiopia Selam Aynorateme .

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 2 měsíci

    ክልሎች ሐጋዊ የዘራፊ ገዳይና ቀማኛ ድርጅቶች ለመሖናቸው ገብታችሑ ዕመሐል ለመኖር ሞክሩና ትገነዘቡታላችሑ። ሺመልሥ አብዲሠ የሚነገረው ቃላቶች ከቅቤ ይቆጠር ቢገልም ከምረቃ ይቆጠርለት አብይ ለአሽከሮቹ የሠጠው መብት ነው። ለሐቅ ለፍትሕና የጋራችን ለሖነችው ኢትዮጵያ ለቆሙ ግን አፀፋው አሣዶ መገደል ሖነ ። ዕነኚሕ ከንቱዎች ናቸው የሚመሯችሑ።

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 2 měsíci +2

    ጂዋር አራጂ ነዉ ሺመልሥም እንደዛዉ

  • @SultanKelil-nh7jb
    @SultanKelil-nh7jb Před 2 měsíci

    ljur m', afuftu silhone anisamm

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 2 měsíci +1

    ከበቡሺ ራሱ ያሰገደላቸው የኦሮሞ ወጣት ተከበብኩ ብሎ የነሱስ ፍትህ አያያሰፈልጋቸውም ይች ጠጋጠጋ ማለት ሰልጣን ጥመኛነት ነው እንደተመኝ ይቀራል

  • @AmanAmanuel-cu7ek
    @AmanAmanuel-cu7ek Před 2 měsíci +1

    betie urgesa betam new miyasazinew miskin sew neber

  • @user-eh4ii3ik3k
    @user-eh4ii3ik3k Před 2 měsíci

    ተመለስኩኝ እጁ አለበት

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před 2 měsíci

    Amhara will independent country soon

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 měsíci +1

    6y6ylúú7 ማን ያምናል ጀዋርን፣ በፊት ያረገውን ማን ይረሳል?

  • @JemalMuhammed-jw2cy
    @JemalMuhammed-jw2cy Před 2 měsíci

    ጀዋር ቀጣፌ አማራሲታርድ የትነበርክ

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 2 měsíci +2

    አገር ያልወሰነው፣ ሰው ዘሩ አንድ ሳለ፣ ምነው ባዕድ ሆነ፤
    እግዜርን አይፈራ፣ ወገኑን የጠላ፣ ሰው እንደ አውሬ ሆነ፤
    ለእድገት አማራጭ የወንደሙን ሃሳብ፣ ልሳኑን አፈነ፤
    ፈጣሪን ዘነጋ, ወንድሙን ገደለ፣ ሰው ጠብ መንጃ አመነ፤
    የራሱን ወገኖች ኦነግ ፋኖ እያለ፣ ምነው ብልጽግና ገዳይ ብቻ ሆነ፤
    የወያኔ ውላጂ፣ ያብይ ብልጽግና ችግር አሳደገ፣ ረሃብ ገነነ፤
    ሦስት ሐይማኖት ነክቶ፣ አነበነብ እንጂ፣ አንድም ያላመነ፤
    ሀገር አስደፈረ፣ ደጋፊውን ከዳ፣ ስብዕናም አጣ፣ ትውልድ አመከነ።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před 2 měsíci +3

    ጃዌማ አበቃላት

  • @kd_obsu
    @kd_obsu Před 2 měsíci

    JAWAR ❤🦾🌳

  • @michaelroba7397
    @michaelroba7397 Před 2 měsíci

    Ato juhar Mohammed siraj batam minodawu wondimachin inku Ethiopian jagina lij naw Ethiopian bimara yemitanansi lji aydelem

  • @user-eh4ii3ik3k
    @user-eh4ii3ik3k Před 2 měsíci

    እዚህ አጋድሎን ኬኒያ ይኖራል የሌላው መገደል አያሳስበውም

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 Před 2 měsíci +1

    Koshasha sew malet jwar mew wild

  • @user-dl8ei9pd9v
    @user-dl8ei9pd9v Před 2 měsíci

    No!!!!!!l

  • @alemayehubekele811
    @alemayehubekele811 Před 2 měsíci +2

    አንተ ልጅ ግን ጁዋር ጃዋር ብለህ ልትሞት ነው እንዴ ይኸ ነፍሰ በላ አንተ ግን ኦነግ ነህ እንዴ

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay Před 2 měsíci

    amlak ethiopian ymlkte

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 Před 2 měsíci

    ጀዋር አራጂ ነዉ ገዳዬ ነወ ይህ ስጣን

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před 2 měsíci

    ይህ ሚድያ ጁሀር ጁሀር ስትል ነው የምትውለው::መልእክትህ ፍላጎትህ ይገባናል::አታራግብ ወሬ ማጦዝ ዘገባ ማቅረብ አይደለም::

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 Před 2 měsíci

    የኦሮሞ አስቃያሚ መግዛት ከብት ነው ወይ አማራ ማለት እትዮጲያ ማለት ነው ኦሮሞ ወዳመጣባት ጋና ነው ብሎአል መለስ ዜነዊ በቃ ቻው

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Před 2 měsíci

    Don’t forget Jawar Mohammed is not an angel for you to talk highly of him. You mentioned about Hachalu’s death. How dare you say he is not wanted by the Ethiopian government, because there was no crimes committed on his behalf. How could you forget the 300 plus Amharas and Orthodox Christian’s murdered at Shashemené at the result of Jawar’s vitriolic speech delivered on his OMN radio station. Although the killings of Amharas have become a norm under Abiy’s government, Jawar should have to be held responsible for the killings of innocent people that took place in Shashemené , at a time when Hachalu was murdered.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před 2 měsíci

    እናንት አራጆች የእናንተን ስልጣን ለማፀቆየት የትግራይን ወጣት አስጨረሳችሁ። አሁንም አልበቃችሁም መከላከያውን ካስጨረሳችሁ በኃላ ወደ ኦሮሞ ወጣት ዞራችሁ። እንግዲህ ተረኛ ደም እምባ አልቃሽ የኦሮሞ እናት ነች። አማራ አንዴ የዘር ማጣፋት ስለታወጀበት ደጁ ድረስ የተላከለትን አራጅ ቅንድቡን እየላጨ ይገላግለዋል።
    እጅግ በጣም የሚገርመው ደግሞ የትኛውም ለኦሮሞ ህዝብ እታገላለሁ የሚል የፓለቲካ ፓርቲ ይህንን የኦሮሞ ህፃን ለጦርነት ሲማግዱት ሊቃወሙ አለመቻላቸው ነው።

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 2 měsíci

    ጀሗር ከአብይና ግብራበሮቹ የከፋ በጣም ጠባብ ብሄርተኛ ነው: ለኢትዮጵያውያን አይመቹም: ለኦሮሞ ግን ምንም አይሉም:

  • @AaBy388
    @AaBy388 Před 2 měsíci

    .....አሁን ያለው መንግስ ደጋፊ በመሆናቸው ነወ።? 9:15 ወዮ ወዮ ትንተና። ድምደማ። ፐፐፐፐፐፐ ። የእንትን ምስክር እንትን አሉ። ለመሆኑ ስንት አመትህ ነው?😂

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 Před 2 měsíci

    ሽመልስም ሆነ ጃዋር ከእጅ አይሻል ዶማ ናቸው ሁለቱም አይረቡም ወናፎች ናቸው::

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Před 2 měsíci

    TPLF Ke Bete Menegesetu Kaleweta Mecheme Ethiopia Selam Aynorateme .