1001 ለሊት የመርከበኛው ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 05. 2023
  • #ተረትተረት#ethiopiantalesandfairytales
    Best 90s fairytale (Arabian Nights)
    #bestfairytailsinamharic
    #bestethiopianfairytails
    #ምርጥተረቶች
    #አሪፍተረት
    #ተረት_ተረት
    #Ethiopia
    #Amharic
    #AmharicAudioBooks
    #teretteret

Komentáře • 39

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před rokem +12

    ይሄ 1000 1 ለሊት የተሰኘው መጽሀፍ የልጅነት ትውስታዎቼን እየቀሰቀሰብኝ ነው።

  • @user-yi5fk7tr8x
    @user-yi5fk7tr8x Před 11 měsíci +1

    በጣም አሰልቺ አደረግከው አነባበብህ በጣም ይዘገንናል አማርኛ የማንበብ ክህሎትህን አሳድግ የሌሎች ሰዎች ተረክን ደጋግመህ ስማ

  • @beyenechoubeta3437
    @beyenechoubeta3437 Před rokem +3

    በጣም ትጎትታለህ !

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem +1

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
    ይሄና የግሪክ ተረቶች መቼም አይረሳኝም ;:

  • @liyutesfaye2882
    @liyutesfaye2882 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @rahmet123
    @rahmet123 Před rokem +1

    አላህ ርሀመክ የኔ ውድ አባት መቀመጫህ ጀነተል ፊርዶስ ይሁን በጀነት ይሰብስበን الف ليلا وليلا قصص كان يحكي لنا يا عمري 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 Před rokem +1

    በተለይ አተራረኩ በጣም ደስ ይላል
    Thank you !!!

  • @ImamAddisu
    @ImamAddisu Před 5 měsíci

    Thank you very very much. This 1001 book is the book that i found for more than 15 yr. It has 16 volumes, i found volume 2 only by 2003 E.C.

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před rokem +1

    እውይይይይ ልጅነቴ 😊 አረስቱን እንጂ ታሪኩን አላስታውስም 😂

  • @SemereMoges-hu3tc
    @SemereMoges-hu3tc Před rokem

    Betam yemalresaw metshaf new. Anebabebu gin chirash yemisb aydelem…. Ende, sintun besemanibet joro…..

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 Před rokem

    I loved the story ❤❤❤❤❤❤ thank you so much

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 Před rokem +3

    የልጅነት ትዝታዬን አመጣኸው... በልጅነቴ እጅግ በጣም የምወደው መፅሐፍ ነበር... በርታ ወንድማችን... የሀገራችንንም ተረቶች በእንዲህ መልኩ ብትተርክልን ለልጆች እጅግ መልካም ነው።

  • @bonsa_official
    @bonsa_official Před 9 měsíci

    Please አርምሞ Dr Elias Gabru

  • @Niku1799
    @Niku1799 Před rokem +1

    ንባብህን አስተካክል!!!!!!

  • @seidman3465
    @seidman3465 Před rokem +2

    ትንሽ ፈጠን እያልክ።ቃላቶችን ላለመግደፍ ሞክር።

  • @user-ur7hn7vi5g
    @user-ur7hn7vi5g Před rokem

    "አንድ ሺ አንድ ሌሊት " ይህን መፅሐፍ የት ነው የማገኘው ። የሚሸጥበት ቦታ ወይም የሚያውስ ???

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před rokem +1

    You have to improve your reading and the way you narrate

  • @yosefayana2558
    @yosefayana2558 Před rokem

    አቀራረብህ አተራረክህ ድንቅ ነው።ሁሉንም audio ደጋግሜ እየሰማኋቸው ነዎ።self developmental , motivational ና ስለገንዘብ የተፃፉ መፅሐፍትን በማቅረብ ህይወታችንን እንደምትለውጠው አምናለሁ።
    አሉታዊ አስተያየት የሚሰጡትን ደናቁርት ቅርሺያታሞችን ከቁብ እንዳትቆጠራቸው። ሀበሻ መቼም ወዳታች መጎተት እንጂ ወደላይ ከፍ ማድረግ አይችልም-የበታችነት ስሜት

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem +4

    ድምፅህ ያንገሸግሻል አተራረክህ አዙሮ ይጥላል ጊዜ አትግደል ሌላ ስራ ስራ ጅላጅል አትሁን ታሪኩን አሰልቺ አደረከዉ

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000  Před rokem +1

      አመሠግናለሁ

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Před rokem

      @@ethiopia3000 እዉነት ለክፋት አይደለም ያልኩህ ሰዉ መክሊቱን ማወቅ አለበት አለበለዚያ ድካም ነዉ።

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před rokem +2

    ባይመስጥም ድካምህ ስላዛዘነኝ በግርድፉ ሰማውት መጽሓፉ አይመስጥ የምተርክበት መንገድ አይመስጥ ግን ፍላጎቱ ካለ ግን ዘለ ዬቲዬብ ፊጥ ከምትል በር ዘግተ ተለማመድ ተከራይ ክከሆንክ ግን እንዳትሞክረው

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000  Před rokem

      አመሠግናለሁ

    • @samimark3660
      @samimark3660 Před rokem +1

      ቢያንስ እርሱ ሰርቶ አሳይቶናል አንተ ምንም ሳትሰራ የሰራን እንድማለት አይከብድም ?

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před rokem +1

      Minm tizita sileleh eko nw metsehafun yemiyawk yawkewal