Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ is live!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • Dawit Getahun family's entertainment channel

Komentáře • 54

  • @user-em7el6es9o
    @user-em7el6es9o Před 22 dny +6

    ተሾመ ሸፈራሁ ኮ/ር ዳዊትን እንግዳችሁ ስላደረጋችሁት እናመሠግናለን ።።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 22 dny +4

    ኮር ዳዊት ጽኑ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አገር ከማንም ከምንም በላይ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 22 dny +7

    ሰላም ኮር ዳዊት ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ተሽዬ የቢኒ ጓደኛ የሰፈሬ ልጅ ወንድሜ በርታ ሁሌም ሰላም ጤና አንድነት ለመላው የሀገሬ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbezahewHailu
    @AbezahewHailu Před 22 dny +12

    ድምፅ ጨመር አርጉ ስልኩንም ፃፉልን ጀግናችን ኮር እናከብርሀለን...

  • @user-dy7ii8ck9f
    @user-dy7ii8ck9f Před 22 dny +6

    እንዳያግቱህ በሠላም ገብተህልናል

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Před 22 dny +9

    በርቱልን ጀግኖቻችን 👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅❤❤

  • @Keryihun
    @Keryihun Před 22 dny +5

    ክቡራን የዚህ ዘመን የተከበረቺዉ ሀገራችን ኢትዮጵያና የተከበረዉ የአትዮጵያ ሕዝብ እዉነተኛ ልጆች ክቡር ጀግናችን ኮ/ር ዳዊት እና መሰል አብሮ ሰራተኛ ወንድሞቻችን !!! በዚህ ዘመን ስለምትወዷት ሀገራችሁና ስለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምና ደህንነት ሊያፈርሷትና ሕዝቧን ሊበትኑ ከተደራጁት ባእዳንና ባንዳዎች ከፈጣሪም እርዳታና እገዛ ጋር ልታድኗትና ልትታደጓት ለሕዝባችሁም እዉነተኛ ሀሣብ በማቅረብ ልታድኑት ስለከፈላችሁት እጅግ ዉድ ዋጋ የኢትዮጵያና የተከበረዉ የሕዝቧ አምላክ እግዚአብሔር የልፋታችሁንና የጥረታችሁን የትጋታችሁን ዋጋ እርሱ በራሱ እጅ ይክፈላችሁ እላለሁኝ ። ክቡራን ወንድሞች !!! የተከበረዉ መሪያችን ክቡር ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ !!! ከተከበረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብራክ የተገኘ የሕዝብ ልጅ ስለሆነ እርሱ ጠቅላዩ !!! ክቡሩን የሰዉን ልጅ ሁሉ ፈጣሪ በመልኩና እንደምሳሌዉ እንደፈጠረዉ ከፈጣሪዉ ቅዱስ ቃል ከወንጌሉ የተማረና የተረዳና ፈጣሪዉም በማስተዋሉ የሞላዉ በመሆኑ ፈጣሪ በአለም ሁሉ ላይ ያለዉን የሰዉን ልጅ ሁሉ በፍቅር የሚወድና የሚያከብር መሆኑን ስለሚያዉቅ ክቡሩ መሪያችንም ፈጣሪ እኔ እንደወደድኋችሁ እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ !!! ወንድም ወንድሙን ይዉደድ !!! ወንድሙን የሚጠላ ነብሰገዳይ ነዉ ወንድሙን የሚጠላ ሞት ተፈርዶበታል ብሎ ፈጣሪ በቅዱስ ቃሉ እንዳስተማረን ስለሚያዉቅ የኢትዮጵያና የሕዝቧ መሪ ደግሞ ሀገሩንና ሕዝቡን እንደፈጣሪዉ ቃል የሚወድ መሆኑን ቃሉንና የፈጣሪን ክብር የሚያዉቅ እምነት ያለዉ ሕዝብ ሁሉ ያዉቀዋል ፤ ደግሞም ፈጣሪ መርጦ ስለሰጠዉ ንጉሥና መሪ ፈጣሪዉን አምላኩንና አባቱን እግዚአብሔርን በእጅጉ ያመሰግነዋል በእጅጉም ያከብረዋልና ። ክቡራን ወንድሞች እናንተም ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከሚወድ ልበ ብርሃንና ጥበበኛ ከሆነዉ መሪያችን ጋር እዉነተኝነትን በመላበስ ከሕዝባችሁ ጎን ሆችኋልና ፈጣሪ በእጅጉ ይባርካችሁ !!! ይቀድሳችሁም !!! አሁንም ፈጣሪ ጌታ ኃይልን ብርታትን ጽናትን አብዝቶ ይቸራችሁ !!! እላለሁኝ ። በርቱልን !!! ጌታ ሰላሙን ጤንነትን ይቸራችሁ !!! ጥበቃዉንም በእጅጉ ያብዛላችሁ እላለሁኝ በወንድማማችነት ፍጹም ልባዊ ፍቅር ተሳስረን በኅብረት ለሀገራችንና ለሕዝባችን ሰላምና ደኅንነት ዘብ እንቁም !!! ፍቅር ያሸንፋልና !!!

  • @dangnachewgemechu1956
    @dangnachewgemechu1956 Před 22 dny +8

    ዴቭ ዲያስፖራውን ቀጥቅጥ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 22 dny +4

    Wooooooooooooooo በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 22 dny +5

    ድምፁ እይሰማ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 22 dny +6

    ሀይ ኮር ዳዊት ይምጣብኝ

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před 22 dny +3

    ዴቫዬ ውዳችን የኢትዮጲያ ጀግና እንወድሀለን እናከብርሀለን 🎉🎉🎉

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Před 22 dny +3

    ዴቫችን እንኳን ደህና መጣህ ለሀገራችን ሰላም ።

  • @seyatsion7481
    @seyatsion7481 Před 22 dny +3

    ኖርማልና አቭካክ እዝዳሮቪያ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትት ይበልን ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 22 dny +4

    The media king Core ⭐️Dwit , you’re true Ethiopian .
    One Ethiopia, one God One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed only
    Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️

  • @AmanRedi-hx4zi
    @AmanRedi-hx4zi Před 18 dny +1

    ጀግኖች በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-dy7ii8ck9f
    @user-dy7ii8ck9f Před 22 dny +4

    አንጀክስሽ ጉራህ ሁሉ ነገርህ ዳዊት ተመቸኸኝ አይ ዴቫዬ ረፈረፍካቸው

  • @mathiashaile4479
    @mathiashaile4479 Před 22 dny +4

    Core dawit my hero the Iron man 👍

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Před 22 dny +3

    ይሰማል ጀግናች ኮርዳዊት

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 22 dny +4

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @african-2000
    @african-2000 Před 22 dny +2

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha Před 22 dny +5

    Hi Deve Sellam❤❤❤❤

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my Před 21 dnem +1

    ዴቭ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና የጀግና ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ❤

  • @AbezahewHailu
    @AbezahewHailu Před 22 dny +4

    Ahun yisemal aeif new 97.1 enameseginalen

  • @fourtyplus705
    @fourtyplus705 Před 22 dny +4

    ሰላም

  • @tesfayetegene4555
    @tesfayetegene4555 Před 22 dny +4

    አይሰማም

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 Před 22 dny +2

    We love you too core dawite❤❤❤

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Před 22 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewdegaga8682
    @getachewdegaga8682 Před 22 dny +4

    Maryland 111

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr Před 22 dny +4

    ሀገርን ሰላም እንዳትሆን ሌቦች ቀን ሌት የምሠሩ ሰለሆነ ከቀበለ ጀምሮ ሕዝብ በመሰብሰብ ስስተም ቁጥጥር ና መርመራ በማዘጋጀት ለየአንዳዱ ሰው ንሕጸና በማረጋገጥ አሰራር የማጥራት አይዘጋጅም????!!!

  • @tahsasamare9044
    @tahsasamare9044 Před 22 dny +3

    ዘፈኑቢዘጋ

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib Před 22 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉111

  • @tigist64
    @tigist64 Před 22 dny +2

    ❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayBekele-eq2ym
    @AlemtsehayBekele-eq2ym Před 22 dny +3

    ሰላም ዴፍዬ

  • @gebeyehuworku189
    @gebeyehuworku189 Před 19 dny

    Remember that every single politician is a man or a woman with a loving family.

  • @user-dh6pl5kb9c
    @user-dh6pl5kb9c Před 22 dny +2

    ዴቭ የሀገር ኩራት

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Před 22 dny +4

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @NibratuLiraso
    @NibratuLiraso Před 22 dny +2

    Yisamal

  • @user-nn3ut4mg9x
    @user-nn3ut4mg9x Před 22 dny +2

    Yatydy altasamam

  • @DelbarRameto
    @DelbarRameto Před 22 dny +3

    ዴቭ ድምፅህ አይሰማም?

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba Před 21 dnem +1

    ኮረችን ፱፱ '፩

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 15 dny

    ኮር ዳዊት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጃችን እውነትን ኢትዮጵያዊ፣ ሀገር ወዳድ፣ ጀግና ምርጥ የጀግና ልጅ ሳይታክት በገዛ ገንዘቡ ለኢትዮጵያ የታገለና ውሸታሞችንና የሀገር ሻጭ አተላዎች ለዶላር ህዝብ ያስጨረሱትን ተከንሲሶችን የቀበረልን ትልቅ ሰው ነው። እንደሱ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን። ዴቫችን በርታልን።

  • @NibratuLiraso
    @NibratuLiraso Před 22 dny +2

    Are Dev Yiqoraraxal

  • @tigabogale8129
    @tigabogale8129 Před 21 dnem

    We

  • @tesfayedebaba2390
    @tesfayedebaba2390 Před 15 dny

    Hi dav

  • @AbezahewHailu
    @AbezahewHailu Před 21 dnem +1

    Kor agazi tube weym masresha xefabny ebakih afalgeny samint alefew ...wendmen afalgeny kor dawit ebakh

  • @Amaanogate-sc2ql
    @Amaanogate-sc2ql Před 20 dny

    dv deronu mexa

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Před 19 dny

    ጁንታው ከራያ ወጣ ወይ ኮር ዳዊት መረጃዎች ሥጠን

  • @Amaanogate-sc2ql
    @Amaanogate-sc2ql Před 20 dny

    dv አንተን ከለስማን አጌረ ያሌች አይመስለንም

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i Před 22 dny +3

    የአብይ ተቀጣሪ👎

  • @ZestOrange
    @ZestOrange Před 20 dny

    🧶 Cor. Dawit! Yhen temelketu. Titled in Amaregna ......
    "Tigray Wust Yalewun Gud Adametu Asdemetu!"
    @edmondberhane
    CZcams

  • @dsdzzkhtiuh1126
    @dsdzzkhtiuh1126 Před 22 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤