አዲስ ዝማሬ | ሩፋኤል ብዬ | ዘማሪ ሚኪያስ መንገሻ New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmure Zemari Mikiyas
Vložit
- čas přidán 21. 12. 2023
- This all songs are mine. Listen and let us worship our God.
© miki ze Rufael ሚኪ ዘሩፋኤል
ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ ሼር እንዲያደርጉ በአክብሮት ትህትና እንጠይቃለን 🙏
#ሩፋኤል
#ሩፋኤል_ብዬ #rufael #zemari #mikiyas #ሚኪያስ #መንገሻ #አዲስ_ዝማሬ
የተዋህዶ ልጆች like እና comment #Subscribe በማድረግ ለሌላ ሰው እንዲደርስ ያድርጉ like እና comment ስናደርግ CZcams በራሱ ለሌሎች ይጋብዛል
ሰብስክራይብ Miki_Ze_Rufael
#Like #Comment #Share #Subscribe
#Orthodox #Ethiopia #Eritrea #mezmur
© Miki Ze Rufael
Subscribe Miki_Ze_Rufael
"እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት!"
@Mahibere Kidusan @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ @Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos @Mahber Media- ማህበር ሚዲያ @AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም @EOTC TV @Mahibere Kidusan @Donkey tube @Hanna Yohannes-ጎጂዬ @Henok Haile - Official Channel @ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም Kesis Henok Weldemariam @EBC @ebstv worldwide @Seifu ON EBS @Kana Television @Abel Birhanu
ሩፋኤል ብዬ ስጠራ ምስጥረን ሁሉ ሳወራ ትላንት የረዳኝ ፀሎት ዛሬም ይድራሰኝ ለልጅ እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 💖💖💖 በእውነት አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ዛሬም እርዳኝ 😢
amennnn
✞ ሩፋኤል ብዬ ✞
ሩፋኤል ብዬ ስጠራው
ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው
ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ
ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ
ሩፋኤል ብዬ አንደበቴ ለምዶት ስምህን
ሩፋኤል ብዬ ልጅነቴ ቀምሶትፍቅርህን
ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ
ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብላ
/አዝ=====
ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ
/አዝ=====
ሩፋኤል ብዬ ህመሜ እንዳይጸና ክፋቱ
ሩፋኤል ብዬ መድሐኒት እንዲሆን ሀሞቱ
ሩፋኤል ብዬ ካጠገቤ እንዳትርቅ ከጎኔ
ትዳሬ እንዲጸና ሩፋኤል እንዲበራ አይኔ
እዝ =====
ሩፋኤል ብዬ ከአምላኬ ስትላክ ለምህረት
ሩፋኤል ብዬ ስትጠብቀኝ ቀንና ለሊት
ሩፋኤል ብዬ ባስከፋህ በትግስት እለፈኝ
ምልጃህ እረድኤት ያግዘኝ እኔን ይደግፈኝ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሚኪዬ
ፀጋውን ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤል ያብዛልህ 🥰🥰
bebetu yastinah wendime ሩፋኤል ይጠብቅህህህህህ
Atintin miyalemelim zimare melayiktn yasemaln mikiye ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
አሜን
atinitin yemalemelim yemelahikit zimare yasemalin 🙏🙏🙏እልልልልልል
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን
Wendme fetari yebarkh
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሳማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጣብቅህ
❤❤❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ እድሜ ጤና ይስጥሕ
አሜንኗ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ቅዱስ ሩፋኤል
አሜን
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
amennnn
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ በርታልን ❤❤❤❤
Amen amen
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን
Zimare melakitin yasemalin wendime
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ
Zemare melaekiten yasemaline wendimachen tsegaun yabzalike
👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን
Amen Amen Amen zemare malahikt yasamalen❤❤❤❤❤
Amen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
Demarest melak Yasemalin
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤
amennnn
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማቺን ❤❤❤እሩፍኤል አባቴ 13❤️👏🕊
አሜን
Ante barich
የእኔ ውድ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
zimare melaiktin yasemalin wandimachin
Ameen
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን❤
Amen amen
zemari melakatn yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Rufahel abate🤲🤲🤲🤲
Amen
ሚኪዬ ዝማረ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
Zemre mlketn yesemlen mko
አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሚኪዬ 🥰👏
Amen
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ
አሜን
❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
amennnn
ሚኮ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🥰🥰🥰 ወንድማችን በርታ 🥰 እንኩዋን ለቅዱስ ሩፋኤል በሰላም አደርሳችሁ
አሜን አሜን
Mikoye wendime bertalign rufael tsegawin bizit yarglign ......endet des yemil mezmur nw be dingil😍😍😍
አሜን
enkuan aderesachu tahisas 13
zmare melaiktn yasemalin wendmachin
Amen amen
ሚኪዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሚኪያችን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን
ሩፋኤል ብዬ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሚኪ በርታልን ደስ የሚል መዝሙር ነው ሩፋኤል አባቴ ይጠብቅህ🙏❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
Amen amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን
*_Qooqa garaa garaatiin, faarfannaa galataatiin, weedduu hafuuraatiinis wal harkaa fuudhaa! Garaa keessan keessatti faarfachaa galata gooftaa dhageessisaa! Efisiyon 5÷19_* 🕊️
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
*_Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll_*
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
*_Ellllllllelllllllllellllllllllellllllllllelllllll_*
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
*_Ellllllelllllllllellllllllllelllllllllelllllelllll_*
_*Farffanna ergamoota kan miira kakasu lafee jajabbeesu dabiloosi barbadeesu Waqaayyoo gammachiisu nuu yaa dhageessu AMEN🤲🏼🕯️*_✝️✝️👏🏻
atinitin yemalemelim yemelahikit zimare yasemalin 🙏🙏🙏እልልልልልል
amennnn