"እንዲህ ብለህ የገጠምክላት ያቺ ቆንጆ ደህና ናት? ያቺኛዋስ? ይሉኛል" ሰለሞን ሳህለ ያፍቃሪ ሰው ትንፋሽ ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2021
  • #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
  • Zábava

Komentáře • 21

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 Před 8 dny

    ሰሌ የእኔ ፋርጤ ወንድም! ትችላለህ አይገልጸውም። አይቫኒቭን

  • @baawlaaw164
    @baawlaaw164 Před 2 lety +2

    አማርኛው እራሱ ከባድ ነው.....amazing

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 2 lety +4

    በጣም የምፈልገውና የሚመቸኝ ፕሮግራም ብሳተፍ ደግሞ ደስ የሚለኝ ግን ዩቲዩብ ላይ አጋጥሞኝ አያውቅም

  • @abdued700
    @abdued700 Před 3 lety +4

    ማሻ አላህ ነው እንደዚህ ተመልካቹን ያከበረ ጥሩ ዝግጅት የተደረገበት የስነ ፅሁፍ መድረክ ማግኘት መቻል በርቱልን ማሻ አላህ ነው የምላችሁ

  • @colliebade4571
    @colliebade4571 Před 3 lety +2

    Sol #1eko nw betam nw yemwedew
    Yechelal .....solomon lezelalem yenur ✊✊✊

  • @oritadmassu3053
    @oritadmassu3053 Před 2 lety +1

    Solomon your are the best poet

  • @bezaderseh4620
    @bezaderseh4620 Před 2 lety +2

    I am so glad i found this program.❤❤❤👍🏽👍🏽👍🏽 👏👏👏👏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Před 2 lety +2

    በጣም ገራሚ የሆን አቀራርብ ነው

  • @user-yy3jz2nh6z
    @user-yy3jz2nh6z Před 6 měsíci

    Andet new desa yemilew tebarek abo

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201

    He is right personally I prefer audio books bcz I can listen them while I’m driving home to work and from work to home which is round trip 100 km . I purchased some books but never got a time to read it and still on my book shelf hoping I will read them when I get a chance. So it’s a good idea to have a hard copy and audio books if u can

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety +1

    Thank you for sharing 🙏

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Před 2 lety +1

    respect!

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j Před 2 lety +1

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው በርቱ።ደራሲው አነበበው ግጥም ላይ ግን ደብተራ የአዋቂ ስም እንጂ የማንም መተተኛ ጠንቋይ ስም አይደለም።

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s Před 2 lety +1

    Yesewyewn chanal weym ye fb akawnt smun btnegrun

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před 2 lety +3

    የገጣሚሰው ቋንቋ ይገርመኛል ገጣሚ መሆን በጣምነው የምፈልገው ግን ግጥም አይመጣልኝም🙄

  • @habeshahouse3296
    @habeshahouse3296 Před 3 lety +3

    መቼ እና የት ነው በየሳምንቱ የሚካሄደው እንደው ለመገኘት ነበር ፍቃዳቹ ከሆነ

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 3 lety

      በደስታ
      ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት: ኢክላስ ህንጻ::
      እስከ ነሀሴ አስር የሚቆይም የመጽሐፍት ኤግዚብሽን እና ባዛርም ስላለ በዚያውም ይጎበኛሉ

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 3 lety

      ቅዳሜ ከ አራት እስከ ስድስት ሰአት

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 2 lety

    ግጥምን በጃዝ ወይስ ጃዝን በግጥም? መዋዋጥ አያስከትልም ወይ?