Badr Convention 2024 Dallas

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024

Komentáře • 55

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před měsícem +8

    ሸህ ሀሚድ ሙሳ የኔ ውድ ሰው ። ሁለቱን ኘሬዝዳንት ሁላችንም አላህ ይውደዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ። ሀሩኖች አላህ ከናንተጋ ይሁን የኔ ምርጫ ናችሁ

    • @aminaahmed470
      @aminaahmed470 Před 28 dny

      ምድረ አጭበረባሪ ሁላ ሙስሊሙን ከፋፍላችሁ ባጀቱን ለመብላት እየተጠቃቀሳችሁ ከወጣት እስከ ሺማግሌ አደራጂታችሁ ስልጣን ከእጃችሁ እንዳይወጣ አህባሺ ጂኒ እያላችሁ ምስኪኑን አህለ ሱና እያስገደላችሁ ስንት አመት ነዉ በዚህ ዱኒያ የምትኖሩት በመስጊድ ስም የዘረፋችሁት ሃብት ሱሚ ይሁንባችሁ አባቶችን እያስለቀሳችሁ ቤታችሁ ነቀርሳ ይዛችሁ እንደገባችሁ አትርሱ ምድረ ባላገር ዛሬ ሱፍ ለባሺ ሆናችሁ ዲኑን እየተሰደቡ አንተ እስላም እየተባሉ እየተተፋባቸዉ ዲኑን እዚህ አድርሰዉ እናንተ ዛሬ የምታሰቃየቸዉ አላህ በመጂሊስ ረብጣ ብር አይናችሁ ታዉሯል አላህ ፍርዱን ይፈርዳል የኢትዮጵያ ሙስሊም እናንተ ብቻ ናችሁ?ዋህብያን አላህ ከአለም ጠራርጎ የሚያነሳበት ቀን ቀርቧል እስከዛዉ ትናንት የምናዉቃችሁ ባለፋብሪካ ባለ ብዙ ሃብት አመዳችሁን ኡማዉ ላይ አራግፋችሁ ለሰዉነታችሁ እንኳን ይማትጠነቀቁ የተቀለበ ኮርማ በሬ አክላችሁ ታሳስራላችሁ ታስገድላላችሁ ለሁላችንም ካቲማችንን አላህ ያብጀዉ ክብሪያ የአላህ እና የአላህ ብቻ ናት እድሜ ከሰጠን ሁላችንም እንተያያለን አላህ ሁሌም ከተበዳይ እና ከታጋሾች ነዉ አላህ ሃቁን ያሳዉቀን ያባቶቼ ለቅሶ የሚታበስበት ቀን ይቅረብ ለሁላችንም የስራችንን ዋጋ ይስጠን!!

  • @user-tn9rx7cv9g
    @user-tn9rx7cv9g Před měsícem +5

    ሃሩን ሀሩን መሻ ኣለህ ኣላህ ይጣብልን ያእስላም ፋርጦች

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ሸይኾቻችን። በተለይ የሙስሊሙን ኡማ ጥያቄዎች ነቅሳችሁ በማውጣት ለሚመለከተው አካል ማሳወቃችሁ፣ ለብሔራዊ ምክክር አጀንዳ አደራጅታችሁ ማቅረባችሁ ከልብ ያስመሰግናችኃል።
    የሐሩን ሚዲያ ጥንካሬ ልፋትና ጥረት ግን ከምንም ከማንም በላይ ከፍተኛ ምሥጋና ሊቸረው ይገባል። ተባረክ ዓብዱረሂም። ሐሩን ሚዲያ ከፍ ከፍ በልልን‼

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 Před měsícem +2

    Mha Allah Allah yasakalin

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 Před měsícem +2

    አላህ ይጠብቃቹህ ሁላቹህንም የበጠ ደረጃ ያድርሳቹህ

  • @cf5682
    @cf5682 Před měsícem +2

    ጀዛኩም አላህ ኸየር

  • @user-lf6hd2fn4k
    @user-lf6hd2fn4k Před měsícem +2

    በርቱልን አገረችን ሰላም ያረገው

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Před měsícem +3

    አህለን🌾🌾🌺🌺💐❤❤

  • @MuhabaAwel-kt9rv
    @MuhabaAwel-kt9rv Před měsícem +2

    ለድከምህ ከይር ጄዛ አለህ ይክፈልህ ወንድማችን በርቱልን

  • @HalidSeid-ol1ph
    @HalidSeid-ol1ph Před měsícem +1

    اللهم انصر الإسلام والمسلمين

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +2

    መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ❤❤❤❤❤

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +1

    ሱበህን አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HijgHfiy
    @HijgHfiy Před měsícem +2

    አብዱረሒም ታልከው እኔም ሁለዜ የማስበው ነገር ፤ የተገደሉ ምንም አይነት ነገሮችን የሚስተላልፉት ማናቸው እይት፤ ኦሮሞ ሌላውም ቢታይ አንድ ነገር ሲፈጠር በየሚድያው አይታይም::ስለዚህ የአማራ ልጅች

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Před měsícem +1

    አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ ሙስሊም አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ያረብ አህለን ሀሩኖች ወንድሞች አባቶች

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +3

    ማሻ አላህ አላህ አክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 Před měsícem +4

    ሀሩን ሚድያ ብቸኛው የዑማው ድምፅ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +2

    መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před měsícem +1

    Maalesh ayesmam Baraka Allahu fekum

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 Před měsícem +1

    Mahllah

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +1

    መጨራሸቺን ያሰሚሪልንንንንንንን. አቢዲል ራህም ጀዘከለ ከከይራን🎉🎉🎉🎉

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před měsícem +2

    ሀሩን ሚዲያ ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @abdilfetanur1444
    @abdilfetanur1444 Před 29 dny

    Masha Allah hulem muslim sidu new allah itebkechu bertu ❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +2

    ማሻአላ

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před měsícem +1

    ሀሩን ቃልም የማይገልፀው ውለታ ነው የዋለው አላሀሰ ውለታህን ይክፈልህ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před měsícem

    አላህ ይጠብቅልን ውዲ አባትወንዲሟቾ አላህአገራችንንረላምያውርዲልንያርብ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +1

    ወአለይኩም አሰለም ዎራህመቱለህ ዎበራከቱሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Před měsícem +1

    መሸሀለ ኡለመዏች❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před měsícem +1

    Jzkumullah Harun Media 29:45 31:18

  • @user-hm4si6tr7b
    @user-hm4si6tr7b Před měsícem +1

    ማሻላህ

  • @user-ld3tj2fq1v
    @user-ld3tj2fq1v Před 29 dny

    👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před měsícem +1

    ሁለቹም አለህ ይቢቀቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ. ያራቢቢቢቢ

  • @halimaadam8771
    @halimaadam8771 Před měsícem +1

    አሕለንን

  • @user-px8cg3sz2m
    @user-px8cg3sz2m Před měsícem +3

    ሀሩን የሙስሊሞች ድምፃችን በርታ

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b Před 29 dny

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @Abuki-gh3su
    @Abuki-gh3su Před měsícem +1

    አህሌን ወህሣልን

  • @user-ls2qe9gl6l
    @user-ls2qe9gl6l Před měsícem +1

    ❤❤መአላህ

  • @Mohammad-np6bk
    @Mohammad-np6bk Před měsícem +1

    አህለን🎉🎉🎉

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před měsícem +1

    33:20 33:22 33:28

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +2

    💖🕋💖🕌🕋🌹💖🕌🕋🌹💖🍎🕌🕋🌹💖🍎🕌🕋🌹💖

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před měsícem

    አላህ አገራችንን ኖላምያርግልን

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 Před měsícem +1

    ድምጻችን መች ተሰምቶ ያዉቃል እንኳን ድምጻችን ሊሰማ ለጥቃታችን በች ከለላ ሆናችሁልን ጠንካራ እስላም ሲኖር ነዉ ጠንካራ ተቋም ሚኖረዉ ለችግር መች ደርሳችሁ ታዉቃላችሁ እስቲ የሙስሊም ችግር የኔም ነዉ ካላችሁ እኔ ግን አላህ ፊት ጠይቃችኋለዉ

  • @user-fd6yt8ez7n
    @user-fd6yt8ez7n Před měsícem +1

    መጂሊስ የግሉ ወታደር ማሰልጠን አለበት ቤተክርቲያን ፋኖን አስጥነው እያስጠበቁነው

    • @user-fd6yt8ez7n
      @user-fd6yt8ez7n Před měsícem

      አስልጥኑን በራሳችን ስቅ አፋር ክልል በድብቅም ቢሆን አሰልጥኑ ፋኖ የካፊሮች ጠባቂነው

  • @cf5682
    @cf5682 Před měsícem +1

    ማሻአላህ

  • @user-ls2qe9gl6l
    @user-ls2qe9gl6l Před měsícem +1

    ላይክአርጉየትናችሁ

  • @asiaump
    @asiaump Před měsícem +4

    ሀሩንየሙስሊሞችቀኝጅ

  • @user-fd6yt8ez7n
    @user-fd6yt8ez7n Před měsícem +2

    ሀሩን ሚድያ ጥሩ ስራ ይዘሀል፣ተቀሳቅሳችሁ ስሩ ደቡብ ብቻነው እየሰራችሁ ያላችሁት አብይ 4 ኪሎን ብቻ እንደሚያስጠብቀው

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 Před měsícem +2

    Ye setoch hijab batimirti beti indifakad

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 Před 28 dny

    የዉሸታም ስብስብ አላህን መሸወድ አይቻልም ይሄ ዱኒያ ነዉ!!