በ100 ሺ ብር ብቻ የማይታመን አዋጭ ስራ፣የብሎከት ማምረቻ ማሽን ዋጋ | block making machine price in Ethiopia| Gebeya
Vložit
- čas přidán 17. 07. 2022
- በ100 ሺ ብር ብቻ የማይታመን አዋጭ ስራ፣የብሎከት ማምረቻ ማሽን ዋጋ | block making machine price in Ethiopia| Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv
በ200 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ
ቤት ሰሪዎች ብሎኬት ከውጪ ከምንገዛ ብንሰራ አሪፍ ነው
ጥሩ ስራ ለመስራት አስበህ ተነስተህ አጨራረሱን አታበላሸው፡፡ ሰዎች ካንተ ቪድዮ ተምረው ሰራ እንዲሰሩ ካሰብክ ሁሉንም ነገር በሃቅ አብራራ፡፡ የማሽኖቹን ደካማ ጎን አትደብቅ ፡ ብዙ ቪው እና ስፖንሰር ለማግኘት መዋሽት ብዙም አይጠቅምህም ፡ ረጅም ርቀትም አያስኬድህም፡፡ ብሎኬቱን ማመላለስ ቢቀር እንኩዋን ለብሎኬቱ መስሪያ የሚያስፈልገውን የሲሚንቶ እና አሸዋ ቅልቅሉን ማመላለስ እንዳለ ተናገር፡፡ ሲሚንቶ ማቡኪያ እንደሚያስፈልግ ፡ ብሎኬቱ የሚሰራው ሊሾ መሬት ላይ መሆኑንም አትደብቅ፡፡ ሰራውን ለመጀመር የሚያስፈልገውን ዋጋም የዛችን ማሽን ዋጋ ብቻ አስመስለህ በጣም አጋንነህ ቀንሰህ አትናገር፡፡ መከርከኝ ብለህ ሌሎች ሰዎችን እንደምትለው ፡ ምቀኛ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ለረጅም ጊዜ እየደወልኩ ማሽኑን ጠየኩ ግን ሁሌ የለንምነውምትሉት፡የማታቀርቡትን፡አታሳዩ ውሸትጡሩ አደለም
ለፈጣሪህ የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ በተቃራኒው ለችግርህ የፈጣሪን ታላቅነት ንገረው! ያኔ ችግርህን ከላይ ወደታች ማየት ትጀምራለህ።🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከጣውላ ውጭ ነው የምሰራ?
በሶላር ሲስተም ሚሰራ የብሉኬት ማምረቻ አላችሁ?
አሁን የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ ትችላለህ ???
አተልጅ ልዪሰውነህ ከዘረኝነት ዬፀዳህ እኔ አማራንኝ ግን አተን ሳዪ አድነት ዪታዬኛል እኔም ዘረኝነት አልወድም ተባረክ ዬምቶዳቸውን ሰወች ያቆዪልህ ጥሩትምህርት ነው ወድም ❤❤❤
ለመግዛት ሌላ አማራጭ ቦታ ይኖራል? ለጊዜው የለንም ስለ ተባልኩ ነው። አመሰግናለሁ
ኢሺአላህ ሀገሬ ሥገባ አተን አማክራለሁ ምን መሥራት እዳለብኝ በጣም እናመሠግናለን ለኮመት አድሥነኝ ግን እከታተላሀለሁ❤
ጎበዝ ምርጥ የስራ ሀሳብ አቅራቢ....ገበያ
እናመሰግናለን ወንድማችን የመስራት እድሉን ባላገኝም ፕሮግራምክ ብዙ ነገር ያስተምራል
ጫላየ እናመስግናልን ጥሩ ምክር ነው ለኛ ለስደተኞች እኛ እድሜ መጨርስ እንጅ ብር የለንም ገቢያችንና ወጪአችን አይመጣጠንም አንተ አመጣጥነህ ቦታም አሳየን ዋናውም ቦታ ነውና
የሚገርም ሀሳብ ነው እናመሠግናለን።
እናመሰግናለን ጫላ ወንድማችን ስደት ሰልችት አድርጎኛል ግን የምፈልገው ቤት ስለሆነ ቤት ደግሞ ሠመይ ነካ
በዉነት ተስፋ ሰጭ ቪዶ ነዉ እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን
@ወይ ወንድማችን የማታቀርባቸዉ የቢዝነስ አይነቶች በሙሉ በጣም በጣም ጠቃሚ በመሆኑ የቻነልህ ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ ...
ጫላ ወንድሜ እኔ በጣም ነው እማከብርህና ይምወድህ እና በርታ ሁሉም ነገር ይምታቀርበው በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ሰላምና ጤና ይስጥክ
የሀገር ዉስጥ መሽኖች ዋጋ ስንትነዉ።