ፀሎትህን ወደ አዋጅ እስካቀየርከው ድረስ ህይወትህን ትደጋግማታለህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 56

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka828 Před měsícem +2

    ዳኒ ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው! ምህረቱ ይዞን እንጂ ስንፍናችን ድሩን አድርቶብናል! የቃሉ ሙላት ጎሎናል በዚህ የተነሳ የፀሎት ጉልበትም አጥተናል! ይህን ስናስተካክል ከቋንቋ ወደ ቃል እንመጣለን! ያውም በዚህ ፈታኝ ዘመን መለወጥ ይጠበቅብናል! ተባረክ!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před měsícem +3

    ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዳኒ እስከዛሬ ያልተናገርኩት ምስክርነት አሞኝ ስመረመር የኩላሊት እፌክሽን አለብሽ ብለዉኝ አንተ በኤልሻዳይ ቴሌቪዢን ታገለግል ነበር በሚያሚቹሁ ቦታላይ ያዙ ብለህ ስትፀልይ እኔ በእምነት ይዤ ተፈወስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ik5eu1kf2d
    @user-ik5eu1kf2d Před měsícem

    ገንቢ የሆነ ትምህርት ስላሰማከን እመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ 🙏🙏

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Před měsícem

    ፀሎት በእ/ር ኃይል እንጅ በአዋጅ ከሆነ ፍልስፍና ነው

  • @Jrom-gh9sc
    @Jrom-gh9sc Před 25 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-je5qs6cq1u
    @user-je5qs6cq1u Před měsícem +2

    እነሱ ግብዳ ማይክሮፎን ደግነዉ በሌልት እንቅልፍ አሳጥተዉን አንደኛው ሲያቆም ሁለተኛው በሚጀመርበት አገር መንገድ ላይ ገበያ ላይ የእዉነት ቃል ይቁምልን ባዮች አደብ ግዙ አትሞክሩ ለዌንጌል አንገታችንን እንሰጣለን የሰዉ አንገት አንቆርጥም እየሱሰ ያድናል እንወዳችሀለን ተባረኩ።

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před měsícem +1

    ዳኒ ቄራ ከ10 አመት ጀምሮ እናትህም እዛ እያለች እከታተልሃለሁ በጣም ትምህርትህ ፀሎትህ ይለውጣል በዚህም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ አመሰግናለሁ💥❤🙏👍

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 Před měsícem +1

    በጣም ደስ የሚል ትምርትና ትልቅ ለቀጣይ "ክርስትናችንም" እዉነት ነዉ ብዬ አላመንሁም ነበር ስለ ወንጌል የአደባባይ ስብከት ስለ ሰጠከን ግንዛቤ ተባረክ!

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Před měsícem

    አሜን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před měsícem +1

    God is good

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 Před měsícem

    Amenn

  • @stegatsr3739
    @stegatsr3739 Před měsícem

    Amen gata yesus yebark

  • @eyasudaniel9558
    @eyasudaniel9558 Před měsícem +1

    ዳን ተባረክ እወዳሃለሁ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před 12 dny

    መንግስቱ ሀይለማርያም መጡ በለና ዳኒዬ❤❤❤

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 Před měsícem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልክ መረዳት ነዉ የጊዜዉነዉ 🙏🙏

  • @user-je5qs6cq1u
    @user-je5qs6cq1u Před měsícem +1

    እርሰ በርሳችን እየተበላላን ሀይማኖተኛች ብቻ ሆነናል ፍቅር ከሌሌን በቅናት ለመጠፋፋት እየተፈላለለግን እዴት እግዚአብሔር ይሰማናል ንሰሃ ገብተን እንመለስ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ???

  • @endalkachewmengesha4522
    @endalkachewmengesha4522 Před měsícem +1

    U R MAKING A POINT.

  • @angelteshome4240
    @angelteshome4240 Před měsícem

    Amen

  • @AlmsAsfhn
    @AlmsAsfhn Před měsícem +1

    Amen amen amen

  • @TsehayneshGebremedhin
    @TsehayneshGebremedhin Před měsícem

    Amen Amen Gata haylena mastawle yesten ❤❤❤❤

  • @mariahamza6082
    @mariahamza6082 Před měsícem

    ደኔ ተባረክ ጊታይባርከሕ ሮዛ

  • @AlemtsehaySeid-ch8fp
    @AlemtsehaySeid-ch8fp Před měsícem +1

    1111

  • @AlemtsehaySeid-ch8fp
    @AlemtsehaySeid-ch8fp Před měsícem +1

    ዩኤል+3

  • @michotewanebo9958
    @michotewanebo9958 Před měsícem +1

    Yes God bless you

  • @EmebetDoctore
    @EmebetDoctore Před měsícem

    Bewenet dani tebarekilgn

  • @nadew-rn4oi
    @nadew-rn4oi Před měsícem

    Bless you dear, thanks for sharing His divine power and nature. In addition, don't forget that His children should be partakers of His nature; that is Holiness. SO, every child of the Almighty should be holy at all times!
    Blessings,

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před měsícem

    አግዚአብሔር። መልካም ነዉ ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ የቃሉን ደጅ በእጥፍ ይክፈትልህ
    Thank you!

  • @TsionGirma-bz6bs
    @TsionGirma-bz6bs Před měsícem

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እወድሀለው ዳንዬ

  • @davinchifan8899
    @davinchifan8899 Před měsícem +1

    ዳኒዬ አመሰግናለው

  • @mehretabmengesha
    @mehretabmengesha Před měsícem

    God bless you it is true ❤ theis way we are going to pray

  • @almaz3155
    @almaz3155 Před měsícem

    ሀይ ዳኒ ዘመንህን ይባርክልህ ❤

  • @lidyahaile3899
    @lidyahaile3899 Před měsícem

    አሜን አሜን

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 Před měsícem

    Tebarek ❤❤❤

  • @eleniminamibata9544
    @eleniminamibata9544 Před měsícem

    God bless you Apostle

  • @user-no7mb5sn6j
    @user-no7mb5sn6j Před měsícem +1

    Dani tebrke❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekariaskori3926
    @zekariaskori3926 Před měsícem

    I respect you. God bless you. Dani adera adera Dani yekirstina abate newu bilo kante church egiabher asteyafi srachewun ayto yetebarut wrndim setm beAfe menager yemikebd wenjel,eyeseru silehone kesirachewu endkotebu getsitsachewu adera.

  • @mebrihitambaye8135
    @mebrihitambaye8135 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ob8wl2gv1n
    @user-ob8wl2gv1n Před měsícem

    ❤thanks Dad

  • @user-lb3ig5ws3d
    @user-lb3ig5ws3d Před měsícem +1

    ዳኒ እወድሃለው እኔም ሰልክህን ሜሴጅ እየፃ አልያዝኩትም ዳኒ ሰላም ለንተ ይሁን።

  • @AlmazAbene-os7pi
    @AlmazAbene-os7pi Před měsícem

    U are blessed thank you from Austin TX

  • @GenetReta-ze1jg
    @GenetReta-ze1jg Před měsícem

    Dani tbarknalenwdheln

  • @yordanostadesse3602
    @yordanostadesse3602 Před měsícem

    Amen Tebarek

  • @Marlvs2
    @Marlvs2 Před měsícem

    Be blessed.

  • @tsehayayele6073
    @tsehayayele6073 Před měsícem

    Be blessed

  • @mulubate7249
    @mulubate7249 Před měsícem

    Dane tebarek

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 Před měsícem

    Ja.

  • @user-mk2pc4rc7n
    @user-mk2pc4rc7n Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 Před měsícem

    ከእኔ የተነሳ የእናቴ ጤና ተስተካከለ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem

    1

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před měsícem

    😂 ይህ ግለሰብ የእምነት ቃል አስምህሮ ሰለባ ነው። በ Confession ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራው በክርስቶስ ልብ ነው። ዝም ብለህ መንጋውን እየነዳህ ኑሮህን ኑር እንጂ _ አንተ ለቃለ እግዚአብሔር መጋቢነት አትበቃም። ወንድም ዳንኤል ተከታይና ህንጻማ ሰይጣንም አለው_ በዚህ አገልግሎትህን የምትለካ ከሆነ ሾቀሀል።

  • @angelteshome4240
    @angelteshome4240 Před měsícem

    Amen

  • @user-dn3it1qd5n
    @user-dn3it1qd5n Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-zq9pl5sc1b
    @user-zq9pl5sc1b Před měsícem

    Amen