100% ምርጥ የካሮት ዘይት (ቅባት አሰራር ለፀጉራችን ይለያል ! CARROT OIL RECIPE FOR HAIR

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 100%ምርጥ የካሮት ዘይት (ቅባት አሰራር ለፀጉራችን !CARROTOIL RECIPE FOR HAIR
    ሰላም ዉድ ቤተስቦቼ ይህን አሰራሩን በደንብ አይታችሁ ሰርታችሁ በቤታችሁ ተጠቀሙ ስትሰሩ ፅድት አርጋችሁ አጥሉት ዘሀት እንዳይወርድ ደጋግማችሁ ጥርት አርጋችሁ በንፁህ ዕቃ ማስቀመጥ ለአስራ አምስት ቀን ጥሩ ነዉ ብዙ ከሆነ ፍሪጅ አስቀምጡ እናይበላሽ ለምን ካሮቱ ፍሬሽ ስለሆነ ማለት ነዉ ::
    ለችናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንሁን ስል በትህትና እጠይቃለሁ የፈጣሪ ቸርነት አይለያችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን :: #ethiopian #haroil #subscribers

Komentáře • 79

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ ሁሌም ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ስለምታጉዙኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤🙏

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Před rokem +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን አሪፍ የካሮት ቀባት ነው ያሳየሽን በተለይ ፊላፊታችን ለተመለጠብን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔዋ በርችልንንን❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ለራስሽ የጠቀመሽን ማጋራትሽ እናመሰግናለን ሞክሩ ምስክርነት ስጡ እኔ እኳን ጎበዝ አይደለሁም

  • @ytube9055
    @ytube9055 Před rokem +1

    ሰላም የመዝየ እናመሰጎናለን የኔ ዉድ ❤

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠንማሻአላህ አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Před rokem +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ የካሮት ቅባት ነው ይዘሽልን የመጣሽው አዘገጃጀቱንም በጣም በሚገባን መልኩ ነው ያሳየሽን ካሮት ከምግብነትም አልፎ ለጤናም የተመሰከረለት ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺ ሼርርርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Před rokem

      ሃበሻዬ የኔ መልካም እግዚአብሐት ያክብርልኝ ❤🙏

  • @mes725
    @mes725 Před rokem +1

    ስላም ውዴ እንካን ደህና መጣሺ እማ የመዝየ ዋውውው እናመስግናለን ሽር ስላርግሺን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝ ወርቅዬ በጣም ቆንጆ የካሮት ኦይል ነው የሰራሽው ካሮት ፈቅፍቀሽው በአልመንድ ኦይል ኦሊብ ኦይል ኮኮናት ተጥቅመሽ ምርጥ የካሮት ቅባት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před rokem +1

    የመንዝየ እኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውውው 😮በጣም ቀላልና በቤት ውስጥ የሚሰራ ነው እንሞክረዋለን የኔ መልካም ግን ኑሮ ውድ ሆነ 😂ተመርረዋል እነሱ በግድ ነው ያሉት

  • @konjonesh
    @konjonesh Před rokem +1

    ስላም ስላም የመንዝዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፈ ውህድ ነው ያሳየሽን ካሮት ለፀጉራችን ቆንጆ ነው እስኪ እሙክረ አለው የሚገረምሽ ነገር እኔን ለፀጉሪ ያልሙክረኩት ነገር የለም ምን ም አይነት ለውጥ የለም ፀጉሪ በጣም ብዛት አለው እድገት የለውም እንጂ ስላጋራሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ሼር ❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Před rokem

    ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +1

    ሰላም የመንዝዬ በተሰቦች ❤ዋዉዉ ዛሬ ደሞ የፀጉር ቅባት አመጣሽልን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚነወ እሞክረዋለሁ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před rokem +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤ሰላም ሰላም ሰላም 🎉🎉እንካን ደና መጣሻ 🎉🎉ወውው ውውውውው 🎉👌👌👏

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም የመንዝ እዴትነሸ ሰላምነዋ 👋👋👋👋👋👋👋👋👠👠

  • @user-gq8vl4tf9i
    @user-gq8vl4tf9i Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ነው አኔ ስራች መክራው ጥሩ ነው ደም ቤትውስጥ የምንስራ ነገር ጥሩ ነው የምን ኬሚካል ስላማንጨምራ

  • @Mereleya-kw8th
    @Mereleya-kw8th Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @sehenyee
    @sehenyee Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬእናመሰግናለን ልምድሽን ስላካፈክሺኝ

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ Před rokem +1

    ሰላም ጤና💖ፍቅር አንድነት መተሳሰልን💚💛❤💖 እንዴት ናችሁልኝ ውዶችየ ፍቅር አንደነት ያመጣልን የኔዋ እናመሰግናለን

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube Před rokem +1

    Selam selam ❤❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣችሽ አሪፍ አሰራር ነው ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ይሁንልን🎉🎉🎉

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Před rokem +1

    ሰላም የጠቀመሽን ስለምታካፉይን እነ መሰግነለን🎉🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Před rokem +1

    Selam selam tena yesetelagi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln wowowo arefi hair masek new thanks for sharing #💚💛❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před rokem +1

    ሰላም የመዛችን የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ አቤት አንች በቃ የማትሰሪው ነገር የለም አደል እውነት ጎበዝ ነሽ በይ የንብረቴን ጀምሬ አለሁ የሰራቸውን ያች ደሞ በቅባት መጣ እሞክረዋለሁ እስኪ

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ yen marr yemwedesh ehtlam

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Před 3 měsíci

    Very beautiful video l am here 🎉🎉hello from turkey 🎉🎉

  • @Tsegi
    @Tsegi Před rokem +1

    ሰመዝ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት 👍👍👍👍👍👍

  • @alemkebede
    @alemkebede Před rokem

    ሰላም ብያለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ የእውነት እኔ ላች ኮሜት ትሰጥ እየሣኩ ነው የሚያሥቀኝ ነገር ደግሞ እኔ ለፀጉሬ የሚሥማማኝ አላቅም ከዚያ ባለቤቴ አችኮ ሰው አይደለሽም የሚሥማማሽን እንኳን የማታቂ ከቱ ነሽ ይለኛል እኔም ምንም አይመስለኝ ያገኘሁትን መቀባት ነው በተረፈ እናመሠግናለን የመዝዬ🥰🥰🥰🥰

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před rokem +1

    ሰላም ውድ የተከበራችሁ ውድ የኢትዮጵ ህዝቦች ሰላማቹሁ ብዝት ይበልኝ እህታችን በጣም ልዩ እና ምረጥ የፀጊር ቅባት ነው ያሳየሽን ክበሪልኝ❤❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Před rokem +1

    ሰሳም ሰላምሽ ይብዛልን የመዝወርቅ እኳንም ሰላም መጣሽልን ዋው እናመሰግናለን

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Před rokem +1

    ውዴየመንዝየ እንኮንደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩነው የመከርነው ማሳየት መልካምነት ነው በርቺልኝ

  • @HaytUsie
    @HaytUsie Před rokem +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይስጠን ሀገረችን ሰላም የድርግልን አሪፍ ትሪትማንት ነው ቀጥይበት እሞክራወለው የው ፈርዶበታል😂

  • @shemistube
    @shemistube Před rokem +1

    የመንዜዋ ምርጥ ውህዲነው ለፀጉር ዋውውውውውው አላህ ያገራችንን
    ስላሙን ይመልስልን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem +1

    ሰላም ሽ ይብዛ መዝዝዬ ውዴ ዋውውውውውውው በጣም ቆንጆ ነገር ነው ካሮት ለምግነትም ሆነ ለፀጉር በጣም ተወዳጅ ነው አይን ያበራል ለደምምም ለሁሉም በጣም ነው የምወደው ከገባ እንደወረደ ከምቀባው እንድህ ብንሰራው ምን ያለህል እንደምንጠቀም አስቡት አንደኛ ፈፍራም እና ስንቀባው ይለጋል ፀጉራችላይ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Před rokem

      አመሰግናለሁ ንብረትዬ እድሜ ላቺ እያየሁ ሰራለሁ ቆይ ያቺም በጣም ተመችቶኛል👌👍 ❤🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Před rokem +1

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ❤️😘👈

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před rokem +1

    የመንዝየ ዋው❤ ሠላም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን❤❤❤

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ እህታችን ዋው ጥሩ ውህድ ነው ያዘጋጀሸልን እናመሰግናለን

  • @meymunatube
    @meymunatube Před rokem +1

    ሰላም የመንዝየ እንኳን ደህና መጣሽ
    እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች👍👍

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Před rokem +1

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን😢 #የመንዝየ አሪፍ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před rokem +1

    ሰላም እዴት ነሽ የመዚየ የመወድሽ በውነት በጣም ደስምል የፀጉር አሰራር ነው እናመስግናለን

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ ወርቅየ እንኮን በሠላም መጣሽ ዋውውው 👍👍👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před rokem +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ ዋው በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው የካሮት ውጤት በጣም ነው ለፀጉራችን የሚጠቅመን በቀላሉ በቤታችን ውስጥ በዚህ መልኩ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናሰግናላን በርቺ ።ላይክ ሼር ።

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Před rokem

      ነፅዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ብርታቴ በጣም አመሰግናለሁ❤🙏

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 Před rokem +1

    ሰላም የመንዝዬ የኔ ውድ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 Před rokem +1

    ማሽአላህ የመዝየ በርቺ አሪፍ ነው

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před rokem +1

    ዋው የመንዝ 😅😅😅😅😅

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ አረፍ ትምረት ነዉ የሚረጋ ዘይት መጨመር አያሰፈልግም ማለት ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን. ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ ዘይት ነው በተፈጥሮ እራስን መከባከብ ለፀጉርም ለጤንነትም ምርጥ ነው ውዴ😍❤👏

  • @sifen5
    @sifen5 Před rokem +1

    🌺🌺🌺👍

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Před rokem +1

    Welcome my sister Good job keep up nice🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Před rokem +1

    ሰላምየመንዝዬየኔውድበርችበጣምአሪፍነውበርች

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 Před rokem

    ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን በቅንንትእንዛምድ ወድይሀገርልጅቸ

  • @Azeema-mw2mf
    @Azeema-mw2mf Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Před rokem

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ በጠም ሚገረም አሰረር ናዉ የከፈልሺን ኢናመሰጊናለን

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Před rokem +1

    Like welcome good morning very good ❤👍🏾🙌👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Před rokem +1

    ልዩ ነዉ የመንዜ ወርቅ በርቺ የምታዘጋጂዉ ሁሉ ያምርል ምግብ እና ዉበት ደግሞ አብሮ ይሄዳል😂🎉 ልዩ ❤❤ነዉ በጣም

  • @DarikSuppoterID
    @DarikSuppoterID Před rokem +1

    ሰላም ወዳጆቼ እና ሰላም ለሁላችሁም ይሁን፣ እንድመለከት እና እንድዝናናበት ይህን የመሰለ ድንቅ ድንቅ ስራ ከእኔ ጋር ስላቀረባችሁልኝ አመሰግናለሁ፣ እንደ ሁልጊዜው ወዳጄ መልካም ስራችሁን ቀጥሉ እና ተስፋ አትቁረጡ፣ የእኔን ሙሉ ድጋፍ አግኝተሃል! 🙏🏻🇬🇧🍀🙏🏻🍀🙏🏻🍀❤️☪️😇☪️🙏🏻☪️😇☪️🍀😇☪️🍀😇☪️🍀🍀 ️ ✌️☪️ 🧡 🇬🇧☪️😇☪️ 😇🇬🇧🌺☺️🍀🇬🇧☪️🇬🇧

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia Před rokem +1

    Enkun selam metash ymenzeya Wawaw yna blmuya ymgreb new enam emokralew

  • @user-lv3bc5ec2e
    @user-lv3bc5ec2e Před 6 měsíci

    ተቀብተን መቶየትይቻላል አለመጣጠብ

  • @user-lv3bc5ec2e
    @user-lv3bc5ec2e Před 6 měsíci

    እኔማ ዘህ ቅባት አፈልቸው ሺታው😢😢😂

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤