ሰበር ቪዲዮ‼ ያልታየው‼ ዶ/ር ዐብይ ባልታሰበው ስፍራ‼

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews

Komentáře • 41

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +18

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊአለም ያደነቀዉ ጀግና የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abdurehmantilahun
    @abdurehmantilahun Před měsícem +12

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያገኘችው ምርጥ ተምሳሌታዊ መሪ

  • @walterabebe9795
    @walterabebe9795 Před měsícem +21

    የዚህ ጀግና ትውልድ በመሆነ እድለኛ ነኝ ። ጋደኞቸ ሲከዱት እኔ ግን ፀንቸ ቆምኩ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před měsícem +4

      እኔም እንዳንቺ🎉🎉

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem +17

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የኔ የኢትዮጵያ ውድ መሪ ❤️

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před měsícem +25

    እግዚአብሔር ይጠብቀው በሄደበት ሁሉ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +6

    የክልል መሪዎችም አዕምሮአችሁንና እጆቻችሁን ከተግባር ጋር አገናኙት ።

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd Před měsícem +28

    አቢቹ ፈጣሪ ህልምህን ሁሉ ያሳካልህ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 Před měsícem +12

    ፀጋ ልበስ ጠቅላዩ

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be Před měsícem +16

    የመሐከለኘዋ ልጅን ሳይ ያቺ እየተንደረደረች ልታ... የነበረችው ሴት ትዝ አለችኝ። የሁለቱ ልዩነት ይቺ ሕፃንና እሷን የሚመስሉት ኢ/ያውያን ባሕላችንን ሰው አክባሪነታችንን ሲገልፅ በሌላው ወገን ያሉት ደግሞ "ሰው ምን ይለኛል" ከውስጣቸው የወጣ የተገኘውን አጋጣሚ ተጠቅሞ በሰው ጭንቅላት ላይም ቢሆን ተረማምዶ ለመታየት የሚሯሯጡ ይመስለኛል። ይህ የኔ ሀሳብ ነው።
    እግዚአብሔር ሀገራችንና መሪያችንን ይጠብቅ

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před měsícem +19

    ፈጣሪ መልካሙን ያልብስህ 🎉🎉🎉

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem +46

    ሚኔስትሮቹን አነቃቃ ድሮ ከቤተመንግስት መኪና ከመኪና ወደ ሶፋ ነበር አብይ. እግዜኣብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

    • @bayisagada684
      @bayisagada684 Před měsícem +5

      Dr Abiy yetelamdewun yemariwoch bahilun abalshe. Then after we expect more so anyone aiming to be a leader needs to learn from Dr Abiy!!!

    • @kidane6165
      @kidane6165 Před měsícem +3

      አብቹየ ይህን አፈር የነኩ እጆችሁ የተባረኩ ናቸዉ: ክፉወች በልጆቿ ደም ያጨቀዬትን ምድር : አፈሩን ስትነካዉ ተባረከ : ደጋጏቹ እንወድሀለን
      ዘመንህ በእግዚአብሄር ክብር የተሸፈነ ይሁን

  • @aaa3215
    @aaa3215 Před měsícem +10

    ❤Alah ytebikh kebshsha❤

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Před měsícem +7

    ያረብ ሃገሬን ሰላም አዲርግልን ያረብ💐💐🌿🍀🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +17

    ዘመንህ ይባረክ

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před měsícem +9

    Bravo Abiy❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +15

    አቢዬአላህዮጠብቅህ❤❤❤❤ኢሻአላህ

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před měsícem +11

    🤩💜🤩💜🤩💜🤩💜🤩🤩💜🤩💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖👍💘👍💘👍💘👍💘👍💘💜💘👍💘💜👍💘💜ሺህ ዓመት ምራ ።

  • @bety2338
    @bety2338 Před měsícem +2

    ❤ኢትዮጵያዬ🇪🇹💐ለምልሚ🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹

  • @efremze2690
    @efremze2690 Před měsícem +10

    Great yohaness

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před měsícem +9

    እንዴት ባንተ አለመደሰት ይቻላል!? እንዴትስ ባንተ ምክንያት ፈጣሪን አለማመስገን ይቻላል!? አንተ የመሪነትን ልኬት ደረጃ በከፍታ ያኖርክ ! አንተ የንጉስነትን ክብርና ዝና ከሎሌው እኩል አውርደህ በመንደላቀቅ ፈንታ በገበሬው ጎጆ የታደምክ!... ስላንተ መዋእለ-ገድል የሚከ'ትቡ በቂ ፀሃፍያን ባይኖሩም በግብርህ የሚደሰተው ፈጣሪ ዘመንክን በመባረክ እልፎችን እንድታፈራ በሞገስ ያቆይህ!❤😢
    ______________________
    No words have power to express your extraordinary love and devotion you have for your country!
    Our beloved premier, no one before you and nowadays can beat your record of success you have achieved in bringing your country back to track.
    Your leadership is an inspiration to many of youths who are coming forward.
    Congratulations for your achievements and it will surely continue. ❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ያበርታህ መሪዬ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před měsícem +13

    የዚህ ሰዉ በእግዚአብሔር የታመነ የተደገፈ ታላቅ መሪ ሰዎቹ አየመጣን ነው አራት ኪሎ አሱ ጭራሸ ብብታችዉ ሰር ተገርሜሎ

  • @user-cd5bn5ue8z
    @user-cd5bn5ue8z Před měsícem +5

    Our prime minister is hilarious. Good bless him and God bless our beautiful country. Let us go with his amazing work and journey to take our country to the highest level.

  • @user-zl2to1cu5o
    @user-zl2to1cu5o Před měsícem +5

    Allh kanetager yioun yarebbb

  • @bute5158
    @bute5158 Před měsícem +18

    አርቆ አሳቢው መሪአችን ለትውልድ ተስፋ የሚስጥ እረሀብ ሳያሳስበው አትዮጵያነትን እይኮራው እንዲኖር የሚያኮራው ትውልድ ምስረታው ተሳክቶልሀል

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem +11

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před měsícem +6

    Kin sewoch be libachew new yamiyayut!
    We know God is with you, you will not die until you release and accomplish the purpose you were born to perform.

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +1

      Well said comment!! GBU 👌 😊

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem +1

    አቡቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz1or8nj1p
    @user-yz1or8nj1p Před měsícem +6

    faxari yixabiqi

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +4

    🙏🙏🙏🙏❤

  • @amanuelkidane2628
    @amanuelkidane2628 Před měsícem

    Egziabiher zibarok merahi ....misale nikulom merahti African ❤Amlak nizrmelalem yimesgen.

  • @user-nz1ti2fd6e
    @user-nz1ti2fd6e Před měsícem +5

    Abbichu enabeletegena seralay nachew

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rr9nm3yv1e
    @user-rr9nm3yv1e Před měsícem

    😊እር በፍጠርህ ጌታ ውርጌሳ አካባቢ ያለ ውጊያ አስቁሙልን ተው ኮመተሮች እርእባካችሁ ቤተሰቦቻችን ጭቅውስጥ ናቸው ተው ተው ግን የኛጭቀት የናታምይሁን በራችንን ታላኮኮ አትበሉ ተው ወንድሞቻችን እህቶቻችን እርገፉ እኛም በስደትተቃጠልን

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před měsícem

    ይህ አስቀያሚ የብረት መሸጋገሪያ ድልድይ ወሎም ደረሷል???