ዘመናዊ ላፕቶፕ በቅናሽ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Laptop price in ethiopia |Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Komentáře • 54

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 2 lety +1

    መሰቅ፣መዝናናት፣ዘና ፈታ ለማለት ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ
    czcams.com/video/tv_T2OMzYs0/video.html
    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @tekestegh
    @tekestegh Před 2 lety +4

    በጣም በጣም ደስ ይላል ኣቅላይ ብየዋለሁ ገላግሌም ነው

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    ሠላምህ ይብዛ ገበዬ ወንድሚ በገኘህ በጣም ደስ ባለኝ አረብ ሀገር ነኝ አሁን ለመግባት አስቢ ነበር

  • @eliaszeray7981
    @eliaszeray7981 Před 2 lety +1

    CZcams recommends me your channel and I get the presentation and the channel very good. good job guys & Thank u.

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 Před 2 lety +6

    ወላሂ ዋጋው ከውጭ ከምንገዛ ሀገር ውስጥ ይሻላል ማለት ነው

    • @hanabintahmedin5409
      @hanabintahmedin5409 Před 2 lety +1

      እንዴ እቃዉ ጥራት እኮ እዚ ነዉ የሚሻለዉ ደሞ በሐገር ያን አክል ብር ለማዉጣት መሞት ይሻላል ትያለሽ ክክ

    • @hanabintahmedin5409
      @hanabintahmedin5409 Před 2 lety +2

      ደሞ እኮ አብዛኛዉ የሓገራችን የተጠቀሙበት ነዉ እዚ ዉጪ የተጠቀሙበት ታድሶ ነዉ የሚሸጥ አለ ከዛ ከዛ በዚ አዲስ ይዞ መግባት ይሻላል

    • @sur3089
      @sur3089 Před 2 lety

      አረ እዚ በጣም ውድ ነዉ

  • @tiktokeu1291
    @tiktokeu1291 Před 2 lety +1

    What is price of MacBook Air in Ethiopia can you make video about that pls

  • @soltube201
    @soltube201 Před 2 lety +3

    በናትህ የካሜራ ዋጋ ጠይቅልን🥰🥰

  • @tinsaero2802
    @tinsaero2802 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ነው የምታቀርቡት ታብሌት ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል

  • @user-sh7hs5sf2e
    @user-sh7hs5sf2e Před 2 lety +1

    ጫላ አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ መሲንና እና ብሬክስን አስታርቃቸዉ ይደብራል ወልዶ መለያየት

  • @Lava-wv9uj
    @Lava-wv9uj Před rokem

    በጣመ ጥሩ አገላለፅ ነው አሪፈ

  • @Adeysime
    @Adeysime Před rokem

    Le graphics design yemiyasleg laptop aynet bitnegrugn Ethiopia wust magegnew...kelel bale waga

  • @amenmidiya9454
    @amenmidiya9454 Před rokem

    አሪፍ ነው ግን ለይቱብ ለመስራት ተመራጭ የሆነው ላብቶብ ምን ድነው አሳውቁኝ

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 2 lety +1

    አናመስግናልን ዋጋ ጥሩ ነው

  • @neverlosse
    @neverlosse Před rokem

    HP core i5
    RAM 6+
    storage 1 tera
    Slightly used
    Wag ngeregn

  • @tigabuhailutube8083
    @tigabuhailutube8083 Před 2 lety

    አዲሱ የሕዝብ መክና ኦባማ በላ አንድ door እና በሁለት door ምንያህል ነው ብትሳርልን🙏

  • @kalebdawitofficial4003

    Thank uou🙏🙏❤❤

  • @amanuelabel7716
    @amanuelabel7716 Před 2 lety

    Bro wagaw....hp pavilion ena joint akababiw lay baileh yeteyekew PC price sint nw

  • @myspot6621
    @myspot6621 Před 2 lety +1

    upload metaregachew videowoch mert nachew 🔥🔥

    • @mamishaonline
      @mamishaonline Před 2 lety

      ለምን ትዋሻላችሁ ስንመጣ ዋጋችሁ ሰማይ ነው 80ሺ አይፈል እንዴ ግራፊክስ ያለው የምትሉት

  • @abdulhafizabdulhafizm8788

    Amd and intel are not mother board company they are prosesor campany

  • @etg9080
    @etg9080 Před 2 lety +1

    What does that mean when he said whether Toshiba or HP or any other have the same qualities internally?
    Every product has its own design and quality, and they can use their component and also the size and the number of component they used is different for specific laptop. Probably only the motherboard, ram and hard drive will be the same on all laptops, but the others is their own.

  • @girumbirhanu3452
    @girumbirhanu3452 Před 2 lety

    አንዳድ video እንዲሰሩልን ምንፈልጋቸዉ እና እንዴት እናግኛቹ

  • @desaletsehay1829
    @desaletsehay1829 Před 2 lety

    cor i5 hp used megzat efelgaleku(የምትታጠፈውን)

  • @aliyetube5020
    @aliyetube5020 Před 2 lety +1

    chalaa yete now yelehu

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Před rokem

    👍

  • @anatolhabtamu
    @anatolhabtamu Před rokem

    Yeti yigenyal

  • @desaletsehay1829
    @desaletsehay1829 Před 2 lety

    HP lap top eske 30,000 birr felga neber

  • @mohatech12
    @mohatech12 Před 2 lety

    Good

  • @estubegirma4643
    @estubegirma4643 Před 2 lety

    hp cori 3 7 ginration 500 gb 4RAM ስንት አገኛለው አስቸኳይ ነው

  • @jxgxuhxhgs6839
    @jxgxuhxhgs6839 Před 2 lety

    አሪፋነው በሩቱ

  • @anbikaabiche4772
    @anbikaabiche4772 Před 2 lety

    ኘሮጄክተር ይገኛል?

  • @LOVEYOU-nz7vg
    @LOVEYOU-nz7vg Před 2 lety

    የ𝐓𝐕𝐒 𝐁𝐀𝐉𝐀𝐉 ዋጋ🖊 አቅርቡልን ወድሞቻችን?

  • @jjccrl3105
    @jjccrl3105 Před 2 lety

    አረፈ ነው

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣክ ጫላ

  • @sarakhansarakhan9574
    @sarakhansarakhan9574 Před 2 lety

    ቁጥር አስቀምጡ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው ፣ብታዩ ኖሮ አድራሻውን ታገኙ ነበር

  • @sonhope7933
    @sonhope7933 Před 2 lety

    Er salkachewun asqemxlin

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው

  • @dambalmedia
    @dambalmedia Před 2 lety

    Pls give us Phone,,, for this laptop

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +1

      አረ ቪድዮውን እዩት

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +5

      ቪዲዮውን አላዩትም ማለት ነው አድራሻውን በደንብ አስቀምጠናል

    • @tekestegh
      @tekestegh Před 2 lety

      ተጠቅመናል የተባለው ትክክል ነው ኣማንም እንተዋወቀው ጥሩ ሰው ነው gebeya በጣም ታማኝ ሚድያ ነው

  • @alawoled7022
    @alawoled7022 Před 2 lety

    ከዚህያዋጣል

  • @kidusaduhd2604
    @kidusaduhd2604 Před 2 lety

    ኧረ ዛግ ያሉ ሰዎችን አትጠይቅ ። ፕሮግራሙ ግን አሪፍ ነው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety

    በቅናሽ ነዉ ያልከዉ ክክክክክክክክክ