Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤልዱ እና ዳዬ ከሀገር ወጡ 😱😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024

Komentáře • 476

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 25 dny +89

    የኔ ደርባባ በጣም እየጠፋችሁ ነው ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍☝

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu Před 25 dny +69

    የጋሽየ ልጆች ትለያላችሁ የምትሉ👍👍👍

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 25 dny +61

    ሃይሜን ብትወስዷት ጥሩ ነበር በጣም ደበረኝ እያለች ነበር ❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 25 dny +53

    በናታቺሁ 10k አስገቡኝ የስደት እህታቺሁ ነኝ አበረታቱኝ በናታቺሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Před 25 dny +2

      በናታችሁ ስላልሽኝ አድርጌሻለሁ ግንቤትሽን አይቸ ከልተመቸኝ አነሳለሁ

    • @user-uj1xk6lz5r
      @user-uj1xk6lz5r Před 25 dny

      አደረኩሽ❤❤

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 Před 24 dny

      Aergeshalehu damereye

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 25 dny +136

    ቪድዮ ሁሌም ስሩልን ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😢

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 25 dny +1

      ዉሸታም ናቸዉ ዉሸት አይሰለችሽምደክክክክክክክ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před 25 dny +2

      ውሸታም ከሆኑው ለምን ትከታተያለሽ በቃ እኔ የማልወደውን ሰው አልመለከትም ውልቅ በይ ከዚህ በየቦታው እየተርመጠመጥሽ መሳደብ አይሰለችሽም እ ዘጋሽኝ😂😂😂😂👊

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr Před 25 dny

      ​@@user-vp6oe9vb9m😂😂

    • @habibiplaystore9559
      @habibiplaystore9559 Před 25 dny

      ❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Před 25 dny

      ❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 25 dny +129

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Před 25 dny +5

      እኔ እሚገርመኝ ስለሀይማኖት እየመጣችሁ እምትዘባርቁ ሰወች አላህንም አመለክሽ ሙሀመድን እዛው በልብሽ ያዥ እምነትሽን

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 Před 25 dny +4

      ሰላላሁአለይሂ ወሰለም የኛውድነብይ❤❤❤❤

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v Před 25 dny

      አንችሺ ማንዘባራቂ አረገሺ መብቶነው የማሥረዳት​@@user-ee6po7fy8u

    • @fatmaibrahim7027
      @fatmaibrahim7027 Před 25 dny +1

      ሰለላሁ አለይ ወሰለም❤❤❤

    • @user-gz9um7kn3d
      @user-gz9um7kn3d Před 25 dny +4

      እናተ የሙሀመድቡችላወች በየ ኮሜቱ ስለሀይማኖት ምን እምዘባርቁ

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 25 dny +38

    የጋሼ ልጆች ስታምሩ በያለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Před 25 dny +22

    አብርሽና እሩቲን አደራ ኤልዱ ከጎናቸው ሁኝ

    • @user-id7nh4xr3c
      @user-id7nh4xr3c Před 24 dny

      ውይ ማሽቃብጥ እስኪ የራሳቹን ሂወት ኑሩ 😮😮

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 25 dny +37

    በሉ ፈታ በሉ ሀይሚዬም ተፈቀደላቸው

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo Před 25 dny +21

    ኤልዳዬ የኔ ማር ስወድሽኮ የእትነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 25 dny +25

    በጣም እየጠፈችሁ ነው ሁሌም ከአሁን ቦሀለ አንጠፈም እየልሽ እዬጠፈችሁ ነው ❤❤

    • @kal12213
      @kal12213 Před 25 dny

      sirawa asaferat eko endiet timita ahun erasu meimtatuwa ayine derek nachewo eyugn eyugn debkugn debkugn hone negeru ayi guddd

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi Před 25 dny +37

    ❤❤❤ ኤልዳዬ ሩታን ስለምትወጃት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ❤❤❤❤

    • @user-bv7im7ws3u
      @user-bv7im7ws3u Před 25 dny +3

      ሩታ ምንሽነች አሽቃባጮች ሰዉ ሰዉ በመሆኑብቻ መከበር አለበት

    • @ahmadqudah3766
      @ahmadqudah3766 Před 25 dny

      🙄🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-yw7su9zj6c
    @user-yw7su9zj6c Před 25 dny +17

    በሰላም ተመለሱ ሃይሚ ወደ እናተ ስትመጣ እናተ ሄዳችኹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 25 dny +8

    ኤልዱየ አትጥፉ ተልተሎ ቪዲዮ ልቀቁልን❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 25 dny +14

    ኤልድዬ በጣም ነው የምወድሽ ፍቅራቹ ብዝት ይበል ውለዱ ክበዱ ውዶችዬ❤❤❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před 25 dny +13

    ኤልዱዬ የኔ ደርባባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před 25 dny +7

    የኔ ውድ ይመችሽ ፈታ በይ የጋሽዬ ልጆች በጣም እንወዳችኀለን ልበ መልካሞች❤❤❤

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh Před 25 dny +24

    ባሕርዳር ❤❤❤ኤልዱየ ዳዬ እንኳንበሰላም መጣችሁ ኤልዳየ የሂሩታየን ነገር እናያብርሽን ነገር አደራ❤❤❤

  • @Nuro-m6g
    @Nuro-m6g Před 25 dny +12

    ማነዉ የነ ሀይሚን ጨርሶ በፍጥነት የመጣ😢😅

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Před 25 dny +8

    ብሰላም ተመለሱ የኔ ልዩዎች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mq7hk3es2l
    @user-mq7hk3es2l Před 25 dny +4

    ደሙ አሳ ለመሄድ ያስፈልጋል እንዴ እናንተ ጠበቃችሁ

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Před 25 dny +6

    ሀይሚን ብትይዙአት አሪፍ ነበር❤❤

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Před 24 dny +1

    አቤት እርጋታችሁ🎉😊ሁለቱም ሁሌም ስሩ☺️😍

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 25 dny +1

    ሁሌ ቶሎ ቶሎ እንመጣለን ትላላችሁ ግን አትመጡምግን ለመምጣት ሞክሩ በጣም ነው የምታምሩት ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉት

  • @user-jq4lf5mh7n
    @user-jq4lf5mh7n Před 25 dny +4

    ወለሂ ኤልደ ትልቋ እህቴን ነዉ ምትመስለው 😢 ነፍቀኘሌች ደሞ😢😢

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i Před 25 dny +6

    የጋሺየልጆች ሥወዳችሁ ፀባየሠናይ❤❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Před 25 dny +2

    የጋሸ ልጆች ፉቅር ነችለሁ ተከፉ ነገር ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Před 25 dny +4

    ኤልዱየ የኔመልካም እህት አትጥፉ ቢድወ ቶቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq Před 25 dny +4

    የኔዉዶች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 25 dny +1

    ሰለማ ቹ ይብዛ ይሁን ኤሌድዬ ደያዬዬ እንኳን በሰላም መጣች የጋሽዬ ልጆች❤❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před 25 dny +8

    የልዱንእና ዳጊን የምትወዱ ሰብአድሩጉኝ. ሥወዳቹህ.

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 25 dny +5

    ሁሌም ኑልን ውዴ

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu Před 25 dny +7

    በረቱ።ኢልዱ❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 25 dny +2

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz Před 25 dny +8

    ኤልዱየኔ ጨዋ አትጥፉብንንን😢❤

  • @user-xc7ct3bq6w
    @user-xc7ct3bq6w Před 25 dny +2

    የኔ ልዩወች የጋሽየ ልጆች ፍቅራቹህ ሊደፋኝ ነው በውነት❤❤❤❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p Před 25 dny +2

    ሰላም ተወዳጆች ተናፍቃችኋል በሰላም ተመለሱልን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 25 dny +1

    አርባ ምንጭ ነው የምትሃዱት በግምት ነው መልካም ጉዞ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl Před 25 dny +1

    የኔ ማሮች እንካን በሰላም ገባቹ ኤልዱየ የእህት ጥግ እስክትመለሱ ጥሩ ጥሩ ቪድዮ እንጠብቃለን ውዶች 🙏❤

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Před 25 dny +3

    ቆጆ ብሎ ዝም

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 Před 25 dny +1

    እሰይ ደስ ይላል መልካም ጉዞ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před 25 dny +1

    ኤሉድየኤ ይመችሽ የኔ ቆንጆ የምር ❤❤❤❤❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh Před 25 dny +2

    ኤልዱ እንኳን በሰላም መጣሸ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 25 dny +1

    ኤልዳዬ welcome ብለናል 🎉🎉

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j Před 25 dny +1

    የጋሽየ ልጆች ትለያላቹ ፈጣር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před 25 dny +5

    Congrats 🎉❤❤❤❤

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 Před 25 dny +1

    በናቺህ1000k አስገቡኝ የስደት እህታቺሁ ነኝ አበረታቱኝ በናታቺሁ🙏💖

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 25 dny +1

    የኔ ደርባባ የምር ወድምና እህት ነው የምትመስሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ለዘላለም

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 25 dny +1

    ኤልዱ የኔድቡሽቡሽ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤ባልሽድሞ በጣም እረግትያለ ልክ እዳቺፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Před 25 dny +2

    ኤልዱ ቆጂየ የሸየልጃች መልምነታች

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 25 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 25 dny +1

    ጥሩ ቤተሰብ ጥሩትዳር የጋሽየ ልጆች የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 Před 25 dny +3

    ይመቻቹ ፈታ በሉ 🥰🥰

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 Před 25 dny +1

    😂wowww elidya mashallah amirobchuwli fata zana balulign

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk Před 25 dny +1

    የኔመልካሞችሁሌምኑልንኤልዳየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Před 25 dny +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 25 dny

    ኤልዱዬ እንኳን ደና መጣችሁ❤ሀዋሳ

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 Před 25 dny +2

    ስወድሽ❤

  • @jamelajamela8036
    @jamelajamela8036 Před 25 dny +3

    የፍቅር ሀገር መቸም ወሎ ነው

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před 25 dny

    የጠፋ ሰው ጠፍታቹዋል አትጥፉ እንካን ደና መጣቹ ❤❤❤

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Před 24 dny

    እውነት የጋሺየ ልጆች ትለያላችሁ ❤❤❤❤እንወዳችሗለን ቶሎቶሎ ቪዶ ሰሩልን ከዉጭየመጣችዉ እህታች የትገባች አምጭልን ኤልዱ❤❤❤❤❤

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew Před 25 dny +2

    ስታምሩ አቤት ዉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le Před 25 dny +2

    ምርጥእህትነሽ

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Před 25 dny +3

    ❤❤❤❤ስወድሽ 😊

  • @user-gh8wl6jt1s
    @user-gh8wl6jt1s Před 25 dny

    ኤልዳየ እንኳን በስላም መጣቹ❤❤❤❤😊

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 20 dny

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq7hk3es2l
    @user-mq7hk3es2l Před 25 dny +1

    ባለሽ ሁሉም ነገር ደሞ ሴታ ሴት ወንድምሽ ደስታ ሴት

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Před 25 dny

      ምን ደቆሮ አይጠፋም መቸም

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw Před 25 dny +2

    ኤልዳየ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤

  • @user-kh2zc4sj8i
    @user-kh2zc4sj8i Před 25 dny +1

    mashallah 🎉🎉🎉yan konjoowchii

  • @user-zs1mb9ly9n
    @user-zs1mb9ly9n Před 25 dny +1

    ኤልዱ መልካም ሴት ነሽ ቀጢ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 25 dny

    ኤልዱ መልካም ሴት በርቱ ግን አትጥፉ ❤❤❤❤❤

  • @user-my3kc4bv6g
    @user-my3kc4bv6g Před 25 dny +1

    እልድየ የኔ ውድ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pq6rw1is2t
    @user-pq6rw1is2t Před 25 dny +3

    አኔ አወሰ ቢየለዉ እነተስ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b Před 23 dny

    ስታምሩ🎉🎉🎉🎉

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i Před 24 dny

    ኤልዱየ ዳየ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Před 25 dny +2

    Enkun bselma mtachuaw❤❤❤❤

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz Před 25 dny

    ሰራቹልን ዱባይ መስሎኝ ቢመቸኝ ባገኛቸዉ እያልሁ አዋሳ ትሉኝአላቹ ያላህ ተአሉ ዱባይ

  • @miheletgabri5206
    @miheletgabri5206 Před 25 dny +2

    Fikerachwen yabizalachweh 🙏

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 Před 25 dny

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @user-rf1oo9nv1i
    @user-rf1oo9nv1i Před 24 dny

    ኤልዱዬ አረ ጠፋቹ እንወዳች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waddeewakuu1642
    @waddeewakuu1642 Před 25 dny +4

    Yene.qonjo.setamrw.yemre.bexami.desitlalcw.tebarkw.❤️❤️❤️💖💖💖🥰🥰🥰🥰bexami.new.yemwdacw❤❤❤❤.

  • @m4technew217
    @m4technew217 Před 25 dny +2

    Congrts❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 24 dny

    በርቱ❤ ታምራላችሁ❤

  • @adilone105
    @adilone105 Před 25 dny

    የኔማሮች❤❤❤❤ በርቱ

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 25 dny

    እንኳንደህናመጣችሁአትጥፉ❤❤❤

  • @user-xj2vp4ur4v
    @user-xj2vp4ur4v Před 25 dny

    የጋሽየ ልጆች ስወዳቹህ ❤❤❤❤

  • @user-fl2ty3uo7m
    @user-fl2ty3uo7m Před 25 dny +1

    Wowww setamru 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 24 dny

    እንካን ደህነ መጣቹ እቤት ውብት ይላል

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh Před 25 dny +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉በርታ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 25 dny

    የፍቅር ሀገር ከሆነ ድሬደዋ ደሴ ነው❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 25 dny

    ምርጦቼ ስወዳችዉ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z Před 25 dny

    ሰታምሩ❤❤❤❤

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Před 25 dny

    ሥታምሩእኮ የኔመልኮሞች ድሬዳዋነዉየምትሄዱት ጁማ

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 Před 25 dny +1

    ምርጥጥዶችስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 25 dny

    ዋዋዋዋዋ አሪፍ መዝናናት ይሁንላቺሁ

  • @user-hq5pk8ym2l
    @user-hq5pk8ym2l Před 24 dny

    ወሎ መሆን አለበት የፍቅር አገር

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 Před 25 dny +1

    ዋውውውው❤❤❤🎉🎉

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před 25 dny

    ደሞሁለድበአላህፈቃድነዉናግንልጅፀጋነዉ❤❤ባህርዳር❤❤🎉

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Před 25 dny +1

    congrats❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-sq7lm7nq4s
    @user-sq7lm7nq4s Před 25 dny

    የኔ ደርባቦች❤❤❤❤