በወላይታ ዞን ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት የሰራው የ11ኛ ክፍል ተማሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #FANA #FANA_TV #FANA_DIGITAL
    በወላይታ ዞን ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት የሰራው የ11ኛ ክፍል ተማሪ

Komentáře • 155

  • @abufariskemal1711
    @abufariskemal1711 Před 2 lety +2

    ምንም ብታቀርቡ አታምሩኝም የኢስላም ጠላቶች ፋናዎች

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 Před 2 lety +8

    በርታ አንተ እና የአንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጎታል ሃገሬ ኢትዮጵያ ውድ ልጂ ነህ!!!

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 Před 2 lety +14

    የኔ አንበሳ አላህ ይጨምርልህ ።ነገ ላይ አንተ ገነህ ነው የማገኝህ በእርግጠኛነት

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +28

    ዋውውውውውው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን እውቀቱን ያብዛልህ ወንድሜ እኛ ኢትዮጵያዊያን በራሳችንን ፈጠራነት እንበርታ ይህ ልጅ ደሞ መበረታታት መደገፍ ያለበት ልጅ ነው ❤❤❤🙏

    • @tedroshaile4991
      @tedroshaile4991 Před 2 lety +1

      Waw Helen Ethiopia sile Kongo hasabish le hulu negr carkterishin yigeltsal ena maninetish be kelalu merdat yichalal melkam ehud

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 2 lety +1

      @@tedroshaile4991 yene wede kebarelenge weddddd yene sawe akebari feker salme lahulachen yabezalenge🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 2 lety +7

    ጎሽ ጎበዝ ነህ በርታ ወንድማችን👍👍👍

  • @moliso
    @moliso Před 2 lety +9

    ይህ ልጅ በዓለም በእንጂኔሪንግ በታወቁ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማር እንተባበር።

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    YOU are genius keep up make Ethiopian to the world 🌎 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kebedearegay1693
    @kebedearegay1693 Před 2 lety +4

    ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልህ። በርታ በርታ !!!

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 Před 2 lety +15

    WOW 😲😯👏, መንግስት አንደዚህ አይነት የ አይምሮ ባለፀጋ የሆኑ ታዳግዎቺን ሰብስቦ የሚመጥናቸውን የተለያዩ ስልጠና አና አውቀት አየሰጠ ለመቺዋ ኢትዮጵያ ትልቅ መከታ አና አለይታ አንዲሆኑ መስራት አለበት ይሄን የመሰሉ የአይምሮ ባለፀጋ ልጆችን አይምሮ ማባከን ይባቃን !! ይሄ ልጅ ያደጉ ሀገራት ውስጥ ተውልዶ ብሆን ኖሮ.....

  • @geblawi6004
    @geblawi6004 Před 2 lety +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።
    እጅህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @comandercom6551
    @comandercom6551 Před 2 lety +16

    እባካችሁ ሀገር ወዳድ ባለሀብት መግስት ይሄንን ልጂ አበረታቱት እርዱት

    • @zulfa9000
      @zulfa9000 Před 2 lety

      አው ያምር

    • @ahmizaki4872
      @ahmizaki4872 Před 2 lety

      Ager wedad weys beher wedad mmmmm i have to think hard about that
      Very skeptic about that
      Don’t blame me guys for that i just gave up on them

  • @user-fu7ku5kb5l
    @user-fu7ku5kb5l Před 2 lety +4

    ዋውውው አንደኛ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ❤❤❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azebbekele9075
    @azebbekele9075 Před 2 lety +3

    You are the best, never give up!👍👍👍

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 Před 2 lety +3

    Incredible history brother, u are the best ever, open minded, good job

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Před rokem +1

    Wow sami berita❤❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 2 lety +4

    Wishing you all the best 👍. Your brilliant and smart young man. You will be row models for the coming generations to have the brightest futures. God bless you.

  • @wonim
    @wonim Před rokem

    Very Surprising!! Good Job!!

  • @tagessedabero4035
    @tagessedabero4035 Před 2 lety +3

    This amazing in mister Abby Ahmed era....go forward my home fellow ...God bless Ethiopia

  • @Znation27
    @Znation27 Před rokem +1

    ትውልዱ ወዴት እየሄደ ነው ወገን።ወደፊት ደሞ በግለሰብ ደረጃ መታጠቃችን የማይቀር ነው

  • @abdoabakar3261
    @abdoabakar3261 Před 2 lety +4

    🇸🇩🕊️💼💼👨‍👩‍👧‍👦💖💖💖🇪🇹💪👍📈أنا أحيك بكل فخر للأفريقين يجب على حكومة إثيوبيا بالدعم لهذا الشعب المبتكر لدي موهبة قوية أحب ماما إثيوبيا أخني بلادي

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 Před 2 lety +5

    መሸአላህ በጣምእንቂ ልጆች አሉ መንግስት ቢያግዛቸው ለሀገር ተስፋየሚሰጡ

  • @fikremariamtsega2576
    @fikremariamtsega2576 Před 2 lety

    Bro እንተ ብዙ ነገር ይጠብቅሀል you ate a confidential person keep it up ! ሀገሪቷን የሚያስጠሩ የፈጠራ ስራዎች እንደምትሰራ አልጠራጠርም (ትንሹ ቅጣው እጅጉን መሆን እለብህ!)

  • @wondyebesttube4287
    @wondyebesttube4287 Před 2 lety

    Agreat interest 👍👍very good bro

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před rokem

    Excellent boy!

  • @bahaylugebrmarim4998
    @bahaylugebrmarim4998 Před 2 lety

    You are a think keep it up great job 👍

  • @matose4507
    @matose4507 Před 2 lety

    ዋዋ በጣም ጎበዠ በርታ

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 Před 2 lety +2

    መንገስት በቻ ሳይሆን ባል ሃብቶቸም የሀን የ ሃገር ሞክሪያ ማገዝ አለባቹ አንት ጎበዝ ነህ ቀጠልበት

  • @nebiyulachebo8793
    @nebiyulachebo8793 Před 2 lety

    Wow bro tenkire sera ....egzr awaki nw tilik bota endemitidersi tesfa adergalew wow neh go on ahead bro

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před 2 lety +1

    ተባረክ ህልምህ ተፈጽሞ እንዲታይ አምላክ ያብቃህ።

    • @tesfahun2050
      @tesfahun2050 Před rokem

      ዋውውውውው ኑርልኝ በርታ ይቻለል የማይቻል ነገር በዝህ ምድር የለም ።

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 Před 2 lety

    ማሻ አለህ በርታ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Před rokem

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před 2 lety

    የውዷ እናት ሀገራችን ተረካቢ ጀግና ወጣት በርት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před rokem

    በርታ ጀግና

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 Před 2 lety +1

    You are so amazing boy.

  • @adisualemu2899
    @adisualemu2899 Před 2 lety

    Wow #1

  • @yilmaaklilu7940
    @yilmaaklilu7940 Před 2 lety +1

    ጎበዝ በርታ ሁሉም ቴክኖሎጂ በዚህ አይነት ጅማሮ ነው ከፍተኛ ደረጃ የሚደርሰው:: እኔም ልረዳህ እፈልጋለሁ እንዴት ኮሙዩኒኬት እንደማደርግህ ግን አሳውቀኝ:: ካሁን በሁዋላ ኤክስካቫተር ተብሎ አይነበብም ትክክለኛው እነባበብ
    ኤክስካቬተር ነው:: Excavator (a power operated shovel) ማለት ነው::
    Keep up the good work
    So long my dear inovator!!

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 Před 2 lety +3

    ሃሹ የሱሳቴነ 🙏👏

  • @adoterefe9345
    @adoterefe9345 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety

    በጣም እምትገርም ልጅ ነህ ፈጣሪ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ ወድሜ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před 2 lety

    ዋው በጣም ግሩም ድንቅ አምሮ ነው ያለህ ጒበዝ ጠክር ውንድም

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 Před 2 lety

    ጎበዝ መሞቻው ሰረቷል

  • @tesfayegirma1003
    @tesfayegirma1003 Před 2 lety

    Wow great i am proud of u b encourage for more creativity .

  • @abdinejmu8503
    @abdinejmu8503 Před 2 lety

    Bravo

  • @alebachewmengistie3544

    ጀግና !
    እግዚአብሔር ያሳድግህ !
    እግዚአብሔር ይርዳህ !

  • @tesfuarjof8168
    @tesfuarjof8168 Před 2 lety +1

    God bless you your future is bright

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears

    #wow Awesome!!!Geta yerda bazman

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ጀግና አስትውየ ኑፅህ ትንሸ ህዝብ በቂነው የህሉው አላጋጭ ህዝብ አላህ ልብና ይሰጣችው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 2 lety +1

    በርታ በርታ አይዞህ ።

  • @zulfa9000
    @zulfa9000 Před 2 lety

    ማሻአለህ እድግ ባልልን

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před 2 lety +3

    አላህ ከፍ ያለው ደርጃ ይስጥህ ጀግና

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 2 lety

    💪💪💪Yonas Viva berta edeg!

  • @dumatube646
    @dumatube646 Před 2 lety

    ዋዉዉዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️💗💗💗የኢትዮጵያ ስንት እዉቅት ያለዉ ታዳግ በየክፈለሀገሬ አሉ ማን ያበራታቻዉ ብቻ በአብዕይ ዘምን ስለሆናቹ ደስ ልልን ይገባል መልካም መሪ አለን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @seyoumkebede4888
    @seyoumkebede4888 Před 2 lety

    Thanks GOD for your amazing innovation, You have brilliant mind keep it, don't give up you are Ethiopian Thomas Edison. Well done.

  • @765er9
    @765er9 Před 2 lety +1

    ጎበዝ በርታ።

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety

    ወንድሜ ተፈላሥፈህ መሥራትህ ያሥደሥተኛል በል እንግዲህ እራሣችን ባመርትነዉ ጨርሡን በለኛ እንኳን ኢትዮ ተመርቶላቸዉ ዉጭ በመጣዉም ትዉልድ እያለቀ ነዉ እግዝአብሔር ይድርሥልን ለአንተም ጥበቡን ይጨምርልን

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety

    Wow Denkee Lij, God Bless you !

  • @aymana1552
    @aymana1552 Před 2 lety

    መሸ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወደ ቀጥተኘዉ
    መንገድ ይምረህ

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስህ

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Před 2 lety

    ጀግና100%👍💚💛💓💐💐💐💐💐
    ሌላዉ በዘረኝነት ተጠምዶ ይዉላል😏

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 Před 2 lety

    Ma sha ,Allah, masha,Allah!!!

  • @gizachewdiga
    @gizachewdiga Před 2 lety

    It is Nice Model.

  • @abelcrazy416
    @abelcrazy416 Před 2 lety +2

    እባክህ ወንድማችን ለዚች አገር ታስፈልጋለህ ለገርህ ስራ መንግስት ለውጭ እንዳይሸጥህ ለውጪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @eyasunegash8726
    @eyasunegash8726 Před 2 lety

    Wawu brother awesome goon by this way and by innovating great other technologies Gold helps you.

  • @dubaidubai5935
    @dubaidubai5935 Před 2 lety

    መሸአለህ

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 Před rokem

    አብይ እንዳይገልህ ብዙ አትውጣ ይሄ ለኛ ሃገር አይጠቅምም ይገሉሃል ሰወቹ መግዛት እንጂ መስራት አያውቁም

  • @tba1987
    @tba1987 Před 2 lety

    Excellent!!!

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v Před 2 lety

    በርታ ጀግናችን

  • @danieltessemazamunda7031

    Amazing 👌

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 Před 2 lety

    አቦ ይመችህ

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 2 lety +1

    Good job Sammy!!

  • @user-li5vx3fo6y
    @user-li5vx3fo6y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወዳጄ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před rokem

    እሚገርም ነው

  • @assefayimer6632
    @assefayimer6632 Před 2 lety

    ፈጣሪ ያሳድጋህ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před 2 lety +1

    ቻይናው የብርታትህ መነሻ እና መድረሻ ነው። ከፈጣሪ ቀጥሎ ፎቶውን ፖስት አድርገህ አመስግነው።

  • @deginettakele5477
    @deginettakele5477 Před 2 lety

    Unbelieveable wow

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 Před 2 lety +1

    bravo ,

  • @henokhabte4136
    @henokhabte4136 Před 2 lety +1

    Very Great Idea!...keep moving forward, May Jesus strengthen you!

  • @user-mf1pz7tn1v
    @user-mf1pz7tn1v Před 2 lety

    ጀግና ወጣት ነህ አገሬ ተስፍ አላት

  • @abrahamaddisu4650
    @abrahamaddisu4650 Před 2 lety

    ቀጥልበት ያበርታህ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před 2 lety

    👍👍👍👍

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Před 2 lety

    ጎበዝ በርታ

  • @mohammedmohmud8954
    @mohammedmohmud8954 Před 2 lety

    እረ የመቺህ ወንዲሜ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @nigatutomas9179
    @nigatutomas9179 Před 2 lety +1

    Wow

  • @alulakebede8336
    @alulakebede8336 Před 2 lety +1

    ሲተኩስ ለምንድነው ማታሳዬን ወይስ ሙከራው ጠላት ሲመጣ ነው የሚሞከረው

  • @user-ii7gi6xz2i
    @user-ii7gi6xz2i Před rokem

    አንድ ነገር እንድና ገር ከፈቀዳቺሁልኝ አንድ ጓደኛየ ነበር እናም አንድ የፈጠራ ሰርቶ ነበር የፈጠራው ስራ ደሞ በጣም ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ነበር እና እንዴ አድርጎ ወደ ሚዲያ ላስተዋውቀው እያለ ነበር እና የሚያስተዋውቅለት ሚዲያ ይፈልጋል ከቻላቺሁ ብነግሩኝ

  • @blackstone07
    @blackstone07 Před 2 lety

    ያሳድግህ። የሚያግዘው ባለሃብት ካለ ብትተባበሩት።

  • @bereketbeyene5724
    @bereketbeyene5724 Před 2 lety

    በዚው ቀጥል ጀግና

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Před 2 lety

    ወንድማችን ሮኬቱን ተውና ትራክተር ኮምባይነር ትንንሽና ቀለል ያሉ የግብርና ማሽኖችን በመሥራት የአገራችንን ደሃ ገበሬ የሚረዱበትን መንገድ ፈልግ በቂ ሮኬት አምራችና ገዳይ መሳርያ የሚሰሩ አገሮች አሉ!!!!!

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před 2 lety

    ጎበዝ ጎበዝ

  • @leulmekuriaw
    @leulmekuriaw Před rokem

    ወንድሜ እ/ር ከፍ ያድርግህ አክሎም ጥበቡን ይግለፅልህ።ከዚህ በላይ ብዙ ፈጠራ እንደምትፈጥር እና ኢትዮ ከፍ እንደምታደርግ ትልቅ እምነት አለኝ።ልኡል ከጉንደር

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 Před 2 lety

    ጀግናችን

  • @mmaauumm7667
    @mmaauumm7667 Před 2 lety

    👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @taminichserkalem15
    @taminichserkalem15 Před 2 lety

    Wow❤❤

  • @simachewtemesgen471
    @simachewtemesgen471 Před 2 lety

    ሰላም እንዴት አረፈዳችሁ ዛሬ ስለግርማ ሞገስ የተወሰነ ላካፍላቹህ
    ግርማ ምገስ በሰው ሁሉ ፊት ተወዳጅ ክብር እንዲኖረን ፍቅር እንዲኖረን የሚያደርግ ድንቅ ጥበብ ሲሆን ይህ ጥበብ በስራ በንግድ በገበያ ሰው ይስብልናል የተናገርንነው የተፈራና የተከበረ ያደርጋል ።መልካም ነው መጠቀሙ በተለይ ስራ ቦታ ትልቅ ክብርን የስራ እድገትን ሌላም ብዙ ጥቅም ያለው ነው አቃቢ ርእስም ይሆናል ግርማ መርእድ ስለሆነ ፀሎቱ
    ፀሎት በእንተ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ መሊኮያፎ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ጀማላህ ፡ ሐሮዲ ፡ ሊዶስ ፡ ቃሎስ ፡ ከናዴማሴን ፡ ከኮስሜድ ፡ አድድ ፡ አላዚፍ፡
    ወላዚፍ፡ አልሀሊም፡ አልመናን፡ አልመኖን፡ ይጠይፈጅ፡አስተዋድድ ፡ አስተዋድደኒ ፡ አስተፋቅር ፡ አስተፋቅረኒ ፡ ምስለ ፡ ሰብእ ፡ ዘአርእዩኒ ፡ ገፅየ ፡ ወለሰምሁ ፡ ድምጽየ ፡ በቅድመ ፡ ነገስታት ፡ ወመኳንንት ፡ በቅድመ ፡ ብእሲ ፡ ወብእሲት ፡ በቅድመ ፡ አእሩግ ፡ ወህጻናት ፡ ሀበኒ ፡ ግርማ ፡ ሞገስ ፡ ወፍቅር ፡ ሊተ ፡ ለገብርከ ፡ እገሌ፡፡ ገቢሩ ....
    የፍየለፈጅ ተቀጽላ
    የዋርካ ተቀጽላ
    የጓፋ ተቀጽላ
    የችፍርግ ስር በአንድ ላይ ሰልቆ ጸሎቱን( ፯7)ጊዜ ደግሞ አሳርሮ መነቀስ
    (2)በቀለበት
    ለበለጠ መረጃ 0938952663

  • @mobileshop7171
    @mobileshop7171 Před 2 lety

    maasha allaha

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳ አሁንም

  • @Ethel608
    @Ethel608 Před 2 lety +1

    ገራሚ❤

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Před rokem

    Gobez

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Před 2 lety

    መንግሥት እንዲያለውን ፈጣራ ሥራ ያለውን መርዳትንና ማበረታታት ጊዜ የማይሰጥ ተፈላጊ ጉዳይ ነዉ

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 lety

    We need help hem please everyone thank you God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍