ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 8 Dibibikosh EP08
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- #Dibibikosh #SitcomSeries #EthiopianComedy #ArtsTVWorld #NewEpisode #ComedyShow #TVSeries #EthiopianSitcom #Episode8 #Entertainment
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
በሳምንት2 ጊዜ ቢሆን ምርጥ ነዉ
እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ በቅርቡ እንደ መድኃኔዓለም ቸርነት ሀገር እገባለሁ❤
በሠላምግቢ ውደእኔምበቅርብገቢናኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ይሳካልሽ በሰላም ግቢ
አላህ ያሳካላችሁ እህቶቼ እኔም በቅርብ ቀን እገባለሁ ኢሻ አላህ
የገባው የውጣል 😢
በምርት አጅ ልትውጭ 😮
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰😍😍😍
ወይኔ ከፍ ያለው ጨልሎ አጨለላት😂😂😂😂😂
መታሰቢያ ስላለችበት በደስታ ነው ማየው ስወዳት የኔ እርጎ❤❤❤❤❤
ዋይኔ ፍቄ ጡሩ ጊዜ ላይ ነው 😂
😂😂😂😂😂 ወይኔ ፍቄ አንተስ በደህና ቀን አብደሀል😂😂😂😂😊
ድብብቆሽ ስንቶቻችን ነን የድብብቆሽ ህይወት እየኖርን ያለን በተለይ ስደተኞች
እኔ😢
ሁላችንም😂
የምር ዛሬ በሳቅ ነው የገደላቹህኝ🤣🤣አየ ከፍ ያለው 🤣😂 አዳም ግን 💘😔🙈😁
ከፍያለው ይስራህን ባዪሼን አሰቃየሀት እኮ😅😅😅
ዉይ ይሄን ድራማ በመጠበቅ ሞትኩኝ እኮ ክፍ ያለዉ የሳቄ ምንጭ😂😂😂♥️
መጡ መጡ የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንችፈው መቸስ ያለ እኛ ምንም አይደምቅም
❤❤❤❤😂🎉
እዉነት ነዉ ያለእኛ ሚዲያዉ አይደምቅም ዉዴ🤗♥️
@@aynyeyemariyamlgi1459 እንደታ💋
የከፍ ያለዉ ገልጸ ባህሪ ደሰ አይልም አሰልቺ ነገር ነዉ😂😂
ከፊያለው😂😂😂😂 ጨለለ😂
Weyy Asresye nice to see u ❤❤
የዛሬው በጣም ያስቃል 😂😂😂
ስንተኛ ነኝ እንደኔ ማነው በጉጉት የሚጠብቀው ይህን ድራማ
አርቲስት ባቡጂ 😢
😢😢😢🖤💔🖤💔😭 ነብስ በሰላም ትረፋ
ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢😢😢
አስረስ በቀለ እንኳን አየንህ ሳምሪ ምትባይው ውጪ ከዚህ ከተጀመረ ጀምሮ ከዚህ ፀጉር አትላቀቂም
ዳግም አምሮብሃል ❤❤❤❤❤❤
አበደ ይሉኛል የታል ያበድኩት አለ አይ ከፍ ያለው ተጫወተባት ምስኪን ባዩሼ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከልቤ ነው የሳኩት ከምነግራቸው በላይ ዋው ዋው❤❤❤❤
አየ ባዩሼ አወዛገበሽ😂😅
Kafyalew basaq gaddalkany ❤
አይ ፍቄ ሁልዬ ዘና እንዳረከኝ😂
አረ ልቀቁት 😮😮😮😊😊😊😊
እናመሰግናለን እባካቹ በሳምት 2 ጊዜ አድርጉት
አስረስ በቀለ በጣም አስቀኸኛል😅😅😅
ገባገባ በሉ ቅመሞችተለቀቀ ❤
😂😂😂😂😂ከፍለው በሳቅ ግጭ ሲለው ሊቀበል ይታገላል ወይ😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ
ከፌ ባይኑር ኖሮ 😂😂😂
አሥረሥ ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂 ይመችክ አቦ ፍቄ
የዛሬ ፈታ ያደርጋል ይመቻቹ😂😂
Kafalwie.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂.amenilie.gebaeiei😂😂😂😂😂
ፍቄ😂😂😂😂😂😂
አስረስ ዋው
ፍቄ የፊልሙ ድምቀት
1
ወይ ከፍ ያለው😂😂😂😂
,ከፍያለው😅😅😅😅
ከፍያለው ከልብ አዝናናኽኝ
ዛሬማ አዝናናቹን
😂😅😅አይ ባይሸ እና ከፋያለዉ
😂😂😂 ከፌ
ባርች❤❤❤❤❤❤
እማዬን ክክክክክክ
Asresye 😂😂😂😂😂
ከፍ ያለው😂😂😂😂
ወይኔ😂😂😂😂😂😂
ከፍ ያለው 😂😂
አህለን እምወዳችሁ❤❤
😂😂😂😂😂 ye macrshewu part 🙄😂😂
Bayuh kkkkk
❤❤❤😂😂😂wow
አረ😊😊😊
ይሄ ደሞ ምን አይነት ድራማ ነዉ ከቤትና ቢሮ ዉጪ ሌላ ቦታ መሄድ አይችሉምዴ 😂😂
የትለመሄድ ፈልገሽ ነው ማለቴ ከድራማው ጋ
😅😅😅😅
Yane.wadoci.hi.lave.❤❤❤❤❤
ባዩሽ ከፍ ያለው ድምቀት ናችሁ
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂
❤😂😂😂
❤❤❤
ከፍያለው ዛሬ ባዮሽን ተጫወትክባት ለብር ብለክ
እንዴት 7ቱ ክፍል አመለጠኝ? ፍቃዱ ፎቶው ተለጥፎ ሳይ የምስቅ ልጅ እንዴት። ሰሞኑን ይኮመኮማል። ስተውኑ ሲኑን እያሰባችሁ አይሁን አዋህዱት ።
❤❤😂😂🎉🎉🎉
5 ሰው ብቻ የሚሰራው ተከታታይ ድራማ
😅😅😅😂😂
😢
😂😂😂😂😂
😅😅😅
Perez Linda Wilson Deborah Jackson Jason
Manew bale emoji
Melkam sew betaaam destegna nw ADAM enkilf yatahew bsegat nw ……
West Summit
😂p.
ህሊናንድራማ,ተዉትበቃ😮ይህንምአቋርጡትአሉደግሞ
ብዙም አያምርም
ይሄን ፊልም ሳይ እንቅልፌ እየመጠ ነው የምር።
ትንሽ ከፍ ያለው ስመጣ ነው ምነሰው!!
አሠለቺ እየሆነ ነዉ ይኸ ድራማ ከፋ ያለዉ እያንዛዛዉ ነዉ
ፍትህ ለሄቨን በቅንነት ደምሩኝ ስወዳቹ
😂😂😂😂
❤❤❤