ወረብ ዘኅዳር ጽዮን Hidar Tsion Wereb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ወረብ ዘኅዳር ጽዮን
    አመ ፳ወ፩ ለኅዳር
    ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሀ ዚአነ እንተ ረከበተነ፣
    ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ።
    እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐየ ጽድቅ፣
    ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት።
    ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕፅርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፣
    ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገር።
    ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፣
    ተመጠወ ሙሴ ኦሪት አሥሮነ ቃላተ።
    ማርያም ጽዮን ታቦተ ታቦተ ቃለ ጽድቅ ታቦተ ቃለ ጽድቅ፣
    ዕጐላት እምዕጐሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቅራ አፍቀራ እምዕጐሊሆን።
    ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ፣
    ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተ ክርስቲያን።
    አብርሂ አብርሂ ጽዮን አብርሂ፣
    ዕንቍ ዘጳዝዮን ዘኀረየኪ ሰሎሞን ንጉሥ።
    ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን መኃትዊሃ ሰብዓቱ መኃትዊሃ፣
    ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት።
    ሙሴኒ ርእያ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት፣
    ዕዝራኒ ተናገራ ተናገራ ዘመራ ዳዊት።
    ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኵለንታሃ ወርቅ በየማና ወበፀጋማ አዕፁቀ ዘይት፣
    ነቢያት ይትፌሥሑ ሐዋርያት ይትሐሠዩ በውስቴታ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ።
    ለተመልካቾቻችን በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሰን። በበዓሉ ምክንያት አንድ ምርጥ የማርያም መዝሙር ተጋበዙልን። በዚህ በአዲሱ "መሰረተ ጥበብ" የሚለውን የዮቱብ ገጽ ሰብስክርያብ (Subscribe) በማለት አብረን ቤተሰብ እንሁን። ከሌላ ከዓለማዊ ነገሮች ማሳደግ የራሳችንን የሃይማኖታችን፣ የቤተክርስቲያናችን ትምህርት፣ ዝማሬ፣ ስብሐታት ብናሳድግ ጥሩ ነው። ለእኛም በረከት ይሆነናል።
    ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
    • Eritrean mezmur
    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!

Komentáře • 13

  • @FutsumbrhanKahsai-oe3no
    @FutsumbrhanKahsai-oe3no Před 6 měsíci

    ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን

  • @redeatmengistu1426
    @redeatmengistu1426 Před 3 lety +2

    እናመሠግናለን

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 Před 3 lety +4

    በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቕዱስ ኣሃዱ ኣምላኽ ኣሜን።
    ሎማዓንቲ ማዓልቲ ዕለት ሶኑይ ፳፩/21 ሕዳር 2013 ዓ.ም ።
    እንቋዕ ንቕድስቲ እመቤትና ድንግል ፅይን ማርያም
    ንግሲ ኽቡር ኽብረ ብዓል ብሰላም ብሓጎስ ብደስታ ብኽብሪ ብፍቕሪ ብሓባር ኣብፀሐኩም፤ኣብፀሐና ኣሜን ፫።
    ናይ ቕድስተ ቕዱሳን ናይ እመቤተይ ቕድስቲ ድንግል ማርያም ፅዮን ኣደይ ፈጢን ረዲኤታ ኣይፈለየና ኣብ ዝዘለናዮ ባዕላ ትሓልወና ምስ ፍቑር ወዳ ኩልሻዕ ዘወትር ብቕድመና ትቕደመልና ካብ ሕማቕ ዘበለ ኹሉ ተናግፈና ካብ ኹሉ ወጥመዳት ትሰውረና ፀገማትና ኹሉ ተቐንጥጠልና ናብ ፍቑር ወዳ ለሚና ምሕረት ተውህበና ናብ ገዛና ኣትያ ሂወትና ኹሉ ትባርኸልና ብርሃን ትግበረልና ትቐድሰና ሓጥያትና ተስተሰርየልና ንሓዋሩ ይኹነልና ይግበረልና ንዘልዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን። ፣፣፣✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌴🌱🌱🌱🌳🌳🌳🌳🌳✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ነዚኣ ኣዶ ብኣማላድነታ ኣሚኑ ካብ ቐራንዮ ተቐቢሉ ናብ ገዛኡ ዝወሰዳ ሰብ ዝተዓደለ እዩ ✝️✝️✝️✝️
    ገዛኡ ብበረኸት ይመልእ ሰላም ይበዝሐሉ
    በረኸታ ረድኤታ ምስ ኩላትና ህዝበ ኽርስቲያን ይኹን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፣፣፣፣፫።

  • @temesgenamlak5979
    @temesgenamlak5979 Před 3 lety +4

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @abinayesilaselji6153
    @abinayesilaselji6153 Před 2 lety

    በእውነት ጸጋውን ክብሩን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን በጣም ግሩም ነው ሁሌም እከታተላለሁ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን!

  • @dawitshigute6791
    @dawitshigute6791 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን

  • @user-rg6bo1no9e
    @user-rg6bo1no9e Před rokem

    አሰላሙ አሌኩም ወራህመቱ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ ወድያገሬልጆች ሰላማቹ ያብዛ አህለን ብያለሁ ወዴ ርእስሽ አልገባኝም በርቺ ጥሩ ቆይታነው አልህ አገራችን ሰላም ያድርግልን በርቺ

  • @metanoni5084
    @metanoni5084 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ለሌላ ጊዜ ትርጉሙ እና ከየት መጽሐፍ እንደተገኘ ቢጠቀስ መልካም ነው። እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @deqiqeyared
    @deqiqeyared  Před 3 lety +12

    ለተመልካቾቻችን በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሰን። በበዓሉ ምክንያት አንድ ምርጥ የማርያም መዝሙር ተጋበዙልን። በዚህ በአዲሱ "መሰረተ ጥበብ" የሚለውን የዮቱብ ገጽ ሰብስክርያብ (Subscribe) በማለት አብረን ቤተሰብ እንሁን። ከሌላ ከዓለማዊ ነገሮች ማሳደግ የራሳችንን የሃይማኖታችን፣ የቤተክርስቲያናችን ትምህርት፣ ዝማሬ፣ ስብሐታት ብናሳድግ ጥሩ ነው። ለእኛም በረከት ይሆነናል።
    ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
    czcams.com/video/FROmHyjibWA/video.html&feature=share
    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!

  • @endriassintayehu784
    @endriassintayehu784 Před 3 lety +1

    24ቱ ካህናተ ሰማይ ወረብ ላኩልን

    • @deqiqeyared
      @deqiqeyared  Před 3 lety

      czcams.com/video/Oc3xRuX7NG0/video.html

  • @endriassintayehu784
    @endriassintayehu784 Před 3 lety +1

    አፍጥኑልን