ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ላይ ለሚሠሩ ሠራተኞች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ላይ ለሚሠሩ ሠራተኞች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 152

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo Před měsícem +37

    አብቹ ❤አደንቅአለው❤ አከብርካለው❤ ባለራዕይ ሰው ነክ❤

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před měsícem +31

    ማሻ አሏህ መልካም የፋስኪ በአል ይሁንላችሁ ውዶች

  • @seait840
    @seait840 Před měsícem +38

    ምንም በሉ ምን የጫካው ቤተመንግስት ንጉስ አብቹ የታላቅዋ ኢትዮጵያ ንጉስ ነዉ 🇪🇹🇪🇹💪
    አብቹ በኢትዮጵያ አምላክ የተመረጠ የኢትዮጵያ ንጉስ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
    አብቹ 1000ዓመት ንገሥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před měsícem +15

    God bless my PM Abiy 🙏 🙌 ♥️
    Congratulations 🎊 💐 🥳 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 💐

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před měsícem +5

    እሰይ ኑርልን

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před měsícem +7

    ለኢትዮጵያ መከላከያና ለአየር አይላችን በሙሉ እንካን አደረሳችሁ እላለሁ ኢትዮጵያ ከፈጣሬ በታች በናንተ ነው ክብርዋ ተከብሮ የምትኖረው እኛ በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን መሬያችንና እናንተን እንወዳችዋለን 👍👍🌹👍🌹👍🌹👍🌹👍🌹🎉🎁👍🎉

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před měsícem +10

    ❤አቡቹ ጀግና ፈጣሪ በነገር ሁሉ የልብክን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ❤ 🙏🙏🙏

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Před měsícem +10

    GOD. BLESS. YOU. OUR. PM. ABIY. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cz8df2bp7k
    @user-cz8df2bp7k Před měsícem +2

    የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትራችን ምድረገነት የሚያሰኝ እጅግ ድንቅ ስራ ነው ለእርሶና ለሰራተኞቹ ትልቅ ክብር አለኝ እጅና አይምሯችሁ ይባረክ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před měsícem +6

    አቢቹ የኔ ጀግና የምታምነው አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ያንተ ጠባቂ የምታምነው አምላክ ነው ሰው ይከዳሀል አምላክ ግነረ አይከዳህም ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ መልካም የትንሳዬ በአል ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️

  • @fatumagelato
    @fatumagelato Před měsícem +11

    Yena jagena Abbichuu koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enkon adrsk

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před měsícem +6

    የሰማይ አምላክ ይባርክህ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před měsícem +9

    እንዃን በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችዃላችሁላችሁ ጠቅላያችንም በጣም እንወድሀለን እናመሰግናልሀለን መልካሙን እንመኝሀለን ፈጣሪንም አንተን በቦታህ ስላኖረህ እናመሰግናለን❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před měsícem +8

    ውዱ መሪዬ ዶ/ር አብይ አህመድ ጀግናችን አንበሳችን በርታልን።
    እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነን!!
    በትንሳኤ ቀን የኢትዮጵያ መነሳትና መበልፀግ የሚረጋገጥበት ያድርግልን!!
    ውለህግባ ክፉ አይንካህ!!ቅጠል ከዛፍ እንዲረግፍ የኢትዮጵያ ጠላቶች ይርገፉ!!!
    እንወድሀለን!!!❤

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Před měsícem +4

    አብቹዬዬዬዬ አንተን የሚጠላ የዲያብሎስ ወገን ነዉ የሰዉ ልጅን ክፋት ምቀኝነት መጠን በአንተ ጠላቶች አይቼአለሁ የሰዉ ልብ ክፉ ነዉ አንተ በርታልን ከምናምንቴ ጠላቶችህ የሚወድሁ ታላቅ ሰዎች ንፁህ ሰዎች ናቸዉ

  • @dawitalagaw6050
    @dawitalagaw6050 Před měsícem +9

    wow

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Před měsícem +5

    ጌታ ይርዳችሁ; ሰላምና ጤና ለሁላችን!!!

  • @user-df1eb4qh5v
    @user-df1eb4qh5v Před měsícem +8

    Good.

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před měsícem +9

    በርታ ጀግናችን

  • @beyenegetachewshelemew4741
    @beyenegetachewshelemew4741 Před měsícem +4

    እንብርታ❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před měsícem +12

    እንግዲህ ሰው ያው ሰው ነው። የእያንዳንዳችንም ትናንሽም ይሁን ትላልቅ ሥራ የሚገመገመው በእግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 Před měsícem +5

    Allah with You insa Allah 🤲🤲🤲

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 Před měsícem +4

    ድንቅ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +10

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasyimer
    @eliasyimer Před měsícem +5

    አብቹ።ምርጡደዉዱ መሪዬ።እርጅም እድሜ ከቤተሰብህ ከምትለማዉ ሀገርክ።አላህ ያቆይህ

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 Před měsícem +5

    Dr Abiyina meselochu tebareku

  • @gutubori625
    @gutubori625 Před měsícem +3

    ጀግናው መሪያችን አብቹ በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tadiliosmillion2061
    @tadiliosmillion2061 Před měsícem +5

    Great leadership ❤❤❤

  • @temesgenetefa4776
    @temesgenetefa4776 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thankyou

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Před měsícem +2

    አብዬ እንደአንተ ድንቅ መሪ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤

  • @bettymulugeta8776
    @bettymulugeta8776 Před měsícem +5

    አቡችዬ የኔ ጀግና አንተንም እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenex18
    @lenex18 Před měsícem +2

    The best leader like Abiy will change his country and the world !

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před měsícem +5

    Happy Easter. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Před měsícem +6

    ጀግና

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před měsícem +3

    ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን የምትወድና ኢትዮጵያ አገራችንና ለከርስትና ሕምነት ተከታዬች በሙሉ እንካን አደረሳችሁ እላለሁ

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Před měsícem +3

    አብቹ❤❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před měsícem +4

    አቢቹ በርታ አብሽር

  • @SumsungGalaxy-ip8sl
    @SumsungGalaxy-ip8sl Před měsícem +3

    we like your thinking

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b Před měsícem +7

    Hi. Abichu

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před měsícem +5

    Abichu Abichu habasa I love you so much ⚘ ♥ ❤ 💖 💗 💓 ⚘ ♥ ❤❤❤

  • @user-ke5ld8bp5x
    @user-ke5ld8bp5x Před měsícem +5

    አብቹ አላህ ይርዳቹ🥰🥰🥰🥰

  • @amanuel7513
    @amanuel7513 Před měsícem

    We love you our King 🤴 Dr Abiy, always work hard for our country Ethiopia 🇪🇹, God bless you and your family

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před měsícem +3

    እብቹ ጀግናው በርታልን አንተን የፈጠረ አላህ እኔ ቃላት የለኝም ኑርልን ገና እድሜ ይስጠን አላህ ብዙ እናያለን አሁንም እያየን ነው እኛ በሚሊዮኖች የምንቆጠር እንወድሀለን አብረንህ ቆመናል በርታልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před měsícem +1

    Waw❤❤❤❤❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Před měsícem +1

    አብቹኮ ኑርለን እንወድሃለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 Před měsícem

    Wonderful leader and awsome project

  • @lijabrello8888
    @lijabrello8888 Před měsícem +3

    we love you boss❤️

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před měsícem +1

    The real king of ETHIOPIA AND AFRICA. ABIYCHUUU MY BROTHER,MY P.M. WE LOVE YOU!!! GOD IS WITH YOU ALL THE TIME. ETHIOPIA WILL PROSPER WITH YOUR LEADERSHIP.

  • @azitiauh541
    @azitiauh541 Před měsícem +3

    መሪዬ እንኳን አደረሰህ

  • @bl8869
    @bl8869 Před měsícem

    Simply Amazing. Keep going dear PM! May God help you. 🙏

  • @user-sn9hx1mw5y
    @user-sn9hx1mw5y Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před měsícem +1

    ፈጣሪ ያሳህ በቅብ ከተኛህበት ድብን በል እኔ ስለት አስገባለዉ

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 Před měsícem +1

    What a leader Abiy, keep work hard, we thee real Ethiopiërs love you,❤❤❤🎉.

  • @Maggie-iq8lx
    @Maggie-iq8lx Před měsícem

    Wow! amazing!

  • @AlemayehuMelka-qk2th
    @AlemayehuMelka-qk2th Před měsícem +2

    በረቱ አንበሶች

  • @Egsume
    @Egsume Před měsícem +1

    That is a wonderful project!!

  • @523zw910
    @523zw910 Před měsícem +2

    አብቾ ❤

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Před měsícem +2

    ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před měsícem +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Misguun
    @Misguun Před měsícem +2

    Good job

  • @Turme..
    @Turme.. Před měsícem +2

    Happy Easter, and we thank you all for hardworking to leave a good legacy

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nuratukisa5121
    @nuratukisa5121 Před měsícem

    What a wonderful leader?

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před měsícem +1

    Adarasahe🙏🙏🙏💚💛♥️😘😘😘

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před měsícem +2

    👌👌👌👌👌

  • @user-ny1lj3me1v
    @user-ny1lj3me1v Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @halimaahmed8297
    @halimaahmed8297 Před měsícem

  • @ZiyadZiyad1239-jl4tj
    @ZiyadZiyad1239-jl4tj Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manehantewoldemariam6101
    @manehantewoldemariam6101 Před měsícem +5

    እጆቼ በስራ ባያግዙህም ምላሴ ግን ባንተ ላይ አታብልም ለስራህም እንቅፋት አልሆንብህም።

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 Před měsícem +4

    ልማት የሚታያቹን መልካም ባአል ደሞ ልማት የማይታያቹ ይገለጥላቹና መልካም ባአል ልበላቹ🖐

  • @YisihakAbraham
    @YisihakAbraham Před měsícem

    hero

  • @yassinseid-gr8dt
    @yassinseid-gr8dt Před měsícem +2

    ጀግና መግስት ነው

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Před měsícem

    Amazing amazing work

  • @user-kh7kn6en2w
    @user-kh7kn6en2w Před měsícem +1

    Uuuuufffffffeeeee 😢😢😢❤❤❤❤

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 Před měsícem

    🙏🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy Před měsícem +1

    አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 Před měsícem +1

    Du er fantastisk ingen som dag ingen 👍👏👏👏

  • @SabonaMarara
    @SabonaMarara Před měsícem +2

    hojii garii ittuma haafufamu

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 Před měsícem +4

    ጀግና ነህ ትንንሾች ናቸው የሚተፏብህ የሚያለጉብህ

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 Před měsícem

    አብቹ የአንተ አፍቃሪ ነኝ ከስልጤ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před měsícem

    Jehna sew ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Před měsícem +3

    ትችላለህ ምራን

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před měsícem +3

    Abchuye yeni Wudi ekoni adarasachehu

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Před měsícem +3

    ኢትዮጵያን በሁለም ነገር እየተንከባከባተ የለ መሪ። ላንተ አለመዘን እራሱ የሳዝነል።

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před měsícem

    የወገን ደም እየፈሰሰ አተ ተጨዋቱ አተ ሸቀጥ

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 Před měsícem +2

    Bære gå Abucuu👍👏👏👏👏👏

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Před měsícem +2

    አሁንም እንሰራለን ። መች ተነካና

  • @user-ny1lj3me1v
    @user-ny1lj3me1v Před měsícem

    Sasibew cakkaw le abichu minim ayseraletim gin truism biyadig hizbochu yadgalu biserubet❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před měsícem +1

    * I AM VERY THANK TO GOD FOR EVERYTHINGS FOREVER *
    DANIEL 2: 20 " DANIEL SAID, " LET THE NAME OF GOD BE BLESSED FOREVER AND EVER, FOR WISDOM AND POWER BELONG TO HIM " FOREVER !
    I AM VERY APPRECIATE YOU AND I STRONGLY SALUT FOREVER TO PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    HAPPY HOLYDAY TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 !!!
    * I AM VERY HAPPY WITH ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Před měsícem +1

    🇪🇹🌻🇪🇹💐🇪🇹🌷🇪🇹🌼🇪🇹🌺

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 Před měsícem +1

    አብቹ

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Před měsícem +1

    Lelewut inj lewore joro yelelewu mer

  • @Americandreamclips
    @Americandreamclips Před měsícem +1

    Kids are always kid

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před měsícem

      Kids have a bright and untouched future ahead of them...unlike the old and the grumpy🎉

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። ነገር ግን የጠቀሷቸውን ዓመታት እውን የሚሆነው የሕዝብ ድጋፍ ሲኖረው ነው። ሀገር በታጠቁ ኃይሎች እየወደመች ነው። ይህ ሁሉ ሥራ ግን ከንቱ እንዳይሆን ለሠላም ይስሩ። ሀገር ማለት አዲስ አበባ አይደለችም። የሚሉትና እየሆነ ያለው የተለየ ነው። ንግግሮም ከገንቡነቱ ይልቅ አሽሙር ነው። እባክዎን በሰከነ መንፈስ የሀገሪቱን ሠላም ይመልሱ! ከሀገራች ውስጥ ያሉ የውጭ ሀገር ወታደሮችን ያስወጡ።

  • @user-bt7op1xk3q
    @user-bt7op1xk3q Před měsícem +2

    ጠቅላይ ምንስተራችን እና ጫካ እያለማችሁ ያላችሁ ሠራተኟች እንኳን የጌታችን ትንሳዬ አደረሳችሁ

  • @yisihakayele2688
    @yisihakayele2688 Před měsícem

    Ethiopia tiketilalech! Betinsae ken.
    Gin ....

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk Před měsícem

    መስራት መሳተፍ አፈልጋለው?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před měsícem

    Brother Abiy ! Eyesus Kristos Dagim Limeta 3 Amet Bikerew Naw Erso Gin Yihe Koshasha Alem 300 Amet Yiketilal Silu Wendime Mathios Wengel Miraf 24 Alanebebum Ende Biye Erasen Teyequ .

  • @alemayehumaru9751
    @alemayehumaru9751 Před měsícem

    ምን ያህል ነው ይፈጃል የተባለው ?

    • @yo-zv2st
      @yo-zv2st Před měsícem

      10 billion dollars

  • @kttr-ph4zo
    @kttr-ph4zo Před měsícem

    toothbrush style
    Hitler originally wore a traditional handlebar style of moustache (the Kaiser), but during WW1 was ordered to trim it so his gas mask would fit properly, so naturally he trimmed it to the relatively popular toothbrush style, which was apparently introduced to Germany from the US in the late 19th century.