🔴ቀጥታ🔴ስርጭት🔴ከቅድስት ስላሴ🔴አመታዊ 🔴 የንግስ ብዓል🔴የአብርሃሙ🔴ስላሴ🔴ይባርኩን!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • አብርሃም ከናት ካባቱ ቤት ወጥቶ ሊሸጠው የወሰደውን ጣኦት ሰብሮ እውነተኛ ፈጣሪውን አምላኩን ፈለገ፤እንደፈለገም አልቀረም አምላኩን አግኝቷል፤አግኝቶም አልቀረም በበረከት ተባርኳል አብርሃም በየመንገዱ ድንኳን ጥሎ እንግዳ ያጥብ ያበላ ያጠጣ ነበር፤ከዕለታት በአንደኛው ቀን ጥላት ዳቢሎስ ሰውን ተመስሎ የተፈነከተ በመምሰል ወደ አብርሃም ቤት የሚሄደውን ሰው አብረሃም ፈነከተኝ እያለ ይመልስ ነበር። ደጉ አብርሃምም እንግዳ በመቅረቱ እንግዳ ካልመጤ አልበላም በማለት ጦሙን ውሎ ያድር ነበር፤እናም የአብርሃምን የዋህነት ሥላሴ ተመልክተው በአብርሃም ቤት እንግዳ ሆነው ማዕዱን ባርከው አመስግነህ ብላ ብለው በልጆ ጎብኝተው የሄዱትን በአል በቅድስት ሥላሴ ካታቴደራል አከባበሩን እነሆ።

Komentáře • 1

  • @CheruErgete
    @CheruErgete Před měsícem

    እናቴ አደራ...ስምሽን ስጠራ.....