አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • "500 ሺህ ብር ተብዬ አልሸጥም ብያለሁ" አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው? // sintnew // ስንት ነው?
    #dog #priceinethiopia #sintnew? #ናሁቲቪመዝናኛ #ናሁቲቪ #ናሁኢንተርቴይንመንት #ናሁወቅታዊ #የእሁድጣዕም #ናሁቲቪኢንተርቪው #habesha #addisababa #ethiopia #price
    #sintnew #ስንት ነው? #nahootv #nahooentertainment

Komentáře • 278

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 Před měsícem +17

    እኛ ሐገር ብዙም ክብር የላቸውም ድመትና ውሻ የሚርባቸው የሚጠማቸው አይመስለንም በውጩ ዓለም ግን በጣም በክብር ነው የሚያዙት መቼም አንተም በደንብ እንደምትይዛቸው እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Před měsícem +32

    ጥሩ ስራ። ውሾች የሰዎች ምርጥ ጓደኛ ናቸው። ፍቅር ይፈልጋሉ። እባኮትን ለአየር ማረፊያ ደህንነት አነፍናፊ ውሾችን አሰልጥኑ። የአየር ማረፊያውን ደህንነት እና የደህንነት የሻንጣ ምርመራ ስራዎችን በእጅጉ ይቀንሳሉ.

    • @TiziteLave
      @TiziteLave Před měsícem +1

      እውነት ነው ❤❤

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před měsícem

      ደህንነቶች ከሻንጣ ሚሰረቅ እቃ ነዉ ሚያነፈንፉት በዉሻ የሰዉን ደህንነት ሊያነፈንፉ ቀርተዉ።
      በተፈጥሮ አደጋም ( መሬት መንሸራተት፣ መሬት መንቀጥቀጥ፣ወዘተ ጠቃሚ ናቸዉ)

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 Před měsícem

      @@karozimathestar929 የፈለኩት ለአደንዛዥ እፅ ማሽተት ነበር። ውሾች በቀላሉ አደንዛዥ እፅ ያገኛሉ

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 Před měsícem

      Like your comment ❤

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 Před měsícem +26

    ምን ጉድ ናችሁ ግን እንዴት መሆን ነበረባት?አትሰሩ አታሰሩ....
    ስራዋን እየሰራች ነው she’s so active & beautiful woman, keep up Sis proud of you!

    • @undertakenow336
      @undertakenow336 Před měsícem +1

      ተመናቀረች በጣም።የሙያውን skill እና ethics ተማሪ።አፈር

    • @SemiraEbrhim
      @SemiraEbrhim Před 15 dny

      Sera yemiseraw bemechoh aydelam

    • @yalu9797
      @yalu9797 Před 3 dny

      ዝም ብለህ እይ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Před 26 dny +4

    የኔ ቆንጆ ውሻ እንዲህ እየፈራሽ እዛ ቦታ መገኘትች ይገርማል ጎበዝ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 18 dny +1

    ውሻ ብዙም አልወድም እኔም እፈራለሁ ግን ነጩ ውሻ በጣም ደስ ይላል መጎብኘት ይፈቀድልን

  • @magdaogbe6894
    @magdaogbe6894 Před 17 dny

    I never thought I would ever see this here. I’m so proud of you to open a market where there was/is no market for these loyal, beautiful creatures. Bravo 👏🏽 Now let the whole country fall in love with all the dogs on the street and take them home because once you get one there is no going back. They bring you so much joy. Loveee my 3 fur-babies!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽🐶🐶🐶♥️♥️♥️

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Před měsícem +3

    ወይኔ ውሻው ልጅቱ ላይ አውውው እንዴት ደስስስ እንደሚል ልጅቱ ልብዋ ምርጥ ነው ማለት ነው❤❤

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal Před měsícem +7

    በርታ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @yaredtsegaye3386
    @yaredtsegaye3386 Před měsícem +65

    እንዴት እንዴት ነው ሚያረጋት

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of Před 3 dny

    ከነሱ ጋ መዋል በጣም ደስ ይላል ታድለህ❤❤❤

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of Před 3 dny +1

    በርታ በጣም ነው ሚያምሩት❤❤❤

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of Před měsícem +4

    I love dog so much❤❤

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před měsícem +6

    ጎበዝ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Ethiogoldentunes
    @Ethiogoldentunes Před měsícem +8

    ከልጅትዋ ድምጽ የዉሻዉ ድምጽ ያምራል

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +5

    ውሻ እኮ ታማኝ ነው ውሃ ውስጥ ብትገቢ ያወጣሻል አለቀ የሰለጠኑት ደግሞ ስኳር በሽታ ያለበትን ባለቤቱን ስኳሩ አንሶ ኖሮ መድሃኒቱን እንዲወስድ ከተኛበት በመጮህ እንዲቀሰቀስ እና መድሃኒቱን እንዲወስድ በማድረጉ ከሞት ታድጎታል ባለቤቱ በሚዲያ ላይ እንደተናገረው ሌላው Air Port ደግሞ የተለየ ነው ሻንጣ ብቻ ሳይሆን መንገደኛውን አሽትተው ወንጀል የሰራውን ይጠቁማሉ በተጨማሪ ልበ ብርሃኖችን ከመምራት ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አላቸው በውጭ ለጥርሳቸው ሳይቀር Insurance ይኖራቸዋል ሲታመሙ እንዲታከሙ የእንስሳት ለሆስፒታል አላቸው እኛ ሃገርምእንዳለ ስላሳየሽን ተባረኪ እመኚ እንጂ አትፍሪ ፍቅር ናቸው :: ውሻው ውሃ ጠምቶታል ምላሱን አውጥቶ ሲያለከልካል ነበረ በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ Před 21 dnem

    ውሻ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን❤🙏

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před měsícem +2

    Great Dane ያልካት አራስ Dalmation ትመስላለች:: የሁለቱ ዝርያ ድብልቅ ልትሆን ትችላለች:: retriever እና Labrador በጣም ተፈላጊነት አላቸው:: Great Dane ጀርመን ውስጥ ነው የተዳቀለው

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Před měsícem

      ለማብራራት መከራህን አየህ

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 Před měsícem +23

    ጋዜጠኛ ከሆንሽ ስርዓት የሚባለ ነገር አለ ብዙተመናቀርሽ.

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Před měsícem +1

      የመንደር ሴት ካልፈለግሽ አትያት ማ እያት አለሽ

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před měsícem +2

      መች ተመናቀረች ስለፈራች ነው

    • @SarkalEthopia
      @SarkalEthopia Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 Před měsícem +1

      @jesusis comingsoon የመንደርም ሆንኩ የኩሽና ደደብ አልኩ ባይ ያየሁትን ነው የተናገርሁት.

    • @DeribeTegegne
      @DeribeTegegne Před 29 dny

      dedeb

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Před měsícem +1

    ታድለሃል!በአለም ላይ ትልቁ ሥራ ውሻን ማሠልጠን ነው።የኔ ምርጥ ሰው አንተና ጓደኞችህ ናችሁ።ከፍ ካለ አክብሮት ጋር!

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Před měsícem

      ' በአለም ላይ ትልቁ ስራ ውሻ ማሰልጠን ነው ' ምን አይነት ደነዝ/ሽ ነሽ

  • @MunaSefisa
    @MunaSefisa Před měsícem +7

    Wesha emtferi kehone programun meserat yelbeshem nber lesrachu ged yelachehum emiwed & emayfera gazitya new meserat yalrbet

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe Před měsícem +6

    እነዚን ምንም የእዉነት የሆነ ነገር የሌለቸዉን ሴቶች ማን ይሆኖ ከየሚዲያው የሚገላግለን

  • @mebratambaye3674
    @mebratambaye3674 Před 21 dnem +2

    ፍቃድ አለው? ሰፈሩ የመኖርያ መንደር ነውና ተደበላለቀ። ፈቃድ አውጥቶ ተስማሚ ቦታ መፈለግ አለበት በህጋዊ መንገድ ግብር መከፈልም አለበት።

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem +3

    መልካም ልደት ለቡቺ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před měsícem +3

    Betam yameralu ❤❤❤

  • @user-hs4fe5ik3n
    @user-hs4fe5ik3n Před 8 dny

    በጣም ነዉ ዉሻ የምወደዉ በጣም ዉሻ የሚፈራ ሰዉ አለ አትፈረድባቸዉ የምትሳደቡ አፉቹን ዳቦ ብሉበት

  • @mek5438
    @mek5438 Před měsícem +3

    ሰዎች ውሻን የሚወዱት ውሻ ሰው እንደፈለገው ሲያደርገው ታዞ የመኖር ችሎታ ስላለውና ሰው በኑሮው ሀብት ሲያገኝም ሆነ ሲያጣ የማይክድና የማይቀየር እንዲሁም ተቀናቃኝ የመሆን ባህሪን የማያሳይ ሁልጊዜ የበታች ሆኖ ታዛዥነትን የሚያሳይ እንስሳ ስለሆነ ነው። ይህንን ባህሪህ ደግሞ ብዙ ሰዎች ይፈልጉታልና አቅም ያላቸው በድሎት አቅም የሌላቸው ደግሞ ያላቸውን በማብላት ለማሳደግም ሆነ አብረውት ለመኖር ሲፈልጉ ከእንስሳ መካከል ውሻን ይመርጣሉ። ሰው ለራሱ ጥቅም ሲል ነው የቤት እንስሶችን ወደራሱ ያስጠጋቸው እንጂ ከልቡ አስቀድሞ ስለሚወዳቸው አይደለም። ሰው የማይጠጉትን እንስሳትን ግን አውሬ ብሎ በመጥራት ለመጠጋትም ሆነ ለማስጠጋት አይፈልግም። ሰው በተፈጥሮው በጣም ራስ ወዳድ ነው።

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i Před 18 dny

      ዋውውውውው❤ገራሚ
      ምልከታ በትክክል🎉🎉🎉🎉

  • @abiyteshome957
    @abiyteshome957 Před měsícem +7

    Wesha eko waga yemiyansew ensesa new

  • @user-cz2bs6rp4w
    @user-cz2bs6rp4w Před měsícem +1

    የልጂቷ ሳቅ ዋው❤

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Před měsícem

    ውይይይይይ❤❤❤ እንዴት ነው ደስ የሚሉት❤❤❤ ስራውንም የሚሰሩትን ሰዎች በጣም አደንቃለሁ ጎበዞች በርቱ።

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před měsícem +1

    ዋዉ ደሲሉ ❤❤❤👍እኔበጣም እወዳለሁ ዉሻ ታማኝ ናቸዉ❤❤👍

  • @Etse-qr4xo
    @Etse-qr4xo Před měsícem

    በጣም እኮ ነዉ የምወዳቸሁ❤❤❤❤

  • @salahergualaseb4021
    @salahergualaseb4021 Před měsícem

    Gobez.... Berta... Yegna mahbereseb sle weshochina dmetoch yalewn gnzabe mekeyer alebet.... Fikr kesetenachew.... Yewnet fikr new yemisetun❤❤

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Před měsícem +3

    Berchi des yenil program new

  • @LawofGod
    @LawofGod Před měsícem

    The white shepherd is so graceful

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Před měsícem +2

    ውሻ ፍቅር ነው!! እኔ ከማይረባ የሰው ፍቅር በተለይም ከሴት ፍቅር የውሻን ፍቅር በጣም እወዳለሁ። እና ለማለት የፈለኩት እንስሳ ውስጤ ነው በተለይም ውሻ በጣም እወዳለሁ አከብራለሁ!!!

    • @diredire3736
      @diredire3736 Před měsícem

      ቤተሰቦችክን ባት ወድ ነው ምገርመኝ እንጂ። ውሻ ውሻን ብወድ መወኑ ይደንቃል

    • @shsbbshhsnsbzjzj4735
      @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před 22 dny

      😂😂😂😂አፍቅሪአሀ 🐕🐕ውሻውን😅

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před měsícem +8

    የዶሮ አጥንት እንዲቆረጥሙ አትስጣቸው:: ጉሮሮዋቸው ላይ ይሰነቀራል::

  • @natihaile2016
    @natihaile2016 Před měsícem +1

    the man best friend

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Před měsícem

    ስድብ ምናመጣው ልጁ ጎበዝ ነው ስራ እየፈጠረ ነው ሊበረታታ ይገባዎል

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 Před měsícem +1

    ይሔን ያህል መፍራት አይገባሽም ንብረት ምክንያቱም አምነሽበት ተረድተሽ ነው ፕሮግራሙን ለቀረፃ ያቀረብሽው በተረፈ ጥሩ ነው ።

  • @BekaEthio
    @BekaEthio Před měsícem +1

    Good job brother!

  • @amsale-vj4xy
    @amsale-vj4xy Před měsícem +17

    ልጅቷ ትደብራለች! ውሾቹ ያምራሉ። ስልጡን ናቸቸው። አሰልጣኙ ጎበዝ ነው።

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 Před měsícem +1

      Why you be hater 😒

    • @amsale-vj4xy
      @amsale-vj4xy Před měsícem +3

      @@RRuth8852 oh I am sorry but I don’t hate her. I just don’t think she is the right person to do an interview about dogs because she is scared of dogs. It would have been better if she had a some background knowledge about dog training; and care before hand. That’s all. Otherwise all is good 👍 I apologize for my previous comment 'ትደብራለች' ላልኩት 🙏

    • @wendesenfekie
      @wendesenfekie Před 27 dny

      ende ere aybalm. Ko ezih hager hulum sew new ende bado yehonew?
      Enasb enji gobez

  • @MTM8775
    @MTM8775 Před měsícem +4

    ህጻን እንዴት ታስጠላለች ሲጀመር ስትመጭ የት እንደምትመጭ ስታውቂ ስለሰራሽ ቀድመሽ ማውቅና መለማመድ አለብሽ አይ የኢትዮጵያ ሴቶች ስታስጠሉ እኔ አንችን ቁጭ ብየ አላይም

  • @mesretegirmamesi
    @mesretegirmamesi Před 25 dny

    በጣምነዉምታምሩት

  • @SamsonBartholomew-w5k
    @SamsonBartholomew-w5k Před měsícem +1

    good

  • @8october187
    @8october187 Před měsícem +2

    ምን አይነት ቃለ መጠይቅ ነው ልጁ ጥሩ ስራ እየሰራ ነው እግዚያብሔር ይባርክህ ግን አገር ውስጥ ያሉትን በየሜዳው የሚንከራተቱትን ብታደጋቸው
    ጋዜጠንኛዋ ግን ግን የእውነት ጋዜጠኛ ናት? ስርአቷ ደስ አይልም:: የሞያው እውቀት የላትም::
    ወንድሜ አቢሲኒያ ዝርያ የሆኑትን ውሾች ብያገን ለውጭ ሰዎች በመሸጥ ታተርፋለህ

  • @user-nw2kk5iz5f
    @user-nw2kk5iz5f Před 24 dny +1

    ስልክ ቁጥር አስቀመጡልን እባካችሁ

  • @user-js9pi6yi4d
    @user-js9pi6yi4d Před měsícem +1

    Kongo wesha nachew Masha Allah❤

  • @DannyOlbi-xe2ov
    @DannyOlbi-xe2ov Před 27 dny +1

    If you fear dogs you shouldn't have done the video, it's misconducted.
    I admire and respect the keeper.

  • @BekaEthio
    @BekaEthio Před měsícem

    My favorite dog is golden retriever.

  • @Kirubel-r9j
    @Kirubel-r9j Před 19 dny

    Plis again

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y Před měsícem

    If you train them at the airport, it's really cool❤🎉🎉🎉

  • @bkethiopia7221
    @bkethiopia7221 Před 2 dny

    ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ። K9 ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው የውሾች ማሰልጠኛ ማዕክል ከፍቶ በመስራት ላይ ነው። የፕሮግራሙ መጠሪያ ዋጋው ስንት ከሚል ይልቅ ውሾች ምን ያህል በስልጠና ሊገሩ የሚችሉ ተወዳጅ የቤት እንሰሳ መሆናቸውን የሚያሳይ ቢሆን መልካም ነበር።

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y Před měsícem

    Good job👍

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem +1

    ሲወልዱ ከጎረቤት ከዘመድ እንዳልተሰጠን አሁን ይሸጡ ጀመር 150 ሺ 60 ሺ ይገርማል በኑሮ ውድነት ቤት ውስጥ ነበር የማረገው አለች ጠዋትና ማታ walk ይደረጋሉ እኮ

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před měsícem +1

    gobez berchi

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Před měsícem

    Kkkkkkkk😂😂😂😂 የልጅቶ ፍራት አይ ዋው ወንድማችን ጥሩ ሰራ ነው በርታ ቀላል አደለም ውሻን ባህሪ ማሰተካከል የሰውም ከባድ ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz Před 18 dny

    Segete nat betam

  • @misrachgebeyehu2105
    @misrachgebeyehu2105 Před 3 dny

    I Like dog puppy

  • @Etech1616
    @Etech1616 Před měsícem

    How i love dogs.. yemotchbign😭😭😭😭❤❤❤❤❤ ewyyyy

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ ከሰው በላይ ዉሻ በጣም እወዳለው ለምን እንደ ሆነ አላውቅም ግን ይባላሉ የተባሉ እኔ ጋር ሲደርሱ አይበሉኝም ዉስጤን ተረድተው ይሁን አላውቅም ብቻ ዉሻ ይወዱኛል ድመት ግን አልወድም
    ልጅትዋ ምንድነው እንደዚህ የሚያረጋት ጅብ ያየች አስመሰለች እኮ

  • @JohanFx-iw9ez
    @JohanFx-iw9ez Před 10 dny

    ጋዜጠኛዋ ስራዋ የገባት አይመስለኝም፣ ስሜቷን መቆጣጠር ሳትችል ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው

  • @Yaredesh
    @Yaredesh Před měsícem +4

    Wow hulum desyilalu

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl Před měsícem

    ምላስሽን በያዘችልኘ ምላሳም በጣም ያምራሉ

  • @fikruassegid8578
    @fikruassegid8578 Před měsícem +1

    IamEtiopia

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před měsícem +3

    የት አካባቢ ነው የሚሸጡት 6 ጊዜ ቤቴ ሌባ ገብቶ ሲዘርፈኝ ምንም አላስተረፈኝም

    • @kelayataklilu
      @kelayataklilu Před měsícem

      I have a shapers dog for fair price

    • @kelayataklilu
      @kelayataklilu Před měsícem

      The reason why I sell is I can not keep condominium house.

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 Před 20 dny

      ጊቢ ነው ስልክህን ብታስቀምጥልን

  • @solomonteklu8737
    @solomonteklu8737 Před 27 dny +1

    ውሾቹ የፈሩት ልጅቷን ነው።

  • @henokgirma3197
    @henokgirma3197 Před měsícem +1

    በጣም ያሳዝናል ክቡር የሆነው ሰው ወድቆ መኖገድ ላይ ስለ ውሻ እናወራለን።

    • @brucka.zerihun7840
      @brucka.zerihun7840 Před měsícem

      እንኳን፣ ወረኛ😡

    • @henokgirma3197
      @henokgirma3197 Před měsícem

      @@brucka.zerihun7840 በሃሳብ ሟገት አይሻልም ሰው ወይስ ውሻ?

    • @user-tz7bg8ot2u
      @user-tz7bg8ot2u Před 14 dny

      ሰው ክፉ ነው ዛሬ ብታበላው ነገ ያርድሀል

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 Před 10 dny

    "ስረዓት ያዢ

  • @MikiMola-d9k
    @MikiMola-d9k Před 21 dnem

    ❤1dog

  • @mebrateful
    @mebrateful Před měsícem

    I am very jealous. What a great jobb. Thank u for good program.

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před měsícem +1

    Weyfrehat 😂😂😂❤

  • @massbeentertainment9352

    Gin wishshan tilliq kehone behuwala megzat aydebirim?

  • @TsionMesfin-b3l
    @TsionMesfin-b3l Před 27 dny

    Waw

  • @Johannesmelaku9563
    @Johannesmelaku9563 Před měsícem

    ሱሪ ያደረጉት ዉሾች ስንት ያወጣሉ??

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Před měsícem

    ምርጥ ልጅ! በበለጠ ተመራመር ..ጠንካራ ሁን! ዋጋ ላይ .... ምክር ላይ የሚዲያ ተሳትፎህን አጎልብት ! በርታ!

  • @habetamujemal5040
    @habetamujemal5040 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @mickeymickey8675
    @mickeymickey8675 Před 21 dnem

    I admire your efforts to have well trained dogs, but you have to consider the people that lives around you with all this much dogs on a residential area.

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 Před 19 dny

    What happened his legs 😢?

  • @Charrlyy
    @Charrlyy Před měsícem

    Akumu yewscha negede beza deha hager lay sentu new besnserat yemiyasadegachew

  • @BineymMeserte
    @BineymMeserte Před 6 dny

    ስልካችሁን ላኩልኝ

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork Před 16 dny

    ዉሻ ሲነክሰን የሚሰማን ስሜት ልክ ኤሌክትሪክ የያዘን ነው የሚመስለን

  • @liyaestifanos5226
    @liyaestifanos5226 Před 13 dny

    መስራት አልነበረብሽም የአእንስሳ ፍቅር ያለዉ ስታፍ የለም እንዴ ፕሮግራሙን በአንቺ ሁኔታ ማየት አልቻልንም

  • @user-ol4rl6kn4k
    @user-ol4rl6kn4k Před 23 dny

    Addisalem shefada

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před měsícem

    Do you've doberman pinscher?

  • @yididiyagetachew3889
    @yididiyagetachew3889 Před 4 dny

    Qoye menamen teyalesh

  • @Naod5784
    @Naod5784 Před 27 dny

    ስንት ነው

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před měsícem

    ወይ ጥጋብ ጋዜጣኛተብዬዋ handle ማድረግ ካልቻልሽማን ህጂ አለሽ ነጮቹእኮ ብቸኛስለሆኑ ነው (ሰው ስሌላቸው)
    ስልጣኔ መስሎዋችው ነው ወይስ ምንድነው ?!

  • @mulubirhanalem1692
    @mulubirhanalem1692 Před 26 dny

    bruv said "shwawa yebalalu"😂😂

  • @sisa8507
    @sisa8507 Před měsícem +2

    She is so annoying!!! I started watching the video for a second and shut it off because of her annoying scream… they should have a different person to represent the show… just my opinion

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 Před měsícem +1

    ገጠር ከብት ምትጠብቂ በውሻነው የቦሌልጅ መሰልሽ

  • @Kaleabdagne-l8f
    @Kaleabdagne-l8f Před 15 dny

    Ymethatu

  • @HyttrHggf-vk2dp
    @HyttrHggf-vk2dp Před měsícem +2

    😂😂🤣🤣🤣

  • @bereketmulugeta7897
    @bereketmulugeta7897 Před měsícem

    እባክህን አድራሻህን ?

  • @alemteebarelyamentohunilac236
    @alemteebarelyamentohunilac236 Před měsícem +1

    ❤😂😂

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Před měsícem

    ስልክ ስጡን እንድንገዛ

  • @brucka.zerihun7840
    @brucka.zerihun7840 Před měsícem

    ምንድነዉ እንደዚህ የሚቆላሸ ግን?

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Před měsícem

    ውሻ ከፈራሽ ውሻን አትወጂም አታከብሪም ማለት ነው። ስለዚህ ሐምን ወደ ቦታው ሄድሽ? ዝም ብሎ መሳቅ ምንድነው?

  • @BinyamEphrem-yo1xp
    @BinyamEphrem-yo1xp Před měsícem

    camera man never fear

  • @AIstoic-mo1lo
    @AIstoic-mo1lo Před 11 dny

    Tafo yetuga new exact botawn negerun