Yehunie Belay Siyamer Chewataw New single 2014

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2014
  • Yehunie Belay Siyamer Chewataw New Song 2014
    Happy Ethiopian New Year 2007
    ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
    Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
    / yehuniebelay. .
    / yehuniebelay
  • Hudba

Komentáře • 594

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci +3

    ለመላው ኤቲዬጵያዊያንና ለሁኔ አፍቃሪዎች ለአለም ህዝቦች በሙላይሄ ዘፈን እንዲሆን እመኛለው እወዳቹሀለው ፍቅር ያሸንፋል

  • @wubshetbante2222
    @wubshetbante2222 Před 3 lety +7

    አማራወች ፍቅር ናችሁ እሞትላችሆለሁ እኔ ከምንጃር ሸነኮራ

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 Před 2 lety +6

    ይሁኔ በላይ የማይጠገብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ፈጣሪከነቤተሰቡ ይጠብቀው

  • @user-re2sy7fz2t
    @user-re2sy7fz2t Před 4 lety +15

    ይህን ሙዚቃ ሰምቸ አልጠግበዉም ይሁኔ የኔ ዉብ እወድሀለዉ 💕💕💔💔

    • @AliAliali-jz4mw
      @AliAliali-jz4mw Před 3 lety

      ትውሦታ አለብኝ መቸነውስደትየሚበቃኝ

  • @habeshawtube3741
    @habeshawtube3741 Před rokem +4

    እማልሰለቸው ሙዚቃ ሁኗል ስወደው ይሁኔን

  • @ruthaile1047
    @ruthaile1047 Před 8 lety +11

    ቆንጆ የጎጄ ዘፍን መታ መታ እዲያ ያዝ ጎጄ
    ኦ እንዋደድ ፍቅር ማንን ገሎ ♥♥ ያባይ ማዶ ሰው ሲያምር ጨዋታው♥♥

  • @awash7515
    @awash7515 Před 5 lety +8

    ጎደር አገሬ ነዉ ጎጃም ጎረቤቴ መስሎ እሚታየኝ እደናት አባቴ በትክክል ነዉ ያባይ ማዶ ሰዉ ማር ነዉ ጨዋታወለ

  • @bxbvgngf1324
    @bxbvgngf1324 Před 7 lety +2

    ዲያና ተ/አርጋይ
    አድናቂህ ነኝ ይሁኔ በላይ የአገሬ ልጅ እግዛብሄር እድሜ ጤና ይሰጥህ ልጆችህን እ/ር ይባርክልህ ሙዚቃዎችህ ሁሉ ዋውውውውውው ናችው በርታ

  • @user-ud9by2fh6s
    @user-ud9by2fh6s Před 5 lety +3

    ምርጧ ሀገሬ ጎጃም ያፈራችህ ይሁኔ ምርጥ ሀገር ወዳድ አርቲሥት ሥወድህ!! ሽ አመት ኑርልኝ።

  • @stellamuluneheh2530
    @stellamuluneheh2530 Před 7 lety +3

    ሲያምር ጨዋታው በጣም ቆንጆ ነው ትዝታ ወደ ድሬደዋ ተባረክልን ይሁኔ

  • @tareknoufal5709
    @tareknoufal5709 Před 6 lety +15

    እግዛብሄር ጤና እድሜ ይስጥህ አንጀት ይበላል ሙዚቃህ ሁሉም

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 5 lety +3

    የአገው ምድር ሰው ይሁኔ ኑርልን ከነልጆችህ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 4 lety +9

    My heart start flying to Ethiopia, and my spirit rest in Goijam through imagination just by hearing his voice and the melody I wish I could
    understand the word he's saying.

    • @mekdesmoges8028
      @mekdesmoges8028 Před rokem

      adey

    • @mestwalgetachew4463
      @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

      እኔ በጣም ነውሁሉንም የሀገሬን ልጆች የምወደው ፍቅርያሸንፋል❤❤❤❤

    • @mestwalgetachew4463
      @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

      እንደውም የአለምን ህዝብ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤

  • @tsehaynehatnaf9246
    @tsehaynehatnaf9246 Před 9 lety +1

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው፡፡ ክሊፕ ሲሰራለት ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ይታየኛል፡፡ ይሁኔ እድሜና ጤና ይስጥህ፤

  • @tigiselovelove9018
    @tigiselovelove9018 Před 6 lety +48

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ አቦ ይመችህ ድሮም የጎጃም ሰው ፍቅር ነው

    • @ritaethiopia6597
      @ritaethiopia6597 Před 4 lety

      ክክክክክክክ እመጠሁ ብለሽ ልብስአዘገጅተሽል እልቅስጠገበይ በዘውየሞቅሽል ክክክክ። የመችህ አቦ አሠከኝ

    • @user-ng7py9ep6q
      @user-ng7py9ep6q Před 3 lety +1

      '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''

  • @user-jk9zb2fz5u
    @user-jk9zb2fz5u Před 8 lety +11

    እውነት ነው እኛአ ጉጆአሙች ፍቅር እና ጨዋታችን ይበቃል

  • @shibeshiyimam4558
    @shibeshiyimam4558 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊ ሠብዕናህ ያስደምመኛል። ወሎዬው የሃረጎ ልጅ

  • @asresashendale7714
    @asresashendale7714 Před 10 lety +47

    በጣም ያምራል ይሁኔ አመላክ እድሜና ጤና ይሥጥህ !!!

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq Před 10 lety +10

    That is real ! Yabbay mado sew, yamral chewataw !!!!!!!!!!!!!!! We love and respect you !!!

  • @zenabyoseph5945
    @zenabyoseph5945 Před 9 lety +7

    ይሁኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ሁሌም ኑርልን እንወድሀለን እግዜር ይጠብቅልን ከነ ቤተሠብክ ፍቅር ነክ

    • @birhanuwubneh2018
      @birhanuwubneh2018 Před 9 lety

      እንወዳሃለን

    • @zenabyoseph5945
      @zenabyoseph5945 Před 9 lety +1

      ይሁኔ የፍቅር ተምሣሌት በልባችን ያለውን ለመግለጽ የሚከብደንን አንተ አቀነቀንከው እናከብርሀለን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ፈጣሪ ይሥጥክ

  • @workberobi2430
    @workberobi2430 Před 4 lety +1

    ይሁኔ በላይ ሙዚቃ በሙሉ ውሥጤ ነው🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @emebetasmamaw5201
    @emebetasmamaw5201 Před 6 lety +10

    ውስጤ ነህ ይሁኔ

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m Před 4 lety

      እሙ በሞቴ ሠብሰክራይብ አድርጊኝ

  • @user-zd3mm9ny4q
    @user-zd3mm9ny4q Před 8 měsíci

    ይሁኔ በጣም እወድሀለሁ አድናቂ ነኝ እሄን ሙዚቃ ስሰማ ሀገሬ ይናፍቀኛል

  • @user-zo2db7vf3g
    @user-zo2db7vf3g Před 6 lety +1

    ሲያምር ጨዋታው በትክልል ውስጤ ነህ ይሁኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይመችህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-it7qh2kn7c
    @user-it7qh2kn7c Před 5 lety +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ሙሲቃ አላዳምጥም ግን አድናቂህ ነኝ ኑር ለዘላለም

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef6186 Před 4 lety +1

    ይሁኔ የሀገሬ የፍነተልጅ በርታልኝ ግን አሁን አሁን ተቀዛቅዘሀል ጠፍተሀል ወደህዝብህ አማራ ክልል ብቀበልና አዝናናን በጣም ደብሮናል

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 4 lety +2

    ይሁኔ በላይ ምርጥ ኢትዮጵያን እኳንም አደረሰክ💚💛❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hawamuhammed3601
    @hawamuhammed3601 Před 9 lety +1

    ይሁኔ ያገር ልጅ እንዲሁም የፍንተሰላም በጣም ቆንጆ ቃላቶች ያንሱኛል በጣም ሆዴ ተረበሽ አቦ ዘልሌ እቅፍ ላድርግህ ያገር ማኛ በጣም እሚያሳብድ ቅኔ ነው ያለለህ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před rokem

    ❤❤❤ ይሁኔ በላይ ሺ ዓመት ኑርልኝ ድምፁ መርዋው ጀግናው ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @user-xe3zl4is3w
    @user-xe3zl4is3w Před 7 lety +3

    ይሁንዬ ሥወድክኮ ምርጥ ይቶጲያዊ እድሜ ጤና ይሥጥክ ክፋ አይንካ

  • @rezemeegzabherybarkachuknf3781

    የሆንየ እግዛብሔር ይባርክህምን አለ እንዳንተ ሁሉ ሰው ፍቅር ብስብክ የኢትዮጵያ አምላክ ሀገራችን ጠብቅልን በስደት ያለነው ወደ ሀገራችን ለመመለስ አብቃን እመብርሃን ከኛ ጋር ትሁን

  • @tilahungebre8498
    @tilahungebre8498 Před 9 lety +2

    ይሁኔ በጣም ያምራል የምትዘፍናቸው ዘፈኖች በዚሁ ቀጥልበት ዋው ናፍቀሽኛልን በጣም ወድጀዋለሁ

  • @Fooz-vp8lm
    @Fooz-vp8lm Před 6 lety +1

    ዋውውውውውውውይሁን። ምቺት ይበልህ። ሁሌም። ሙዚቃህ ይመቻሉ። ይመቺህ። እድሜ እናጤና። ላተይሁን። አደኛው።

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    ውድድ ነው የማረግህ ወንድሜ ቁስሎቼን ትፈውስለኛለህ የኔጌታ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pi5lm8jp6i
    @user-pi5lm8jp6i Před 7 lety +2

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ይሁኔ በላይ missss you alot

  • @belenkumelachew6604
    @belenkumelachew6604 Před 4 lety +1

    ብሰማ ብሰማው ማይሰለቸኝ አሪፍ ሙዚቃ ስወድህ

  • @ffhh1232
    @ffhh1232 Před 3 lety +1

    ይሁኔ ምርጥ ውስጤነህ ስራወችህ ሁሉአሪፍናቸው

  • @user-td9tb8zl7j
    @user-td9tb8zl7j Před 5 lety

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ በዚህ ትዝታ አለብኝ ወይኔ ይሁኔ እድሜና ጤና ይስጥክ እህህህህህ

  • @jacksalazar4835
    @jacksalazar4835 Před 5 lety

    በጣም ያምራል ይሁኔዬ እግዚአብሔረ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውንድሜ ስወደህ ወስጤ ነህ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢቲዬጵያዊያን እንዲሁም ለሙስሊሙ ለአለም ህዝብ በሙላ እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤

  • @dioncoldy
    @dioncoldy Před 8 lety +2

    ውስጠ ጮማ ፣ በጣም ያምራል አባቱ!!

  • @eliyaskebede1796
    @eliyaskebede1796 Před 6 lety +4

    ፍቅር።ነው።የጎጃም።ሰው።ትክክል።ብለሀል።ምርጡ።ዘፋኝ።ይሁኔ።በላይ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    መልካም አመት ለኢቲዬጵያ ህዝብ በሙላ ምናልባት ሁሉንም ነገር በበጎ ስለማይ ነው ከስቀየምኩም መላውንየኢቲዬጵያ ህዝብና የኤርትራን ህዝብ እንዲሁም የአለምን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብዙም ሚዲያውን አላቀውም አሁን ነው የጀመርኩት

  • @hiwotasefa9354
    @hiwotasefa9354 Před 3 lety

    ይመችህ ወንድም እድሜ ናጤና ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ ይሁኔ በላይ

  • @alemayehuabate148
    @alemayehuabate148 Před 9 lety +2

    I have no words for lovely musician yihunai yehulum bellay!!! from gondar alex

  • @user-td9tb8zl7j
    @user-td9tb8zl7j Před 5 lety

    ይህንን ሙዚቃ ስስማ እንምባዬ ይመጣል
    እህህህህህህ

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 Před 7 lety +25

    አቦይመችህ አተንአየሁ ለአገርህ ፋቅርያለህ ሙህር ማለት አተነህ አላህ ይጨምርህ ወዲምየ

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 Před 5 lety +2

    Ye Gojjam lije neye yawem ye dangila 💚💛❤️🇨🇬

  • @ekramebekele9890
    @ekramebekele9890 Před 6 lety +6

    ወይ እረ አላህ ይጨምርልህ የምትሉ አላህ ፍሩ ያረቢ

  • @smeraahmed7271
    @smeraahmed7271 Před 8 lety +14

    ዋው ይሁኔ ሙዚቃወች ሁሉም ደስ ይላሉ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    አባ እወድሀለሁበውነት ኢቲዬጵያን ሰላም ይስጣት በውነት❤❤❤❤❤❤

  • @user-it4gy8sv6f
    @user-it4gy8sv6f Před 5 lety +1

    ደማምነይ ደማምነይ ይሁኔ በላይ እድሜህይርዘም ወድም

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety

    ማር ነውጫወታው ያባይ ማዶሠው ምረጥ ሠው ይሁንየ እድሜ ከጤናጋ ተመኘሑልህ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před 11 měsíci

    መቼምአልጠላህም ይሁኔ አባልጆችህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @emebetasmamaw5201
    @emebetasmamaw5201 Před 6 lety +2

    እንኳንም ያገሪ ልጅ ነህ ኮረውብህ ይሁኔ

  • @user-ms3ov6nq3x
    @user-ms3ov6nq3x Před 4 lety +1

    💖💖💖👌👌👌ድምፅህ ገራሚ ነው አድናቂህ ነኝ አንድ ቀን በአካል እንደማይህ ተስፋ አለኝ

  • @miromiro3237
    @miromiro3237 Před rokem

    ይሁን የልብ ሰዉ አቤት ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @zemzemmuhabaw6787
    @zemzemmuhabaw6787 Před 2 lety +1

    yemiwedwe swen yasetaweseghale musikawe

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 Před 4 lety

    በጣም የሜምር ዘፈን ነው ይሁኔ ምርጥ ኢትጵያዊ

  • @destawgetnet6151
    @destawgetnet6151 Před 9 lety

    yihune my best traditional singer ,i like your works genuinely. i love you .continue!!!!!

  • @fhhdghhf2828
    @fhhdghhf2828 Před 7 lety +17

    ወይ ይሁኔ በላይ ፈጣሬ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-sb8ec1dg6w
    @user-sb8ec1dg6w Před 4 lety

    መቼም የማይሰለች ሙዚቃ ነው እድሜ ይስጥህ ፍቅር የሆንክ ሰዉ ከቤተሰቦቼ ጋር ሆኘ ነበር እምሰማው ዛሬ ደሞ በስደት

  • @helahela4437
    @helahela4437 Před 6 lety +1

    yehune great man. i love all of your music.

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f Před 4 lety

    ድምፅ ዋዉ 😍 ብሎ ዝም ነዉ።💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙💚💛💛💛💛💛💛🧡🧡🧡

  • @ashenafigenan5004
    @ashenafigenan5004 Před 3 měsíci

    ሲያምር ጨዋታው
    የአባይ ማዶ ሰው ሲያ ምር ጨዋታው

  • @user-ic4mv5zw2c
    @user-ic4mv5zw2c Před 8 lety +1

    fatuma.ይሁኔ.ይመችህ.ሀሪፍነው.በርታ

  • @user-hn5ll7zb6z
    @user-hn5ll7zb6z Před 2 měsíci

    Ayi tezeta w
    🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹 ❤️❤️❤️❤️yeheni music yemewadew lji nebri yegabazanyi geni ahuni🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹esu senfaqanyi ateni new emadamatew becha 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹H 😔😔😔😔

  • @user-zx8ig4nb8b
    @user-zx8ig4nb8b Před 7 lety +2

    ውይ ይሁኔ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @user-lb9uw9wb2b
    @user-lb9uw9wb2b Před 6 měsíci

    Yuni! You are a life long artist ❤

  • @darlingdarling9734
    @darlingdarling9734 Před 8 lety +2

    ዋው በተለይ ጉዛራ ወድጀዋለው

  • @raudarauda4468
    @raudarauda4468 Před 5 lety +1

    ይሁኔ ዘፈን ሁሉ ስወድቻው

  • @zemzemmuhabaw6787
    @zemzemmuhabaw6787 Před 2 lety +1

    eri mote chekagho 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 5 lety

    ያት ሙዚቃ ስወደው ትዝታ አለብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @siniduzegeye5556
    @siniduzegeye5556 Před 9 lety +1

    so amazing song
    love it
    tnxs

  • @abzashlamam5778
    @abzashlamam5778 Před 4 lety

    ይሁኔበላይ ህዝቦቹን የሚወድ እንቁዋችን

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n Před 4 lety

    እኔስ ከፍቶኛል ዛሬ እስከ መቼ ይሁን በሰው ሀገር ተሰደን ተኮራምተን የምንቀረው እስኪ ደሞ ለዚሁም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጥምቀቱ የጠላትን መርዝ ይጠብልን ፈጣሪ

  • @ruhitruhit7176
    @ruhitruhit7176 Před 6 lety +2

    ሰላምህ ይብዛ አቦ ባለህበት

  • @hailewalle5871
    @hailewalle5871 Před 7 lety +2

    I really love it....

  • @romamobile9091
    @romamobile9091 Před 6 lety +1

    ደስስስ ስትል ወንድም

  • @alexandormulu669
    @alexandormulu669 Před 9 lety

    Wow it is really interesting song.Long live yihune!

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 Před 8 lety +1

    እውነትም ሲያምር ጨዋታው
    ኡፉ አንጀቴን አራስከው
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassanemad6594
    @hassanemad6594 Před 7 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @dhjygfd3921
    @dhjygfd3921 Před 8 lety +1

    የሁኔ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 Před 6 lety +1

    አቤት ስወድህ.

  • @babey.shfraeyshifera3740
    @babey.shfraeyshifera3740 Před 6 lety +1

    ስወድ ይሁኔ በጣምነው

  • @mekonenmekoyetdemeke2878

    እግዜአብሔር ጨምሮ ፍቅርን ያብዛልህ

  • @opalepirolet191
    @opalepirolet191 Před 5 lety

    Betam konjo ! ! It is my favorite music!!!!

  • @etsegenetayalew952
    @etsegenetayalew952 Před 3 lety

    Wow syamir chewatawu ++++++ like like

  • @rosiegetahun5299
    @rosiegetahun5299 Před 3 lety

    ይሁኒ ስወድክ ምርጥ ወንድማችን

  • @meriyeabatuwalij3483
    @meriyeabatuwalij3483 Před 5 lety

    Amarochiye ye ase tederos lijochi tadelachuuuu 💞esti agebuge ena lijochi ekuwan godere yehunu😉

  • @abebanegash2332
    @abebanegash2332 Před 5 lety +1

    I lov it dis songs

  • @gebremarry7878
    @gebremarry7878 Před 2 lety

    I can't Stop Listen this Music 😪😪😪

  • @ranaranarana5684
    @ranaranarana5684 Před 7 lety +9

    በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዘፈንክ

  • @user-lp8mh3to4u
    @user-lp8mh3to4u Před 5 lety

    እንኳ አብሮ አደረሰን ሰላምና ጤና ኢትዮጵያ እህቶቸ ወድሞቸ እዞልን ይምጣ አዲሱ አመት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚📚📚📚🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ayelechfeysa5626
    @ayelechfeysa5626 Před 6 lety +2

    ይመች.ይሁኔ.በላይ

  • @jsjsjssjsjsjhw150
    @jsjsjssjsjsjhw150 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍ ይሁንዬ ፍቅር እኮ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih9kb3ub8s
    @user-ih9kb3ub8s Před 8 lety +1

    ይውኔ በጣም ያምራል

  • @eyasubahiru2285
    @eyasubahiru2285 Před 7 lety

    wooooooooooooow miret tnxs yihune

  • @user-zc5yq1jm5t
    @user-zc5yq1jm5t Před 6 lety

    አለብኝትዝታ አይይይይይ መለየት አይኑይጥፋ

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f Před 4 lety

    ወይ ስደት ፍፍፍፍፍፍፍፍ።ትዝታገደለኝ