በዚህ ክረምት ሳይቋረጥ የምታደምጡት የማለዳ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

Komentáře • 135

  • @wondinegn
    @wondinegn Před měsícem +68

    ነፍሴን ደስ ይላታል የይልማን መዝሙር ሳደምጥ ሰማያዊ ህይወት ይናፍቀኛል ትዝም ይለኛል ዝማሬ መላክት ያሰማልን!

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 Před měsícem +19

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር 1986 ዓ ም ጀምሮ እስከ አሁን ለሕይወቴ በስብከት መልክ ለንስሃ እንድበቃ ያደረገኝ እጅግ መሳጭ ድንቅ ዝማሬ በዕድሜ ጤና ፀጋ ይጠብቅልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před měsícem +10

    ከልጅነቴ እስከ አሁኑ እድሜዬ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነብሴን ደስ የሚያሰኛት የዳግማዊ ያሬድ ሊቀመዘምራን ይልማ ሃይሉ መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Před měsícem +21

    እግዚያብሄር ወደዚህ ምድር ልኳቸው ለኔም ዘምራቹሁ ለህዝቤም መፅናናትን እና እርካታን ሰታቹሁ ኑ ከተባሉት ውብ ነፍሶች አንዱ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ነው !!❤❤
    እረጅም እድሜ እግዚያብሄር ይስጥህ

    • @Maron-ry5ui
      @Maron-ry5ui Před 25 dny

      አሜን ያፅናናልን 😢😢😢😢እኛንም ከቤቱ እንዳንወጣ በፍቅሩ ይጎብኘን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 Před měsícem +9

    በልጅነት በያሬዳዊ መዝሙሮች ካሳደጉን ይበልጡን ሦስቱ ዘማሬዎቻችን ውስጥ ሊቀ መዘምራን ይልማ አንዱ ነው። አሁን ደግሞ ነፍስ ዐውቄ መዝሙሮችህ ነፍሴን ያረሠሩሷታል። የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብና ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ እና ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ የያሬዳዊ መዝሙራትን ፍቅር በልቤ አሳድራችኹብኛል። ኑሩልኝ❤️❤️❤️

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 Před měsícem +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ዕድሜ ከጤና፣ከጸጋና ከበረከት ጋር ያድልልን። የአገልግሎት ዘመንዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ያለምልምልን።

  • @meselechabate-k5n
    @meselechabate-k5n Před 11 dny

    ከ1985 ጀምሮ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ሳላስበዉ እንባ ይተናነቀኛል። ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይጨምረልዎት ይባርክልዎት።

  • @redietghirma8078
    @redietghirma8078 Před měsícem +17

    እናመሰግናለን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @selamawitassefa2049
    @selamawitassefa2049 Před 16 dny +2

    ልጅ እያለሁ ትንሽ ቴፕና የይልማ መዝሙሮች ካሉኝ ሌላ ምንም አልፈልግም እል ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማትቀየር የክርስቲያን ምሳሌ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን ያንተ አይነት ፀጋ ማስተዋል ላጣው አልረጋጋ ላለው ሕዝበ ክርስቲያን ያድልልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před měsícem +12

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před měsícem +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BirtukanAginche-hi9rm
    @BirtukanAginche-hi9rm Před měsícem +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በውነቱ እኔ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙራቸውን በጣም ነው የምወደው እና በአካል የት እንደሚገኙ እና ከሚያገለግሉበት ደብር መጥቸ በአካል ሲዘምሩ ባያቸው በጣም ምኞቴ ነበር❤❤❤❤

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Před 27 dny +1

      እኔ በልጅነቴ በተደጋጋሚ በ አአ ደብረኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አግኝቻቸው የማይጠገብ መዝሙር ሰምቼ አውቃለሁ አሁንም እርግጠኛ ባልሆንም ኢትዮጵያ ሲመጡ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ይጋብዟቸዋል እዛ ሞክሩ

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 Před 14 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ሁሉም መዝሙሮች ነፍሥን የሚያለመልሙ ናቸው ።

  • @AmakelechMekuria
    @AmakelechMekuria Před měsícem +4

    አሜን ለሀያሉ እግዚአብሔር ምስጋና ለዘለአለም ይድረሰው!!!

  • @tesedeykassie5574
    @tesedeykassie5574 Před měsícem +2

    መዝሙር ወንጌል ትምህርት ምስጋና ፀሎት መሆኑን ያለአስተማሪ የምረዳበት ዘማሪ
    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @mesaygetachew8798
    @mesaygetachew8798 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤ከልጅነቴ ጀምሮ እንዳንተ እምወደው ዘማሪ የለም

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem +1

    Zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před měsícem +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልንኡፍ ስብከት እኮ ነው መዝሙርህ ጥግብ ያደርጋል እና ደግሞ ወደኋ ልጅነቴን ብዙ ብዙ የቤተክርስትያን ዙርያ ትዝታ ይጭራል ኑርልን ቤተሰብህን ይባርክልህ እንወድሀለን መቼም አንረሳህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሩን ስሰማ ሁሉንም አስለቀሰኝ እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před měsícem +2

    መዝሙሮቹ ሁሉ የማይጠገቡ ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንንንንን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před měsícem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ አንተ ለመማስገን የተገን የነቃን አድረገን

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před 12 dny

    የዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች ይለያሉ። እኔ መዝሙሮቹን በሰማሁ ቁጥር በጣም እመሰጣለሁ አንዳንዴ እንዲያውም እያለቀስኩ ነው የምሰማቸው። ድንቅ ዝማሬዎቹን ላበረከተልን ዘማሪ ይልማ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠው ጸሎቴ ነው።

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d Před měsícem +2

    ዠማሬ መልዓክት ያሰማልን! በእውነት አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!

  • @user-ng6ss2pj1m
    @user-ng6ss2pj1m Před měsícem +3

    እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před měsícem +3

    ሁሌም የማይጠገቡ ዝማሬዎች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před měsícem +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 Před měsícem +1

    የአባታችንን ድምፅ ልጅ ሆኜ እሰማው ነበር በልጅነት አይምሮዌ ስለማውቀው እስካሁን ይሄንን ድምፅ ስሰማ ውስጤ ይደሰታል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት

  • @tamerethiopia568
    @tamerethiopia568 Před měsícem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 እጅግ የምወዳቸዉ ጥዑም ዝማሬ ናቸዉ
    በቤቱ ያፅናልን 🙏❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před měsícem +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fikertelele56
    @fikertelele56 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před měsícem +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před měsícem +1

    kale hiwot yasemalen Amen

  • @user-zc6yt3ie6m
    @user-zc6yt3ie6m Před měsícem +3

    ዝማሬ:መላዕክት:ያሰማልን

  • @simretzerihun5979
    @simretzerihun5979 Před měsícem +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ልጅንቴን ያስታውስኛል ያንተን መዝሙር ሰማ ሀገሬ የባስ ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @bishashtesfamichael8558
    @bishashtesfamichael8558 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ያለምልምልን።
    7
    Reply

  • @tayechtola135
    @tayechtola135 Před 23 dny

    ስለ ዘማር ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች ቃላት የለኝም ዉስጤም ነዉ የሚያለቅሰዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @melleeeabebe9533
    @melleeeabebe9533 Před měsícem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @sboz2622
    @sboz2622 Před měsícem +2

    እናመሰግናለን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @addistilahun7458
    @addistilahun7458 Před měsícem +3

    ሊቀ መዘምረን ነብሰችን በመዝሙር ሀሴት ተደረገለች እስቲ አደዲስ መዝሙርም እንጠብቃለን

  • @user-ej3ds7yr2r
    @user-ej3ds7yr2r Před měsícem +1

    አሜን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha Před měsícem +1

    ቃለህይወት። ያሰማልን። ያገልግሎት። ዘመን። ያርዝምልን

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 Před měsícem +1

    አሜን ሁሌም እንድናመሰግን እግዚአብሔር ይርዳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @YordanosNega-v5r
    @YordanosNega-v5r Před 29 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተወደድክ ወንድማችን

  • @wondatesha140
    @wondatesha140 Před 6 dny

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @user-ho5bw5fg7c
    @user-ho5bw5fg7c Před 7 dny

    Amen Amen Amen zimar meleakit yasemali

  • @martazemelak7807
    @martazemelak7807 Před měsícem +1

    ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @weldesenbetasmare2774
    @weldesenbetasmare2774 Před 24 dny

    በፀጋ መንፈስ ቅዱስ መንግስቱን እንድናስብ የዝማሬ ፀጋውን ያደለዋ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን።
    እናታችን እመ ብርሃን ትመስገን።
    የድካመዋትን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ከድንግል እናቱ ጋር በዘላለም መንግስቱ ይክፈለዋ።

  • @AlemituSisay-v4h
    @AlemituSisay-v4h Před měsícem +1

    ዝማሬው ፍጹም ሰላም ይሰጣል ከበሩልን።

  • @AmirTemu
    @AmirTemu Před měsícem

    ይልማዬ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምንወዳቸው

  • @meskeremabebayehu8967
    @meskeremabebayehu8967 Před 15 dny

    zemare meleaket yasemalen Edeme ena tena yestelen

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před měsícem

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሌ ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን ዘማሬዎች ነፍስን ያለመልማሉ እግዚአብሔር በድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልን እንወድሃለን🙏❤🙏💗

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Před měsícem

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏.

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před měsícem

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏የፍጥረታት ባለቤት🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿🌿

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Před měsícem

    ስደት አይኑ ይጥፋና ክርምትና በጋውን አጥፍቶብን አረፈ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před měsícem

    አኔ አባት ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የእርሶ ዝማሬ ስሰማ ተቅበዝባዥ ስጋዬ ትረጋጋለች ነፍሴም አሴት ይሞላል እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tigistbekele
    @tigistbekele Před měsícem

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን እንቁ ተወዳጅ ዘማሪያችን ክበሩልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-fs8wr5ww5s
    @user-fs8wr5ww5s Před měsícem

    Ename Nefse eskawekubet generous. Betelaye be abeye tome adametwalu became. New nefsan yemylmlmw zemara mlaekt ysemalne. Abathen

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!!

  • @SolomonTadesse-c5n
    @SolomonTadesse-c5n Před 20 dny

    መዝሙሮችህን ሳዳምጥ መንፈሴን ድስ ይላታል የመላዕክታን ዘማሬ ያሰማልን፡፡

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před měsícem +1

    መዝሙርህ እኮ ስብከት ናቸው

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před měsícem +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያለማልን

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB Před 19 dny

    እረጅም እድሜ እግዚያብሄር ይስጥህ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-os7ns9tw2g
    @user-os7ns9tw2g Před měsícem +1

    ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን።

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před měsícem

    ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ ለኔ ፡ ፀሎትም ፡ ጭምር ፡ ነው🙏🙏🙏

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,ሞትን እንድንንቀው የሚያደርገን መዝሙር ።

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 Před měsícem

    ለሃያሉ እግዚአብሔር እንቅርብ ምስጋና❤ እርሱን ለማመስገን ተፈጥረናልና❤❤❤❤❤❤❤ለሃያሉ እግዚአብሔር እናቅርብምስጋና🙏🤲🙏🤲🙏አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤🙏🤲🙏

  • @fikrudaniel8540
    @fikrudaniel8540 Před měsícem

    እናመሰግናለን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል. በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ij7zg9sy5g
    @user-ij7zg9sy5g Před 26 dny

    Zemare mliakten yesmalin abatachin

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙏🏾 ❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @AdugnaMersha
    @AdugnaMersha Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @brhanemeskel9639
    @brhanemeskel9639 Před měsícem

    " እግዚአብሔር " ይመስገን አንተን ለተዋሕዶ ስለሰጠን።

  • @muleragaraga5654
    @muleragaraga5654 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @EYobLAeke
    @EYobLAeke Před měsícem

    Mechi nwe gn wed Ethiopia emimitute ersu sizmeru mayat yehulu kn megnote nwe❤❤❤❤❤e/r erjem edem ena tena yetseutu

  • @Aklesiamidea
    @Aklesiamidea Před měsícem

    ZMARE MLAEKT YASMALN

  • @MediKibru
    @MediKibru Před měsícem

    ቃለ ህይወተትን ይስጥልን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን እያነበብን አብረንክ ብንዘምር እጅግ ጥሩ ነበር

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před měsícem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @AbiAbera-n8u
    @AbiAbera-n8u Před měsícem

    ማይሰለቹ ዝማሬዋች።

  • @TigustTeka
    @TigustTeka Před 25 dny

    Zmar mlakt ysmaln❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před měsícem

    Zemary melket yasemalen🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @opyu7576
    @opyu7576 Před 14 dny

    እልልልልልል❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @debebezerega6094
    @debebezerega6094 Před měsícem

    አሜን ❤❤❤❤

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 Před měsícem

    አባቴ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @masereshaalemayehu611
    @masereshaalemayehu611 Před měsícem

    egziyabhere yanurot ❤❤❤❤❤

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před měsícem

    ታላቅ ሰው

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před měsícem

    👏👏👏

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegawnegash2868
    @tsegawnegash2868 Před měsícem

    ❤❤

  • @MastewalYami
    @MastewalYami Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤