#መርሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #መርሳ ዋጩ ሜዳ ሰፈር በቅርቡ በመርሳ ከተማ ተወዳጅነት ያተረፈው ቆንጆ ሰፈርነው¡ዋጩ ሜዳ

Komentáře • 35

  • @abdun3296
    @abdun3296 Před rokem +2

    እውነት ከወዝማዶነው ሡበሀንአሏህ ወላሂእኔሳለሁ 1ቤትብቻነበርች

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před rokem +1

    እንደው ቤቱንስ ሰራነው መቼ ነው አገራችን ገብተን ወልደን ትዳር ይዘን የምንኖረው ሁሉ አማረሽ ሆነን ቀረን በሰው አገር ቅመሞችዬ😅❤

  • @HabibaWondatir
    @HabibaWondatir Před 20 dny

    ወይኔ ቤቴን ናፈቀኝ መርሳዋ❤❤❤❤❤

  • @seadamm6379
    @seadamm6379 Před rokem +3

    ማሻአላህ ነው ለኛም ላልሰራነው ይወፍቀን

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před rokem

    ዜድ ሰላምነው

  • @rahmapahmey8564
    @rahmapahmey8564 Před rokem +2

    ማሻአላሰፈሬ፣ኢሻአላበሰላምሀገርገብተንእምንኖርበትያድርገን

  • @abdun3296
    @abdun3296 Před rokem

    የኛ የመዳም ቅመሞችውጤት 🤞

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ በረታ ብላንሳ አለየለትም ወይ ቤት ልሰራ ነበር ግን አሁን ላይ መስራት ይሻላል ወይስ የተሰራውን መግዛት ንገረኝስቴ እዳታልፍኝ

  • @user-ve5kn6oo1s
    @user-ve5kn6oo1s Před 6 měsíci

    አይዞህበርታ ❤❤🎉🎉

  • @abobkr6307
    @abobkr6307 Před rokem

    ዘይኑ ወንድማችን በርታ ማሻአሏህነው

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem +1

    ውይ ስጠብቅህ ነበር ዘይኑዬ እናመሰግናለን

  • @zaynab6971
    @zaynab6971 Před rokem +2

    ቤታችንን አየሁት እናመሰግናል ስላሳየኽን

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn Před rokem

    ገዝተናዋል አልሀምድሊላ ምሥጋናለአላህይገባው በሳቅእምንኖርበትያድርገንያረብ🥰🥰

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Před rokem +1

    ማሻአላ መርሳዋ

  • @avbbhw
    @avbbhw Před 27 dny

    ዋጩ ሜዳ ክረምት ሢሆን ታየኝጭቃው አያሥገባም

  • @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
    @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ Před 2 měsíci

    ኮበልሻአሳየኝ ቤት

  • @abdun3296
    @abdun3296 Před rokem

    እደው ማሻአሏህ ዋጩ ሜዳ መደር ሁኖየለ

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před rokem

    ምንም አይልም አሪፍ ነው

  • @rahmapahmey8564
    @rahmapahmey8564 Před rokem +1

    ሹክረንወድም

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Před rokem

    ማሽአላህ ደስይላል ወላ

  • @user-fz2sv9bi4p
    @user-fz2sv9bi4p Před rokem

    በርታርወድም

  • @መኪያ
    @መኪያ Před měsícem

    አረቤቴንአሳየኝ ወደወዙበኩል በመጀመሪያውመስመር

  • @zahramolla9710
    @zahramolla9710 Před rokem

    Wowu enamesegnl bro👍

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem

    ያምራል ጥርዝ ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube Před rokem +1

    የሚሸጥ ቤት ፈለግልኝ እስኪ ዋጮሜዳ እና ወረላሎ አካባቢ እዳታልፈኝን አደራ

    • @ZeynuTubeX
      @ZeynuTubeX  Před rokem +2

      አለ ሞልቷል በውስጥ መስመር አናግሪኝ

    • @hayatlshetu9155
      @hayatlshetu9155 Před rokem

      ​@@ZeynuTubeX እኔም እፈልጋለሁ

  • @seadsaid
    @seadsaid Před rokem +1

    ወድም ዘይኑ። እስኪወደታች። በቆዳና ሌጦው። ባለው ሂድና አሳየን ዋጮ ሜዳ ይሄ ወደላይ መሠለኝ

    • @ZeynuTubeX
      @ZeynuTubeX  Před rokem +1

      መርሀባ

    • @seadsaid
      @seadsaid Před rokem

      @@ZeynuTubeX እሺ። ቤቴ። በዛ ስለሆነነው ዘይኑ

  • @zaynab6971
    @zaynab6971 Před rokem

    ዋጩ ሰፈሬ

  • @jgffgh4935
    @jgffgh4935 Před 7 měsíci

    እስከ ስንት ይኖራል ዋጩ ሜዳ እኔም መግዛት እፈልጋለሁ

    • @ZeynuTubeX
      @ZeynuTubeX  Před 7 měsíci +1

      1 2 ጀምሮ ወደላይ ሞልቶዋል ቦታ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 Před rokem

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹