Komentáře •

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 12 dny +1

    እውነት ነዉ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነዉ እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽውን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ እመብርሀን እስከ መጨረሻው ሀገርሽን ወገንሽን የምትጠቅሚ ያድርግሽ አንቺንም ወንድምሽንም ❤❤❤

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 24 dny

    በጣም ግሩም አሳብ ሰላም ከሌለ ምንም የለም::

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 24 dny +1

    ጥያቄ ለዶ/ር ቬበን ቤተ ክህነት የኦስፒታል አገልግሎት መስጠት ለምን መስጠት ተሳናት?

    • @bahirushebi6680
      @bahirushebi6680 Před 22 dny

      ምናለ ቀናውን ነገር ብንናገር ይህች ልጅ ትንሽ ልጅ ነች ደግ ድጉን እናውራ።

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 22 dny +1

    የክልል ዩኒቨርሲቲ የለም።ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ በፌዴራል መንግሥት ሥር ናቸው።