ከዝህ ቦሀላ ልትቀየሙኝ ትችላላችሁ~~ከዝህ ቦሀላ ልትቀየሙኝ ትችላላችሁ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 45

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před měsícem +8

    ኤፍዬ ለኢየሱስ ጀግና አማኒ ላደረከው ለደረስክለት ዋጋህን የሚከፍልህ እራሱ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው። ❤❤ ከዚ ቦሀላ የአድመኞች በዋዘኞች ወንበር ፈፅሞ ፈፅሞ እንዳትቀመጥ ። ፍቅር ብቻ አድማ ሲጀምሩ እልፍ በል ጊዜው አጭር ነው ኢየሱስ ይመጣል ።❤❤❤❤❤❤

    • @Grace-ks4yl
      @Grace-ks4yl Před měsícem

      Amen

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem

      ኣንተ ኣለህ ኣይደል በዚህ ኣካውንት ሁሌ ኣድማ ምትሰራው ደሞ ኣሁንስ እየከፋፈልክ ኣይደል እነዛም ሆነ እነዚህ ኣጥፍተዋል ሁላቹም ተመለሱ ነው የሚባለው... ጸብ እየዘራህ ኣንተ ከእነሱ በምን ተሻልክ??????

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +3

    ዋው ኤፍየ በጣም ትክክል ነህ አስተዋይ ነህ ወንጌል እንደዚህ ነው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před měsícem +4

    ኤፊዬ ጌታን ከሚያሳዝን ወንድምን ከሚያሰናክል ነገር ብቻ ተጠንቀቅ ደሞ አንተም ለማግባባት ያብቃህ❤❤❤❤

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před měsícem +2

    ልብ+ዓይምሮ+ፍቃድናብቃትህን በማስተዋል ተጠቀምበት።የእግዚአብሔር ፍቃድ ግን ከዚህ ያለፈ ነው።አስተውለህ ተጓዝ ወንድሜ ተባረክ።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před měsícem

      አድማ ቀረ አይፈልግም እሱ።

    • @mahletseda8807
      @mahletseda8807 Před měsícem

      @@abdissamoges8512 አልገባኝም?ምን ለማለት እንደፈለክ።የምን አድማ?የጻፍኩትን አስተውለህ አንብበህዋል?

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před měsícem +3

    ዘማሪውን ጌታ ይባርክህ ግሩም ዝማሬ ነው እንዲህ ነው መቀባበል ሲኖር ፀጋ ደምቆ ይገለጣል ጌትም ይከብራል

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před měsícem

    ኤፍሬም ዛሬ የሰማሁት ቃል ኣምላኽ ልዩ ነው። የቀረቡት ሁሉ በጌታ የበሰሉና የመጠቁ ምርጥ ወንድሞች ናቸው ! የሚናገሩት ሁሉ ኣጥንትን ሰርስሮ በደም የሚሰርጽና የሚባርክ ነው። የዘመኑ ጫሂዎች ምናለ ከነዚህ ቅዱሳን ቢማሩ ! ሴላህና ሶል ጌታ ይባርካችሁ ቤካም በመዝሙርህ ተባርከናል።
    ከካናዳ ኦን.

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 Před měsícem

    ኤፊ ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ የወሰከው ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ከወንድሞችህ ፡ መስማማትህ ፡ ተባርከህ ፡ ለበረክት ፡ ሁን ፡ አቡናም ፡ አማን
    ም ፡ ወንድሞችህ ፡ ስማቸውን ፡ ያልጠራሆቸው ፡ ከሁሉም ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ መፍጠርህ ፡ አንተ ፡ የተባረክ ፡ ነህ ፡ አስተዋይ ፡ ነህ ፡ ተባረክ። ❤❤❤❤❤

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Před měsícem +1

    Wow epherem thank u all glory be to God ❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před měsícem +2

    ወንጌል ማለት ይሄ ነው God bless you

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před měsícem +2

    ወገኖች! የተጠራችሁት ወንጌልን ለአህዛብ ንድትሰብኩ እንጂ ብዙዎችን ወደ ጌታ እንዳይመጡ ማሰናከልና በጌታ ቤት ያልጸኑትን ለማባረር የጠላት መጠቀሚያ መሆናችሁ፣ ልባችንን አውርዶታል!! ባለመኑት ፊት አፍረናል!! እንዴት የመናፍስት መጠቀሚያ ይኮናል??? ይህን ያህል በሚዲያ ላይ እየወጡ ብዙ ማለት፣ ቃሉን ያነባሉ፣ ይጸልያሉ ከሚባሉ፣ ክርስቲያኖች ነን ከሚሉ የሚጠበቅ ነው ወይ???!! ወይንስ ሚዲያው የሚከፈተው ለጠብ፣ ለክርክር፣ ያለመግባባት፣ መተቻቸት፣ ወዘተ.....ነው??? የሚሰሙ ከሆነ እባካችሁን ምከሩአቸው!! ሚዲያችሁን ወንጌልን ስበኩበት!! ትውልዱን ምከሩበት!! ማዘር. ነኝ. ተባረኩ

  • @Luna23official
    @Luna23official Před měsícem

    ድሮም ኤፍሬም ኣስተዋይ እና ልበ ቅን ነህ ፀጋ ከመንፈስህ ጋ ይሁን።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před měsícem +2

    ኣገልጋይ ደምረውና ኣገልጋይ ትራምፕ ምን እያሉ ነው። ቃላቸው ኣይባርክም ። ኣእምሮን ያናውጣል። ሆን ብለው ውዥንብር ለመፍጠር የመጡ ናቸው። ስንባረክ ቆይተን በመሃሉ ውሃ ቸለሱብን። መፍቀድህ ስህተት ነው።ኢግኖቲስት ነው ሰውየው። ልክ ኣይደለም።

  • @Eyanqleka
    @Eyanqleka Před měsícem +1

    ኤፌ ምን እደምል አላቅም ዘመን ይባርክ😢

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem

    ኤፌ አንተ በጣም መልካም ሰዉ ተባረክ❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @sabakinfe3188
    @sabakinfe3188 Před měsícem +1

    አተ ብሩክ ነሕ ወጌል በደብ ገብቶሃል

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg Před měsícem +1

    በከ❤❤❤❤❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Před měsícem

    TEBAREK

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před měsícem

    እፍሬም
    ወንድምየ ጌታ ይባርክህ።ወጣት ለክርስቶስ ዘመንህን በሚገባ በትህትና ጌታን እያገለገልክ ነው። ኣበሳጭ ።በኣሉባልታቸው ኣፍረናል። ጥሩ ብለሃል። በዛ።መረረን። ወጀቡን እንደማቆም ከኣለማውያን የማይጠበቅ ድርጊት እየሰማን ነው። የሰምኑ በጣም ኣሰቃቂ ነው። የዝንጀሮ ቆንጆ እንደሌለ ሁሉ ኣንዱ ካንዱ የማይሻሉ የክርስትያን ቃል እየተናገሩ ወደ ዓለም ጭልጥ ብለው ገብተው ማንነታቸውን ኦርቶዶክሱም እስላሙም ማንነታቸውን ኣውቋቸዋል።
    ኣንተ ግን ኣትናደድ።

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 Před měsícem +4

    ደምረው ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ሲወያይ ማርያም የኢሳያስ ሚስት ናት ብሎ ተናግሯል፣ ግልጽ አድርጉለት

    • @biruktemesgen-ll1pe
      @biruktemesgen-ll1pe Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před měsícem

      ዬቷ ማርያም ናት 😂
      የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የ ዮሴፍ እጮኛ እንደነበረች እንኳን ደምረው ተራ ክርስቲያን ያውቃል

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před měsícem

    Rahel Negasi ተባረኺ !
    ደቂ ተንስትዮ ኣብ ስራሕ ወንጌል ናይ ኣህዛብ ጨው ብምኻንኪ ኮሪዐ። ደስ ኢሉኒ ጓል ነጋሲ። ኣብ ኤርትራ ካብዘን ብመከራ ተፈቲነን ብሓዊ ዝጸረኺ ወርቂ ክትኮኒ ኣለኪ።
    ብዝያዳ ካብዚ ንላዕሊ ክተገልግልና በዓል ሙሉእ ተስፋ 'የ።
    ካናዳ ኦን.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před měsícem +2

    Yeman new. Mezmur wow❤

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 Před měsícem +1

    በዕውነት እግዚአብሔር አይንህን ከፍቶልሀል

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso Před měsícem +1

    Janijina atawoqimi

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 Před měsícem

    orthodoch digmt sertobachual tik tokerch endatsimamu

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 Před měsícem

    አይ ዩቲዩበር ፊደል ባግባቡ ሳትቆጥር ነው ዩቲዩበር የሆንከው? አንት ያቦጊድል ሽፍታ
    ወይ ምናለ ሰው ቢፅፍልክ? ከዚህ ብኋላ ተብሎ ነው ሚፃፈው ኧረ ሼም ነው 🤔

  • @Mulu-yf7dv
    @Mulu-yf7dv Před měsícem

    መርገም እንዳይመጣብን አደብ ብንገዛ ጥሩ ይመስለኛል

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg Před měsícem

    ❤❤😂😂😂

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 Před měsícem

    Min ageban egna

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 Před měsícem

    Yerasik guday naw farawu...

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před měsícem

    የጴንጤው አገልጋይ ድንግል ትፀንሳለች የተባለው ለኢሳያስ ሚስት ነው ብሎ በፕሮቴስታንት ደራሲዎች የተፃፈ የመፅሀፍ ቅዱስ ማብራሪያን ጠቅሶ እየተከራከረ ነው።ደደብነታችሁን ብቻ ሳይሆን የማርያም ጥላቻችሁ የደረሰበትን ፅንፍ ያሳያል

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před měsícem +3

      ውሸታም። ይልቅ 44 ኮተት ን አርቅ ጥላቻችን እሱን ነው ። ውሸት አትለማመድ።

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před měsícem

      @@abdissamoges8512 አሁንም ስለተፃፈው ነገር አልገባህም ምክንያቱም ደደብ ነህ

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před měsícem

      @@abdissamoges8512 ውሸቱ ድንግል የኢሳያስ ሚስት ናት የሚለው የጴንጤዎች ወይም የሳጥናኤል ትምህርት ነው

    • @F7nhas
      @F7nhas Před měsícem +1

      ​@@abdissamoges8512አረ በትህትና ኣስረዳው ሌላ ቦታ ኮሜንት ላይ ኢየሱስ ፍቅር ትህትና ነው ይመጣል ብለህ ጽፈህ እንዲህ ሌላ ቦታ ትህትና እና ፍቅር ትእግስት ሲጎድልህ ሼም ነው ኣይነፋም....እና ደሞ ማይኖሩትን ኣስመስሎ መናገር ግብዝነት ይባላል🙌👍👊