ዛሬ ከአልማዝ ጋር ሚስቴን ፐራንክ አደረግናት 😳😳🙆🙆

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 388

  • @khalidtube5428
    @khalidtube5428 Před 2 lety +62

    አላህ ፍሩ ሸይጧን አያታችሁ የሰይጣን መጫወቻ አትሁኑ የምን ቀለበትነው አገራችን በጡርነት ትናውጣለች እና አላህን ጣምጣላችሁ ولا تقربوا الزنا انه كان فاحشه وساء سبيلا ዚናን እዳትጠጉት እሱኮ መመለሻው የከፋነው በምድራይ ከሚቀሳቀሡ መጥፎ ሰው ማለት ዚና የሚሠራሰውነው ከሽርክ እና ሰውን ተመግደል ለጥቆ ዝሙትነው ዝሙት የሚሰራሠው ነጃሣነው የተርገመ
    አላህን ልፈሩ ይገባል ማግባት ተፈለክ ቤተሠቧን ጠይቅ ኒካ ካሰሩልህ ቡሀላ ማየትም መካት ትችላለህ የፈለከው
    የሙሥሊምስም አታጥፉ እስልናችን ሤትናወንድ መቀላቀል አጥብቆ ይለክላ ለገዘብናችሁ ድናችሁ አለውጡ اتقوا الله ايها المسلمون اتقوا الله ايها المسلمون فستان موتن كلكم جميعا

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q Před 2 lety +44

    አኡዙቢላህ ጭራሽ ለዚና ሲጋብዛት ስለብና ታወራለይ አሏህን ፍራ ማለት ሲኖርብሽ አሰዳቢ ቀለበት ኒካህ ሆኖ አያቅም ጌጥ እጂ ሆሆሆሆ ጭራሽ ማታ ትላለይ ወድ አጥ ሲጀመር መቼ ሚስቱ ሆሽ ሚስትህ ነኝ ሀቅህ ነኝ የምትይዉ መጀመሪያ የፈጣሪሽን ሀቅ እወቂ ዲሽን ተማሪ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      ቅለቀትጊጠንውወንትሸን።አሰራሁለትአመቲ።ቅለበትአለውድም።ቅለበትበለብንው።

    • @amii4336
      @amii4336 Před 2 lety

      ነገርሽልኝ ወላሂ ባለየ ናት እሷ ወረበል

    • @negnyedessiewa9715
      @negnyedessiewa9715 Před 2 lety

      አላህ ይጠብቅህ ወንድም የንዴቴን ተናገርክልኝ ልሳደብ ነበር😬

    • @user-ly3bw9sm9q
      @user-ly3bw9sm9q Před rokem

      ትክክል ሁቢ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +73

    *ዳወን ዳወን ፕራንክ 👐ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🙏*

  • @shbesh9948
    @shbesh9948 Před 2 lety +60

    ዘንድሮ እንዴት የእናተ መቀለጃ ሁነን ቀረን ጎበዝ ለምን ስራ አትሰሩም እዚህ ባሌ ሚስቴ እያላችሁ ከምትጃጃሉ😏😏😏

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i Před 2 lety +17

    ጉድ ዘድሮ ስተየ ነው የምታገባው ጉደ ደግሞ አይበረክቱልህም ስትጋባ ብቻ ሳይሆን ሲሄዱም ንገረን ደስታህንም ሀዘንህንም አብረን እንካፈል 😂😂😂😂😂

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Před 2 lety +16

    አሏህን ፍሩ ያጀበዐ ሱበሀነክ ያረብ

  • @ledyaethiopiayoucome8287
    @ledyaethiopiayoucome8287 Před 2 lety +4

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራኣጁኡን አላህ ሆይ ሳታጃጅል ግደለኝ አላህ ያጠመመው ማንም ማቅናት አይችልም አላህ ያቀናው ማንንም ማጥመም አይችልም አላህ ኢዳያው ይስጣቸው ወነአኡዙቢሏህ

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t Před 2 lety +10

    ወይ ዘመን ካፊሮቺ ናቸው ቀለበት አስረው የሚገናኙት ሙስሊም ከሆናቺሁ ኒካህ ነው የሚቀድመው ኒካህ ሳታስሩ አትገናኙ ብለዋን ውስታዞቺ

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      ኒካ አስረናል አለኮ

    • @user-hb8gf9lo8t
      @user-hb8gf9lo8t Před 2 lety

      @@zubaydah5837 ቀለበተ ነው ያሉት በቀለበት የሚኖሩት ሙስሊሞቺ አደሉም አላህን እንፍራ አባሪወቹ ተጠቀቁ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@zubaydah5837 የቱ ጋር ነዉ ያለዉ

  • @user-wd4nu5qc5r
    @user-wd4nu5qc5r Před 2 lety +15

    እኔ ሸም ያዘኝ ሥለእናተ ወይ ጉድ 😁ነገ ባሌጋ እንደት ላወራ ነው😂ወይኔ ልጅቷ ተመቸችኝ የኔ ማር😘❤ደግሞ የኔማር ሥል ወንድ እዳልመሥልህ ጩጨው😂😂😂😂

    • @fafi5908
      @fafi5908 Před 2 lety

      ክክክክ 😂

    • @merimeri2308
      @merimeri2308 Před 2 lety

      ውላሂ በናት ቡታ ሼም ያዝእ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +4

    ልጂትዋ በጣም ደስስ ትላለች ደሞ ትእግስተኛ ናት እንግዳ አለ አለች ኮ አስተዋይ ናት ግን🙏

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 Před 2 lety +17

    ቱቱቱቱቱ ትስቃለች እንዴ ዚና እኮ ዬጠዬቀሺ ቡና እንግዳ ትላለች አሏህን ፍራ ኒካ የለንም ሀላልህ አይዴለሁም ትያለሺ ብዬ ጠብቄሺ ነበር አሏህ ለሁላቺንም ይዘንልን እውቀት ይስጠን ኢንሻአሏህ

    • @user-wx3sh4wv4q
      @user-wx3sh4wv4q Před 2 lety +2

      እኔም የገረመኝ ስለብነዉ ማዉራቷ ቀለበት መቼ ጀምሮ ነዉ ኒካህ የሆነዉ ደሞ ለማታ ትላለች ዲኒን አሰዳቢ ሀላልና ሀራምን ሳለዩ ሙስሊም ነኝ ማለታችሁ ትገርሙኛላችሁ አሏህን ፍራ ማለት ሲኖርብሽ ለማታ ትላለይ ደሞ ካለኒካ ሚስት የለም ሚስትህነኝ ሀቅህ ነኝ ትላለይ መጀመሪያ የተፈጠርሽበትን ሀቅ እወቂ

    • @feker6816
      @feker6816 Před 2 lety +1

      እንዴ ቀለበት ሲሉ ኒካህ አስረው መስሎኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      ይህብትአመሎበለቱይሰውአመሎባመቱ

    • @hawwahawwa2597
      @hawwahawwa2597 Před rokem

      ማሻአለህ ጓበዝ 👍👍👍👍

    • @hawwahawwa2597
      @hawwahawwa2597 Před rokem

      እኔደሞ አደዛሥትል ሠርግ አርገው ቀለበት አሥሮላት መሠለኝ የአኒ ሚሥቱ መሥላኝ ነበር ግን በጣም የሣዝናል

  • @user-dc2ee4fm5i
    @user-dc2ee4fm5i Před 2 měsíci +1

    ሰአት ጠብቅ እና ትሰጣለህ ያአሜየ😂😂

  • @user-tc3qc2qx4p
    @user-tc3qc2qx4p Před 2 lety +8

    ከዱአቹሁ ጋር ለሀገራችን ወገን እያለቀ ነው

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před 2 lety +27

    ረበና ያህድኩም 😭

  • @ሪችቲዩብ
    @ሪችቲዩብ Před 2 lety +8

    ምናቸሁ ይወደደል ሱብሀን አላህ

  • @hcxghfghcc8860
    @hcxghfghcc8860 Před 2 lety +2

    እና ኒካህ ሳይታሰር ነው ማታ ማታ የምትሉት እግዳ አለ ምናምን ትገርማላችሁ አሏህን ፍሩ ለማንኛውም ትዳራችሁ እንዳምር ከፈለጋችሁ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 Před 2 lety +10

    ትሽ የተጃጃሉ አዉቃችሁ ሙታቸሆል

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 Před 2 lety +6

    አሠላሙ ዓለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበርካተሁ
    አሏህዬ ሀሳባችን የሚሳካበት
    ዱዓችን መቅቡል የሚሆንበት
    የታመሙት ሺፋዕ የሚያገኙበት
    የተጨነቁ ፈረጅ የሚያገኙበት
    ፍትህ ላጡ የሚነሰሩበት
    የታባረከች ጁመዓ አድርግልን
    ያርብ 🤲

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t Před 2 lety +4

    ያረብእርዳታህን እኳእወድጋአችአረአታሠድቢን ተውሤቶችድበርአለፍችሁ ጩጨውምነውአላህን አፈራም ኢናሊላሂወኢነ ኢለይሒራጂኡን አላህ ልብይስጠን

  • @user-vw5et3ds7x
    @user-vw5et3ds7x Před 2 lety +4

    እኔ ምለው ያለኒካ ምስት ብሎ ነገር አለንዴ ያረብ ምን አይነት ዘመን ነው

  • @user-en5td9ly9n
    @user-en5td9ly9n Před 2 lety +1

    ይህቺ አልማዝ የምትባል ሴት አሏህ ሂዲያ ይስጣት ከሀጅ ነብይ ጋ እየዞረች ፕራንክ ማለት ምን ማለት ነዉ ግን እስኪ ልጠይቃችሁ የእናንተ ቤተሰቦች መከራና ስቃይ አለዩም እንዴ በእርግጥ አልማዝዮይቱ ወሎዬ ነኝ ስትል ነበር ወንድዩዉን ባላዉቅም ?????ዱእ ማድረግ ይሻላል ወይስ ፕራንክ እያሉ ከወንድ ጋ መሽለጥለጥ ይሻላል አኡዙቢላህ ሚነኩም ፈትዋ እያላችሁ ኮመንታተሮችን ከመናገር በፊት ኮመንታተሮች የሚነግሯችሁ ትክከኛ ነገር ስለሆነ የመቀበል አእምሮ አልተሰጣችሁ አላህ ይህድኩም ፕራንክ ዳዉን ዳዉን👎👎👎

  • @user-nm4df2hp1i
    @user-nm4df2hp1i Před 2 lety +16

    አልማዝ መዞር ነውደ ስራሽ

    • @almasyoutube4205
      @almasyoutube4205 Před 2 lety

      ሀሀ ምንችግር

    • @missrehma1593
      @missrehma1593 Před 2 lety

      ብር ነው ምዞርው

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t Před 2 lety

      @@almasyoutube4205 ከሀጂነብይወድጋትላላጫለሺአላህንአፈሪም ሱበሀነሏህ

  • @user-ys4ss7sn9i
    @user-ys4ss7sn9i Před 2 lety +2

    አኡዙቢላህ ምን አይነት ግዜላይ ደረስን ዚና በአደባባይ

  • @ምንብትወዲትለያለህ

    እኔ የሚነደኝ እናተን ማያቴ ሸይጧን እየወሰወሰኝ ነው እጂ ባላያችሁ ምኞቴነው

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 Před 2 lety

    ልጁግን እደት ነው መጀመሪያ አገባሁ አለ አሁን ቀለበት አረግን አለ መልሱ ኒካገናነው አለ እደ ለማንኛውም አረጋጉት ይሄን ብራክ ደሞ ተምድረገጥ ያጥፋልን

  • @user-dd7oj2zo3i
    @user-dd7oj2zo3i Před 2 lety +1

    ሸሪአዉ የሚለዉ አደለም እግዳ እጀራ አሥፍተሽ ነይ ካለሽ ሀቅሽ ነዉ ሀቢቢቲ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 5 měsíci +1

    ግን ይችልጅ ፋፊ እራያ አደልውችምደ አሁን አግረ ናት ባልም አላት

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m Před 3 měsíci

    ይሄልጅ የኛን ጎረቤት ይመስለኛል ከምር

  • @zientumear8972
    @zientumear8972 Před 2 měsíci

    አጀብ ምን ይሻለናል እደዉ አላሕ ሒድያ ይስጣችሑ

  • @husseinahmde1131
    @husseinahmde1131 Před 2 lety +2

    ወላሂ ተመካክራችሁ ነው የሰራችሁት እረ ያስታውቃል በሉ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Před 2 lety +2

    ያለኒካ መተቃቀፍ መነካካት ማን ፈቀደላችሁ አብራችሁብተኙ ይሻላልኮ።።።።

  • @user-oj9nb8sl3u
    @user-oj9nb8sl3u Před 2 lety +8

    ኢተቂላሁ ወላ ቱ አለይኩም

    • @hayati1840
      @hayati1840 Před 2 lety +2

      ካንድሙስሊም አማይጠበቅ 😔😔😔

    • @user-oj9nb8sl3u
      @user-oj9nb8sl3u Před 2 lety

      @@hayati1840 በጣም ወላሂ በአሁን ስአት እድህ አይነት ሙስሊም ይከብዳል በስ አላህ ይስቱር

    • @hayati1840
      @hayati1840 Před 2 lety +2

      @@user-oj9nb8sl3u ስዳት ላኔ ብዙ ናጋር አስተምሮኛልም ልዉጥም አለ እናዝ ድግሞ ያዉ እንድናባሩት 😔😔😔. Amiiin ለዱአሽ ድሞ ማር

    • @user-oj9nb8sl3u
      @user-oj9nb8sl3u Před 2 lety

      @@hayati1840 ሠዉ ሆኖ የማይሣሣት እኮ የለም ወላኪን ሁልግዜ ስህተት ግን የለም ሴትልጅ ተሸፍና እሚዳ መዉጣት ያተፈቀደላት ጭርሽ ተገልጣ ከሀጅነብይ ወድጋ አደጋ አለዉ ለሁላችንም ኢማን ያላቸዉ ሴቶች ያድርገን ያረብ

    • @hayati1840
      @hayati1840 Před 2 lety +1

      @@user-oj9nb8sl3u አላህ ያህድና ዉያህዲሁም ባስ ዶላር አዙሮ ልደፋቸዉ ናዉ አንህን you.ቱባሮች. 🤔

  • @user-gr2bs7sk4p
    @user-gr2bs7sk4p Před 2 lety +7

    እረ ሴቶች ምን ነካችሁ እኩያችሁን አግቡ አትጁጁሉ

  • @user-hz4zv7lo1x
    @user-hz4zv7lo1x Před 2 lety +3

    ሳይደርሱ ሚት መቀጃ ገና ያለ ሰው ቡዙ ያያል አላህን ፍሩ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před 2 lety

    czcams.com/video/rWqaSkVmtBg/video.html
    የጀመአ ትደር ስመስረትም አንዱ በአንዱ
    በአተሰስብ የታሸለ መሆን አለበት እናዚህ ግን ሁለቱም አንድ አይናት ነው ዜሮ ግን ኒከ አለቹ ወይ
    የለ ኒከ አትንከከ
    የለ መሬት ቤት ዬለም
    የለ ኒከ ፍቅር ዬለም
    አበበሉን ድርሱበት

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n Před 2 lety +2

    ኧረባካችሁ ተመካክራችሁነዉ ምክናቱም እያወራችነዉ የጠራችሁኋት

    • @tube-ns7wv
      @tube-ns7wv Před 2 lety

      ሰላም አሊኩም አህት መክያ ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @user-qn7en7wr5n
      @user-qn7en7wr5n Před 2 lety

      @@tube-ns7wv ወአለይኩም ሰላም እሽ

  • @noorianoori3754
    @noorianoori3754 Před 2 lety +3

    ዴባሪዎች አልማዝ ወገን እያለቀ ትሞናቀላለሽ ያንቺ ሞኒሀነት መች ይሆን የሚለቅሽ ልብ የምገዥዉ መቼ ይሆን አኡዙ ቢላህ

  • @user-it1fc4oh7j
    @user-it1fc4oh7j Před 3 měsíci

    እቢ አለችህ አይደል አልተሳካልክም ዐይይይይይይይ ልጆች ያረብ ሀገር ጋብቻ ነገ ይፈርሳል

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Před 4 měsíci

    ግን ይች ልጂ ፋፊ ራያ ትመሥለኛለች እደ ከድርን አግባታ የለደ አረ ጉድ

  • @user-jp4ny1rq5n
    @user-jp4ny1rq5n Před 2 lety

    አላሁም መነጅኒ ሚን ሀዛ ምን ይሻለናን በአላህ ባሰባቸው እኮ ወይ ጉድ?

  • @Hayu-tx9fj6dz2q
    @Hayu-tx9fj6dz2q Před 2 měsíci

    አላህን ነው እንግዳ ነው የምፈሩት ማፈሪያ

  • @user-sf5ct1vi7e
    @user-sf5ct1vi7e Před 2 lety

    ሱብሃን አላህ ሙስሊምናችሁ ልበል ወይስ❗❓ኒካሳይኖር አብሮ መኖር. መተኛት ዚና ዝሙት ሃስቡንአላህወኒመልወኪል እኔ የገርመኝ ሃረብሃገርመሆንሽ ስንቱ ጅህልናወንየተላቀቀበት ሀገርሁነሽ አች ወደታችእዳዳ አላህፍሩ ጭራሽ ማታ አልሽ❓❓❗❗❗❗የአላህምንአይነትግዜደርስንወላሂ፡ያሳዝናል ያረብ እደወጀላችንሳይሆን እደዝነትህ የረህማን

  • @አንሻየረሱልወዳጅ

    እሄ ቪዶ የመቸ ነው ደሞ የናተ ጉድ አያልቅም ይገርማል

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 Před 2 lety +1

    ስታስጠሉ እናት ልጇን ታገባለችዴ ደግሞ ተመካክራችሁ መሆኑን ያስታውቅባችሇል ኤጭ ጨምላቆች

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 3 měsíci

    ይች ልጅ ባለ ትዳር አይደለች ኢትዮጵያ ሂዳለች አ?

  • @sdam773
    @sdam773 Před 2 lety +1

    ቤቢ ነው እሱ እናቱ ትሆናለቺ

  • @ሳዲቲዩብ
    @ሳዲቲዩብ Před 2 lety +5

    ልጅቷ ቆጅየ ናት ማሻአላሕ ክብርሽን ጠብቂ እሱ ሚሥት አግብቻለሑ ብሎ ነበር ባለፈው ውሸቱን ነውደ መችም ይሔ ሙጭቅላ ሁለት ሚሥት ጫወታ መሖን አለበት

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 Před 2 lety +1

    ውይ መግማማት

  • @نورالعنزي-ح9ك
    @نورالعنزي-ح9ك Před 2 lety +3

    ውይ ዝድሮ ጎድ ፍላ😏😏😏

  • @user-kf4hq1fh4h
    @user-kf4hq1fh4h Před 2 lety +4

    ወይጊዜ እሚያሰየን የለ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před 5 měsíci

    ፋፊ ግን የዚህ ልጅ እጮኛ ነበረችዴ የክድር ሚስት መስላኝ

  • @user-go1mg1fl8s
    @user-go1mg1fl8s Před 2 lety +3

    ወላሂ አላለችም ቱ አለይኪ አኡዙቢላህ

  • @yfuuuh3395
    @yfuuuh3395 Před 4 měsíci

    ግን ሞት በናተ ሠፈር አለወይ አሁን ረ ወደአሏህ ተመለሡ

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 2 lety +6

    ጎበዝ አናትልጀቱ የኔቆጇ
    😂👍💋💋💋💋💋💋

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 Před 2 lety

    ገን እህት ኔቶርክ የለም ምነዉ ኒካ ይሰረሸ ማለት አባትሸ ሰይሰሙ እዉነት አትጀጀል

  • @najethussen3017
    @najethussen3017 Před 2 lety +2

    አኡዙቢላህ ጭራሺ ለዚና አላህንፍሪ,ቀለበትኒካህ,ሁኖአያውቅም,ጌጥእጅሱባሀንላህ,እህቶችወድሞቺ,ኢተቂላህ,ፍራክእያላችሁአትበላሹለመሆኑሥራየሏቺሁም,ስራቺሁንአላህእያያችሁነውየትምብትሆኑአላህንፍሩአላህያይናልበሉ☝☝☝☝☝☝

  • @user-kj5sg7qw5t
    @user-kj5sg7qw5t Před 2 lety +1

    የ፫ቲዮብ ኢዴት ነው ሚከፈተው

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Před 2 měsíci

    የምን ቀለበት ነዉ

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 Před rokem

    ትንሹ፣አለክ፣ታመክየነበረው፣እዴት፣ለቀቀክ፣ፊትክ፣፣መልስ፣እፈልጋለሁ

  • @helenhelen9553
    @helenhelen9553 Před 2 lety

    ቆይግን አተ መቼነው ወደቤትክ ምትሄደው

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Před 2 lety +5

    ሴቱጉድአሁንምእዛውናችሁ አይመጣጠኑምእኮ ህፃነህእኮ ቤቢየክክክክክ

  • @user-hw3mv2yx1e
    @user-hw3mv2yx1e Před 5 měsíci

    ዲራማመሆንአለበትእንጂእንዴዚህአይነትአይዴረግም

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před 2 lety

    ሢጀመር አተልጂ ተረጋጋ አላገባህም መገን የኛ ወመን

  • @ሰአዲወሎዮዋ

    የኔ ልዩወች በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @lubabamolla8232
    @lubabamolla8232 Před 2 lety

    እሬመዳን እየደረሰ ነዉ ቁራአን እንቅራ

  • @user-en5vs8lq1k
    @user-en5vs8lq1k Před 2 dny

    ቱቱ ጨምላቃ

  • @amii4336
    @amii4336 Před 2 lety +1

    አላህ ይልአናችሁ ኒካህ የናተ ማላገጫ ሆነ ዩትዪብ የስራህን ይስጥ ሠውን ሁሉ አበላሸኸው ሠወች ይሂዱና እሽ አላለችም አኡዙቢላህ ወደፊት ሚስት ትሆናለች ብሎ ያሰባትን ሴት ጉድ አውጣባት ላሀውለውላህ ቁወተ ኢለ ቢላህ

  • @user-oc4ut1mf2n
    @user-oc4ut1mf2n Před 4 měsíci

    አኡዙቢላ አላህን ፍሩ እረሞት አለ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Před 6 měsíci

    እኔ የፋፊ ትወና አገር ገብታ አገባች 😅😅😅😅

  • @thamratha3791
    @thamratha3791 Před 2 lety +1

    አሏህ ሂደያ ይሥጣችሁ ሠው ለገዘብ ብሎ😭😭

  • @FatimaFatima-st3gf
    @FatimaFatima-st3gf Před 2 lety +3

    ሁለታችሁም ዘና አረጋችሁኝ ማሸአላህ

    • @user-wx3sh4wv4q
      @user-wx3sh4wv4q Před 2 lety +2

      እሺ ዘና እምትይበት አጥተሽ ነዉ ? ለዚና ሲጋብዛት ለማታ ትላለይ ኒካ የለንም አሏህን ፍራ ማለት ሲኖርባት ስለ ብና ኡኡኡ

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g Před 2 lety +1

      @@user-wx3sh4wv4q ትክክል ሴቱ ወደት እየሄደነዉ አላህ ይመልሳቸዉ ወደልባቸዉ

    • @user-lm6te5cx9m
      @user-lm6te5cx9m Před rokem +1

      እኔኮ ከነሱ የናተ ማሻአላህ ማለት ነው የሚገርመኝ ቱ አኡዙቢላ አንች እራሱ ሠው አደለሽም

    • @kedgsed
      @kedgsed Před rokem +1

      ክክክክክ ማሻ አላህ. የሚባልበት ቦታ አይደለሽም አኡዙቢላህ በይ

  • @user-ij1xg7up1g
    @user-ij1xg7up1g Před 2 lety +1

    ኒካህ አላቸዉ እዴ እነዚ ሰዎች

  • @user-qm4kl1nw4d
    @user-qm4kl1nw4d Před 2 lety +3

    መግማት መግማማት 🤣🤣

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      አሉ እማማ ዝናሽ

  • @user-xp1cc8ci9e
    @user-xp1cc8ci9e Před 2 lety

    አይ አሁንስ ፕራክ እሚባል ነገር ስራ አጣ

  • @rahemarahema3201
    @rahemarahema3201 Před rokem

    ስአት ገና ነዉ አለች😂😂😂😂😂

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před 2 lety +1

    ምርጥ ሚሲት ናት

    • @tube-ns7wv
      @tube-ns7wv Před 2 lety

      ሰላም አሊኩም አህት ሀያት መሀመድ ስብስክራይብ አርጊኝ

  • @ZainabHussain-c2u
    @ZainabHussain-c2u Před 5 dny

    ቱቱ😂

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Před 8 měsíci

    ወይኔ ገና ልጅ እኮ ነህ😂😂😂

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r Před 2 lety +1

    እንግዳ እያለትያለሽ እንግዳ ከለለ ይፈቀዳልደ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +1

    አግብቻለሁ አላልክም እደ ????

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Před rokem

    እሄን ኘራክ ማነው ያመጣው እረ ነውር ነው ሆሆ የዘመኑ ልጆች

  • @idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797

    ቆይ ግን ምኑ ናት

  • @mohammadahmad6300
    @mohammadahmad6300 Před 2 lety +1

    ግን ትንሹ በጣም ትመጣጠናላችሁ ወላሂ ተጋቡ ቀልድ ብቻ ምን ያደርጋል እደቀለድክ አትኑር በተግባር አሳየን እና ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety +1

      እረ አይመጣጠኑም ከሴት ትልቅ የወንድ ትልቅ ይሻላል😋

    • @hdhdhdhd7810
      @hdhdhdhd7810 Před 2 lety

      @@zubaydah5837 እጪ

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e Před 2 lety +2

      @@hdhdhdhd7810 ያሲተሳሰብ ዲሀተልሆን ታልሆንቸ ትልቅ ትንሺ አይባልም

    • @tube-ns7wv
      @tube-ns7wv Před 2 lety

      ሰላም አሊኩም ወድም መሀመድ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @yehafizochadnakinegnrebiqu9369

    ይሄ ጩጨ ቀበጠ ሳይሞቅ ፈላ
    ኒካ እጂ ቀለበት ምድን ነው

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 2 lety

    ኒካ የለም ቀለበት እደት አገባችው እኔ ብሆን እሽም አልለው ህፃን

    • @fafizuzutube7522
      @fafizuzutube7522 Před 2 lety

      ኒካህ ከሌላ በቤተሰብ ራሱ አጭቶሽ አብራችሁ ቁጭ ማለት ክልክል ነው ኒካህ እስካላዴረገ ዴረስ

  • @user-ol7sk9pp7w
    @user-ol7sk9pp7w Před rokem

    ወሎወች ግን ትገርማላችሁ

  • @user-op3kn1uo4u
    @user-op3kn1uo4u Před 2 lety +1

    አይየምክክር ፕራክ እረበሳቅ

  • @zubaydah5837
    @zubaydah5837 Před 2 lety +3

    ሴቲቱ ትልቅ ናትኮ ግን እውነተኛ ሚስቱ ናትደ😂😂😂😂

    • @user-fh6ki1ex1e
      @user-fh6ki1ex1e Před 2 lety

      ምናገባሺ ትልቅ ብትሆን

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      @@user-fh6ki1ex1e እሳት ግቢ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@user-fh6ki1ex1e ገደል ግቢ

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 Před 2 lety +6

      @@zubaydah5837 አላህን ፍሩ ሙስሊም ተራጋሚ አደለም ሙስሊም ለሙስሊም እህትማማች ወድማማች ነው

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      @@omrmobile2678 ሰድባኝ ነውኮ እማ የሰደብኳት ካልነኩኝ አልነካም😍

  • @nakibbutofuraviya8562
    @nakibbutofuraviya8562 Před 2 lety +1

    ቤቢ ነህ እኮ ጉድ

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub Před 3 měsíci

    ሆሆ ፈጣጣ ሁናችሁ😢😢

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk Před 2 lety

    ክክክክ የት ሄደ ልሳቅ ቀስ ብለህ እደግ

  • @user-ol7sk9pp7w
    @user-ol7sk9pp7w Před rokem

    ኧረ ምንአለበት ትንሽ ብታድግ

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 2 lety +1

    ላይክ አድርጉት

  • @GalaxyPrima-qv5gw
    @GalaxyPrima-qv5gw Před 6 měsíci

    አፋላፍቅር

  • @sameramohammed
    @sameramohammed Před 4 měsíci

    አሁን አተብሎ ሜስት

  • @mohammadahmad6300
    @mohammadahmad6300 Před 2 lety +2

    ወይ ትንሹ

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz Před rokem

    ይህን ፕራንክ እያላችሁ ወንጀል መሆኑን አትዘንጉ

  • @ghettoandhy5205
    @ghettoandhy5205 Před 2 lety

    እናንተ ዱአአርጉ በዝህ ሰአት ኘራክ ማሰባችሁሰ

  • @user-uk8lm9kf9m
    @user-uk8lm9kf9m Před 2 lety +2

    ትግስት ያላት ናት ደስ ስትሉ
    👍👍👍👍👍👍👍

  • @brhanshawno1599
    @brhanshawno1599 Před 2 lety

    ምንአይነትዘማንለይዳራሰን🤔