ሰበር አሁን ማጀቴ የእስክንድር ሀይል በሽዋ ፋኖ ጦርነት ከፈተ ትኩረት ትኩረት ዛሬ ሀሙስ ንሃሴ 16/12/2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #abrishe #daily #subscribe

Komentáře • 22

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 21 dnem

    ድል ለፋኖውውው❤❤❤!

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před 21 dnem +3

    ወይ እስክንድር ነጋ በወንድማማቾች መሀከል በዶላር ጠላትን መግዛት ጀመረ ወርቅ በእሳት ይፈተናል አማራነትም በዶላር እየተፈተነ ነው!አይዞን ወድሞቻችን 💪💪

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 21 dnem

    የአማራ ፋኖ ጀግኖች ለጀግንነታቸው ማንነት ዛሬ በክልላቸው እየተደረገ ያለውን ማየት መስማትም ግደሸ ነው ፣ ጀግንነት ነፍጥ ይዞ መገዳደል ብቻ አለመሆኑን በፋኖ ጀግኖች እያየን ነው፣ ጀግንነት ለተበደሉ መቆም፣ ግፍ መከራ ለደረሰባቸው አለሁ ማለት፣ ዝርፊያ ግድያን መጠየፍ፣ ለአውነት ራስን መሰጠት፣ በእውቀት በጥበብ ሀገርን ወገንን መርዳትና መጥቀም፣ከውጪ የሚመጣን ጠላት ማስወገድ....... ማለት ነው።

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 Před 21 dnem +1

    አሳፋሪ እስክንድር ስጋቸውን ብላቸው ።

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Před 21 dnem +2

    መቼም ሆዳም አይጠፋም እሰክንድርና ግብረአበሮቹ ወዬለት

  • @GetiyeSisay
    @GetiyeSisay Před 21 dnem +1

    እስክንድር ስግብግብነው ይገደል

  • @user-gp1qb6kj8w
    @user-gp1qb6kj8w Před 21 dnem

    thanks abrishe,

  • @mesimelaku4513
    @mesimelaku4513 Před 21 dnem +1

    እስክንድር ነጋ አንተነህ መሪያችን ካልተባለና በተራው አማራን በፈለገው መንገድ መርቶ የሥልጣን ጥሙን ካልተወጣ የአማራን ትግል ከአማራ ጠላቶች ጋር በመሆን እንደሚጠልፍና የአማራን ጀግኖችም እርስ በእርስ እንዲታኮሱ ማድረግንና ገና ከዚህም በላይ በአማራ ላይ ቁር እንደሚቆምር አጥብቀን ተናግረናል ይልቁንም አማራ አንድ የስልጣን ሱስ ያናወዘውን ሰርጎ ገብ ግለሰብ ማስወገድ አቅቶህ በደማቸው አንተን ከፋሽስቱ የኦሮሙማ ሰራዊት በመፋለም እየታደጉህ ያሉትን ውድ ልጆችህን ትገብራለህ ይህ ብቻም አይደል ጠላት ቁጭብሎ ይስቅብሀል ከእሱ ጋር ግንኙነት አለውና ወገኔ ስማ ስማ ስማ ካልሰማህ ከጎንህ ታገኘዋለህ ጠብቀኝ፤

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před 21 dnem +1

    አብይ በፋኖ እንዲቀልበት ያደረገው ኮ የአቶ እስክንድር የስግብግብነት ስራ ነው ።

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 Před 21 dnem +2

    እስክንዲር ይገደል

  • @getyeayalkibet4638
    @getyeayalkibet4638 Před 21 dnem

    የሸዋ መሪዎች ሌላዉ የተፋዉን አንስተዉ ለመዋጥ ያስገደዳቸዉ ዶላር ወይስ የእዉቀትና ማስተዋል ማነስ?ደጋግመዉ ቢያስቡበትና ከያዛቸዉ ድባቴ ቢነቁ መልካም ነዉ።

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Před 21 dnem +1

    እስክንድር ይገደል

  • @johnkorat6682
    @johnkorat6682 Před 21 dnem

    በጣም ያሳዝናል
    ተስማምቶ ተመካክሮ በወንድማማችነት በአንድነት ተዋግቶ የሀገር የወገንን ስቃይ በአጭር ጊዜ እንደመቅረፍ ራስ በራስ መተላለቅ የጠላትን ፍላጎት ማሟላት ነው
    የህልዉና ጦርነት እኮ ነው ተይዞ ያለው .
    እግዚአብሔር መረዳዳቱን መተሳሰቡን ይስጣችሁ 😭😭😭😡😡
    ወንድማማችነት አንድነት ሀይል ነው
    ድል ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️💪💪💪🟢🟡🔴

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před 21 dnem +1

    ባርች የምትባል ሰይጣንን ተራ ሴት መሰለችህ!?ምነው ሸዋ!ሸዋ እረ ተናበቡ

  • @mulusewgeta9502
    @mulusewgeta9502 Před 21 dnem +1

    ያሳፍራል

  • @ፋኖ-ጠ5ቈ
    @ፋኖ-ጠ5ቈ Před 21 dnem

    ወይ እስክድር ደብረኤልያስ 610 መነኮሳትን አሰጨረስክ አሁን ደግሞ በሸዋ ወድምአማቾችን ይህም ያልፍል እ/ር ይመስገን

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před 21 dnem +1

    እስክድር ይወገድ ተዉ ግን😢😢

  • @WuduFikadu
    @WuduFikadu Před 21 dnem

    እስክንድርካልተወገደ ጉዱገናነው

  • @FbFb-i7h
    @FbFb-i7h Před 21 dnem

    አሰግድ ሌባ ነው❤❤❤

  • @BisotuZeleke
    @BisotuZeleke Před 21 dnem

    dedeb media

    • @AbrisheDaily-p1j
      @AbrisheDaily-p1j  Před 21 dnem

      ወንድሜ ሽዋ ላይ ነገሮች ከተበላሹ 1አመት ሞላ ከነገ ዛሬ ይስተካከላል ብለን አምነን ነበር ነገር ግን እነዋሪ እና ማጀቴ ላይ በሁለቱ እዥች ምክንያት በርካታ ንፁሀን አማራዎች እየተሰቃዩ ነው ይህ ነገር እልባት ማግኘት አለበት ነገሮችን አንተም ለማጣራት ሞክር ሽዋ ምን ተፈጠረ ብለህ