በሁለት ሚስቶቹ ጭንቅ ውስጥ የገባው ባል የወሰነው ውሳኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 104

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 27 dny +9

    ይሄ ሚዳ ባሥቸኮይ ቪደወውን ያንሣ ይቅርታም ይጠይቅ ከአዘጋጂ እስከ ተዋናይ ዘቅጦል

  • @GaberMasod
    @GaberMasod Před 27 dny +6

    የእስልምናን እምነት ብቻ እንደዚህ አድርገው እንዳይቀላቅሉትከባህል ጋር ሀስን ተብዬው ስምህን ቀይር
    እና ስከር ሀሰን ተብሎ መስከር የለም ሳትፀዱ በሙሲሊም ስም መጃጃል የለም ቆሻሻሁላ አሁን ወደመጨረሻችሁ ተቃረባችሁ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 27 dny +10

    አሁን ገና መስመር አለፋችሁ ወጥ ረገጣችሁ ስለህይወቶች😡😡

    • @hawudpictures3902
      @hawudpictures3902 Před 22 dny +2

      ብቻ ባጣም ገሙ ተግማሙ እንጂ!

    • @MesbahE3Sport
      @MesbahE3Sport Před 22 dny +2

      ቀላል እኮ ነው ለዩቱብ Report ማድረግ ያኔ ስህተታቸው ይገባቸዋል።

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 27 dny +11

    እሺ ሀሰን ደሞ በዚህ መጣቹብን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 27 dny +4

    ቢዶውን ወደ ቲክቶክ ወስደን ቲክቶኩ በተቃውሞ እድጨናነቅ እፈልጋለሁ ስብስክራይብም አሱ መልእክቴ ለሙስሊሙ ወገኔ ነው በእምነታችን ላይማ እድትረማመዱ ማንም አይፈቅድም ባህል ባህል ትላለህደ ከነባህልህ ገደል ግባ መጀመሪያ ስለ እስልምና በደብ እወቁ የኛ እምነት የናተ ሳቲም መለቃቀሚያ አደለም

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary Před 27 dny +14

    ለይተህ ምታ ማለት አሁን ነው ወደየት ወደየት ነው ይሄ ነገር ጭራሽ ሀይማኖትን ወደ ባህል እያሰባችሁ ሰሩ ዝም ብላችሁ መስራት ሰለቻላችሁ ብቻ መሰራት ዋጋ ያሰከፍላል ዘረኝነቱ ይበቃናል አራት ማግባት መጀመሪያ ምን ማለት እንደሆነ እወቁ ሰንት ወቅቱን የጠበቀ የሚሰራ ሞልቷል አእምሮአችሁን ተጠቀሙ አይ ኢትዮጵያ ስንቱን አሳየን አንተ ይቅር በለን እንደኛ ሰራ ሳይሆን

    • @user-gw3nw7lc6w
      @user-gw3nw7lc6w Před 27 dny

    • @hawudpictures3902
      @hawudpictures3902 Před 22 dny

      ያልተማረ ማሃይም የተሰበሰበት ሚዲያ ሆኗል እኮ!

    • @feradesa9188
      @feradesa9188 Před 19 dny

      ግን ሙስሊም ከ4 በላይ ያገቡ አደል ምን ይገርማል

    • @hawudpictures3902
      @hawudpictures3902 Před 15 dny

      @@feradesa9188 4 ለማግባት ህግና ደምብ አለው! ዝም ብለህ ከሜዳ ተነስተው 4 ማግባት አይቻልም። ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር!!

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 27 dny +4

    አሁን ገና በጣም መስመር አለፋችሁ ደሞ በሀይማኖት መጣችሁ ሁላችሁም ለሙስሊም ወድምና እህቶቻችን ተደራሺ አድርጉ በሀይማኖታችን ሲጨማለቁ ዝም አንልም

    • @hawudpictures3902
      @hawudpictures3902 Před 22 dny

      ለዩቱብ Report ማድረግ ነው በቃ!! እኔ በበኩሌ አድርጋለሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 27 dny +2

    ባህል ባህል ብሎ ሊሞት ነው የሌላ አገር ዜጋ ነው እንዴ ሰውዬው እኛ የማናውቀው ባህል😂

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 28 dny +2

    ድምፁ በኛ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Milkiabuna
    @Milkiabuna Před 27 dny +1

    Jeetani Jeetani Amantin Dhuftani Dadab hulaa እምነት ቀይ መስመር ነው 😡😡

  • @Abu447
    @Abu447 Před 27 dny +2

    ባልዮው እኔ ለአንተ ጥያቄ አለኝ ባለ ባህሉ ጥሩ ነው ታዳ ባህልህን የዛን ያክል ማክበርህ ጥሩ ሁኖ ሳለ በናንተ ባህል ያላደገችን ሴትስ ሥትመጣ እሷ የማታቀውን ባህ በፍቅር ሳይሆን አሥገድደህ ማግባት አይሆንብህም
    ምክኒያቱም ልብሥ ከሚለበሥበት አገር ልብሥ እማይለበሥበት አገር አገር ሲመጣ ልብሡን ማውለቅ የለበትም እንዳልከው ማለት ነው አየህ ልዩነታችሁ እዚህ ላይ ነው ከባህል ይልቅ ፍቅር ይበልጣል በእምነትህ ብታሸንፋት የበለጠ ልሥማማ እችላለሁ ባህል ግን ❌❌

  • @kali6509
    @kali6509 Před 28 dny

    the first viewer! wt wt.................. like it

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před 27 dny +2

    አንቺ ቆሻሻ ብስራት ድንበር አለፍሽ ምን አባሽ ነው በእምነት የምትመጪው?

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 28 dny

    ስላም😍😍

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube Před 27 dny +1

    ሠረታችሁ ሙታችኋል

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Před 27 dny +1

    ይሄ ሚዳ ወደየት እየሄደነው ቀን በቀን እየዘቀጠነው ሥላማታውቁት ማሥተማር መሞከር ለቀባሪ ሞት ማርዳትነው ወደ ነክነገር አትግቡ ሥለማታቁት ለመፈትፈት አታሥቡ አትውረዱ መውረዲ ብቻ ሣይሆን ዘቀጣችሁ

  • @AbdiAhmad-ec1pr
    @AbdiAhmad-ec1pr Před 27 dny +2

    Dislike

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 27 dny

    ዴሞ ባህል አረጋችሁት ሁለት ሶስት ማግባትን ሀይማኖት ነው የማዘው ዴሞ በዚህ መጣችሁ አርቲሰቶች አዎ ከመጣችሁም ሀሪፈ ነወ ህጋዊይ ሚሰትህ አርገህ ብትይዛቸው ጥሩነው አንዲብቻ አግብተህ ሌሎቹን በዬመጠጥቤት በዲብቅ ቅምጥ ከምታሰቀምጥ በይፋ ህጋዊይ ብታረጋቸው ለሴቶቹ ጥሩነው

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 27 dny +1

    Ahun yhe Derama Ene Agelen Aynekam wey 😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulugetaseyfu5193
    @mulugetaseyfu5193 Před 28 dny

    No sound

  • @user-ln4xg4rk3m
    @user-ln4xg4rk3m Před 26 dny

    😢😢😢😢😢

  • @AsterAster-ud8en
    @AsterAster-ud8en Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu Před 27 dny

    Endeee hulet miset ageba yemile bahle ale endee?

  • @user-bi9qs8pr5y
    @user-bi9qs8pr5y Před 28 dny

    1gha nagh

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 Před 21 dnem

    አንተ ከይሲ ደግሞ በህል ትለለህ ደግሞ በሀይመኖት መጠቹ እነንተ ልቆች አትረቡም ለምን በርካታ ሚስት መግባት እንደሚቻል መጀማሪየ ጠንቅቃቹ እወቁ እሄ በህል ሰይሆን እምነት ነዉ ስለ ህይወት ቻነል በህግም በህዝብም መጠየቅ አለባቻዉ አሁንስ አበዛችሁ ስንት ነገር መስረት እየተቸለ ሀይመኖትን በህል ብሎ መስረት ነዉር ነዉ 😢😢😢😢መጸሪየዎች

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 Před 27 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirukMndahun-ij4yx
    @BirukMndahun-ij4yx Před 15 dny

    እሺ ባለሁለት ሚስት ሳፈልገው ጠጭ አደረጉህ ወይ ባህል የተስ ይለያል ሀሰን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Před 26 dny

    ጭራሽ በአንድ ቤት😅😅😅

  • @user-py8sy6eb7h
    @user-py8sy6eb7h Před 26 dny

    አቦ ባህልህ ይጥፋ መጀመርያ አባባሉን እወቅ ከብት ጫራሺ በእምነታቹን መጣቹሁ አይአዱኛ ሥቱን አሣየሺኝ አባባሉን እኮን ሣያውቅ በዘፈቀደ ያወራል መሀይም የኛ እምነት መነገጃ አይደለም ሞተህ በነፍሥህ ይነገድብህና ከቱ መላጣ🤑🤑🤑🤑

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Před 27 dny

    Min ayinat nawragn bahal new ehe geta hoy

  • @Elea675
    @Elea675 Před 27 dny +1

    ምነው ወንዱ ጠፋ አንድ 🙉🤣😏

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 Před 21 hodinou

    እጨ ስታሰጠሉ😮

  • @WerkneshAldada
    @WerkneshAldada Před 24 dny

    Lelaa sew yelam magebacho😂😂😂😂

  • @user-cc2yx6yz9c
    @user-cc2yx6yz9c Před 27 dny +6

    ጭራሽ በዘር መባላት አልበቃ ብላቹ በሀይማኖት መጣቹ?? ይህንን ፔጅ ተደራጅተን እናዘጋው ለነ ሙቤ ሚዲያ እንንገረው

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 27 dny

      እነዚህ ቆሻሾች እማይገቡበት የላቸውም

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Před 27 dny

      አወ ወይ ባሥቸኮይ ይቅርታ ጠይቀው ቪደወውን ያንሡ አዛ መረባረብ ነው በማያገባቸው ገብተው ማማሠል ጀመሩ ዘቀጡ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 27 dny

      @@ggghhh-cr5jt በትክክክል ይሄ ሰራቸው የማጠልሸት ሰራንጂ ጥላቻቸውን ግልፅ አሳይተውናል በትክክል ሰላልሰሩት ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል ንቄታቸውን አሳይተውናል

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 26 dny

    ይህ ስነ ህይወት የሚባል ድራማ ቀይ መስመር መርገጥ ከጀመረ ቆይቷል ብዙ ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጡ ባህልና መሰል ነገሮችን ማቅረብ ከጀመረ ቆይቷል ሀይ የሚል የለም እንጅ

  • @luababluabab
    @luababluabab Před 20 dny

    አይ ወንድ ያገኛችሁትን የምወዱት ግን መላጣው ያስቃል ስራው

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před 27 dny

    ያማል ቅኔው ማለት ይሄ ነው ታሪክ ጠፋና የሚለየን ህዘብ እምነትን በባህል ሰም ማንቋሸሸ አይከብድም ??መቼም ነገዐጠዋት ህዝቡ በተረዳው አንግል አላየነውም ነበር አፉ በሉን እንዳትሉ ሰዎች ያልተመቸንንዐበኮሜንት ከመጮኸ ይልቅ ዲሰ ላይ አድርገን እንውጣ peace ✌️

  • @abdv688
    @abdv688 Před 27 dny

    Where is this man I will marry him and will make him buy with the other wife

  • @AbdiAhmad-ec1pr
    @AbdiAhmad-ec1pr Před 27 dny

    Gatawot hullu 😢😢

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před 27 dny

    Even ሴቶቹ ሂጃብ አለባበሳቸው ሰህተት ነው የኛ ሴቶች መሰመር የሳቱትን አይታቹ ልታበሻቅጡን ከሆነ የማይታሰብ ነው ሰዎች እኛው እያየናቹ አናታችን ላይ አትባልጉ ሰርሀት ያዙ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy Před 27 dny

    ወየው በሣቅ አለኩ ጠያቂው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MesbahE3Sport
    @MesbahE3Sport Před 22 dny

    ሀሰን ብሎ ጠጪ የዚህ ሚዲያ ሰዎች ማፈሪያዎች ናቹ። 😡😡

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před 14 dny

    😅😅😅

  • @AdanachWolide
    @AdanachWolide Před 27 dny

    Setoch erasachino eminasadibo ihow maxabi bala diramawu sira'at

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi Před 26 dny

    Fiker koshaha aydelm okay!! Choose words for that!! So embarrassing 💔

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b Před 26 dny

    እንደዚህ አይነት ባህል የለም ባህሌ ባህሌ ይላል ደነዝ ጨምላቆች

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 27 dny +1

    እሄ ባህል የእስልምና ነው አይትንክ 😮😮ይግርማል

    • @user-ey3he3oc3k
      @user-ey3he3oc3k Před 26 dny

      ማስረጂ አምጪ የእስልምና ባል መሁኑን ወሪኛ እስልምና እደዚህ ያለ ባሀል የለነም አቅም ያለው አራት አላህ ፈቀዱታል ታዲ አላህ የፈደውን እናተ መን አገበገባቹህ እሱ እሚወራው ግን የኛጋ ምን አገናኘው

  • @luababluabab
    @luababluabab Před 20 dny

    ከላይ ለብሳ ከታች ራቆፉ
    ቁት

  • @AnatashaAthyobi
    @AnatashaAthyobi Před 27 dny

    ስለም ❤❤❤

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 Před 22 dny

    የዚህ ድራማ ደራሲ 300% እርግጠኛ ነኝ። ዋዠቀ እኮ

  • @nejatshemsu1222
    @nejatshemsu1222 Před 25 dny

    Ar serat yenurachuu dembar atelafuu sel hewat tv tekbaruu😠😠😠

  • @serkalemalemayehu2760
    @serkalemalemayehu2760 Před 27 dny

    ይሄ ሰዉዬ ግን የምን ባህሌ ባህሌ የሚለዉ 🤔🤔🤔ሆሆሆይ አሁን ይሄ ምኑ ነዉ የሚያሰተምረዉ 🤭🤭

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy Před 27 dny

    😂😂😂ባህልህን የማይወክሉ ሴቶችን በአንድ ቤት አጉሮ ማስቀመጥህ😂😂😂

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před 27 dny

    የምን ባህል አመጣችሁ ደግሞ እባካችሁ አስተማሪ ነገር ልቀቁልን

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před 27 dny

    ቀልደኛ ገበሬ ይሞታል በሰኔ አሉ ደሞ ሀይማኖት ላይ መጣችሁ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 19 dny

    ድራማው ግን ይደብራል ሙስሊም ሁነው አደለም የሀገር በአል ነው እንጅ

  • @msekremWebtay
    @msekremWebtay Před 27 dny

    ባእል እምነት በሚል ነገር ምንም ሊያስተምር አይችልም እምነቱን የሚያከብር ባል አይሰክርም እምነትን አታበላሹ

  • @newtestamenttubeephrem9305

    ሐሳብ አለቀባችሁ መሠለኝ

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 Před 27 dny

    😡😡😡😡😡😡😡😡😡😤😤😤😤😤😡😡😡😡😡😡የሰይጣን ስራ

  • @BirtukanAgegn
    @BirtukanAgegn Před 5 dny

    የጎንደር ሙስሊሞች ማሩኝ እዲህ አይነት ነገር ወፍ

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera Před 27 dny

    የነትና አስተሳሀሰብ ጉድ በትላትና ላያ ሰሳድብው ነበር

  • @kubraMohammde
    @kubraMohammde Před 27 dny

    አሁን ገና በጣም መስመር አለፋችሁ

  • @user-mw2te2lt9u
    @user-mw2te2lt9u Před 27 dny

    ባህሌ ባህሌ ባህሌ የዞረብህ ሰውየ

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b Před 26 dny

    ተጨማለቃችሁ አሁን ይሄ ምንም ትምርት የለውም በሃይማኖት ስም ተግማማችሁ

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s Před 27 dny

    ደሞበዚህመጣጅውላይነበር ጥቅርርርበሉ

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před 27 dny

    ባህልና ሀይማኖት ተምታታባችው እንዴ ደሞ ምን አይነት ድራማ ነው አረ ተረጋጉ እየዘቀጣችው ነው

  • @Ggig-bq4gz
    @Ggig-bq4gz Před 28 dny +1

    Mnew dms yelewm

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před 27 dny

    ስታስጠሉ

  • @user-fx2zi3wi2s
    @user-fx2zi3wi2s Před 21 dnem

    ደባሪ ሁላ

  • @NanasrAbdla
    @NanasrAbdla Před 27 dny

    Ffyf6eh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 27 dny +1

    አንድ ቀን እንኳን ጉች ጉች ያለ ጡት አቅፌ ሳልተኛ አረጀሁ 😢😢😢 አንዳንድ ወንዶች ሴትን እንደ ሸሚዝ ይቀይራሉ ታድለው

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 25 dny

    ይገርማል ሀይማኖታችን እስከ 7 ይፈቅዳል እያላቹ ቤት ዉስት እንድነዉ ወይይይ ብቀር ይሻላል

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Před 2 dny

      እሥኪ ከመፀሀፍ ቅድሥ አንድ ወንድ ለአንድ ሤት የሚል አጭ ዳዊት ሚሥት ነበረው መጰሀፍ ቅዱሥሽን አንቢቢ😂😂😂😂

  • @user-pm1zq2nf9d
    @user-pm1zq2nf9d Před 27 dny +1

    ከአባበሳችሁ እሰከ ትወናው አላወቃችሁም የማታቁበትን አትሞክሩ የትኛው ባህል የትኛው ሀይማኖት ነው ሁለት ሴት አንድ ቤት ወደው አይሰቁ አሉ የለለ መሰራታችሁ መሰሏችሁ ሲዪሰጠላ 🤔

  • @user-vw9ux8vw9k
    @user-vw9ux8vw9k Před 27 dny +1

    አልገባኝም

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera Před 27 dny

    ጨረሳቸው እኮው😮

  • @NanasrAbdla
    @NanasrAbdla Před 27 dny

    Ffyf6eh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂