"የሜትሮሎጂ ዘጋቢ መሆን እፈልግ ነበር" ጋዜጠኛ ስንታየሁ ብዙነህ የት ጠፋ ? | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 07. 2023
  • የልጅነት ህልሙን አግኝቶ ኢቢሲ ዘልቆ በኤፍ ኤም 97.1 ‘’ዜድ ነኝ ለ ኤም’’ በሚባልበት የሙዚቃ ምርጫ ስሙ ተክሏል፤የፕሮግራሙን መግቢያ የቹቹን (ድምፃዊ በሃይሉ) ሙዚቃ ጉዳይስ ? አውግተንበታል፤ከወጣቶች እስከ ቤተሰብ ጫወታ፤ከዜና መምራት እስከ ኢቲቪ እሁድ መዝናኛ፤ከሀሪቢ እስከ ፕሮግራም አሰተዋዋቂነት ስሙን የተከለው ጋዜጠኛ የትጠፋ ግን??
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: HTTPS://T.ME/HAGERIE_TELEVISION
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: HTTPS://WWW.HAGERIE.TV/

Komentáře • 3

  • @MikiMikiyas-iw4xp
    @MikiMikiyas-iw4xp Před rokem +3

    ሁሌም ፕሮግራምህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx8pt7rr9l
    @user-cx8pt7rr9l Před rokem

    ጠያቂው ግን እንግዶቹ እንዲያወሩ እድል ብትሰጥ ባታቆርጣቸው