Meleket Drama መለከት - Episode 58

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 01. 2017
  • The Latest Episode of Meleket Drama part 58 | የመለከት ተከታታይ የኢቢሲ ድራማ ክፍል 58 እነሆ!

Komentáře • 449

  • @makymaky975
    @makymaky975 Před 7 lety +10

    arif new gin ይህቺ ዲና ምትባለው ልጅ ለምን አትናፈጥም ስራዋ አስቀያሚ ድምፅዋ አስቀያሚ ውይይይ
    በተረፈ አሪፍ ነው

  • @anshaazanaw7213
    @anshaazanaw7213 Před 7 lety +5

    እውነታ ነው የሚመስለው ሆነው ነው የሚተውኑት በጣም ያምራል

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192

    Aጭ አሁን እንቅልፍ አይወስደኝም አይጧ ምንድናት በዚህ ዘመን መቼም መተት ነው እንዳትሉኝ ስጠላት እኮ

    • @melattasefeya3477
      @melattasefeya3477 Před 7 lety

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah batem ena ersu endat endazaganangne

    • @user-ff6ji3ve5q
      @user-ff6ji3ve5q Před 7 lety

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah kkkkkkkk

  • @gamamennila4861
    @gamamennila4861 Před 7 lety +1

    ውይ እናመሰግናቸዋለን
    ብረሀን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሴት ልጅ በመውለዳችሁ
    ወንዳስን
    ይቺ ንፍጣን እያማገቺ ከፍቅረኛህ ጋር እንዳታጣላህ

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 Před 7 lety +62

    ዲና ሳትናፈጪ አትምጪ ማለት አትሰሚም ወንም አሰመጥጪዉ 😜 የምር በአፍሸ ምታወሪበት ቀን ናፈቀኝ

    • @faezaabi1705
      @faezaabi1705 Před 7 lety +1

      ፈቲ መሳቅ ነዉ አመሌ። ካካካካካካካካካካካካካ
      የሽንት ቤት መጣጭ ተራ አሲዛለች ትንሽ ጠብቁኝ ብላችሆለች እሺ

    • @vhbmetannewyemreyamerwketl1695
      @vhbmetannewyemreyamerwketl1695 Před 7 lety

      betam mara

    • @sofisofi7506
      @sofisofi7506 Před 7 lety +3

      ምን አልባት ተፍጥሮዋ ይሆናል በፍጣሪ ስራ ባንስቅ

    • @milkimucaakaayyoo539
      @milkimucaakaayyoo539 Před 7 lety

      ፈቲ መሳቅ ነዉ አመሌ
      ere fetarin firu
      lijitu Asm alebat

    • @furtunayemariyamltj2801
      @furtunayemariyamltj2801 Před 7 lety

      Ewenet beleshal abo men temeselalech acheberebri

  • @user-fc4ep8ex9u
    @user-fc4ep8ex9u Před 7 lety +1

    አረፍ ነው በርቱ

  • @hamifikir9510
    @hamifikir9510 Před 7 lety +3

    ውይ ጉዴ ደሞ አይጥ ምን ልታደርጊያት ይሆን ስታስጠሉ እስኪ ምናለ እፊና ፊሺ ቢኖርበት የፍቅር መቀስ አይጠፋም መቼም ለማንም አርፍ ነው በርቱል

  • @eyerusjerryeritrawit6824
    @eyerusjerryeritrawit6824 Před 7 lety +5

    ውይይይይ መለከቶች ጥሩ ቢሆንም ምሰሩት ነገር ፍሬ የለውም ክፍል 1 ልይ አሪፍ ነበር አሁን ግን ደራሲው እራሱ ሚፅፈው አቷል መሰለኝ ከሳአቱ ማጠር ሁሉ ነገራቹ የህፃን ሆነ ግን ይቅርታ

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 Před 7 lety +2

    ሊና ምትባለዋ ናት አሉ ቃና ላይ ዛራን ሆና ምተረጉመዉ ነች አሉ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሊና በተረፈ ባዩሽ ወንጀለኞቹን ህግ እንዲይዛቸዉ እንደማድረግ ጭራሽ የሠዉ የተሠረቀ ልጅ መግዛት ማሠብሽ አለመለወጥሽን ያሣያል

  • @user-vx5me8jj8r
    @user-vx5me8jj8r Před 7 lety +1

    የመስከረም ወፎች መጣችሁ ባዮሽና ሣህሉ ከመቼው ባሌና ሚስት ሆኑ አልገባኝም በተረፈ እናመሠግናለን ሳምንት ደሞ እዳቀሩ ቀልብ አጠልጥላችሁ

  • @Aymerotube9290
    @Aymerotube9290 Před 7 lety +1

    አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-xv2zm4yk6s
    @user-xv2zm4yk6s Před 7 lety +2

    በጣም አሪፍ! ግን የሰዓቱ ነገር ይታሰብበት

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 Před 7 lety

    እናመሰግናለን መለከቶች ። ሲቀጥል ደሞ ኳመታተሮች ውስጤ ናችው ክክክክክክክክ

  • @user-dg7eu9iz1r
    @user-dg7eu9iz1r Před 7 lety +1

    ድና ማር እኮ ነሽ ታምሪኛለሽ 😍😍😍

  • @user-vs6kx9zn2x
    @user-vs6kx9zn2x Před 7 lety

    መለኮቶች ሰአቱ አጠር ግን ፌኒሞል ካ አዚዛ ፎንቃ ሳይገባለት አይቀርም ቤዛ መምህሩን እና አባቱን ዳርች ደስ ሲሉ ፍቅራቸው አይጦ ደሞ ምንድናት በአላህ ለኢፌ ምናምን አርገው ከቤት እንድትሄድ ባልሆነ ሚስኪን

  • @helenhelen5262
    @helenhelen5262 Před 7 lety +1

    ውይ በስላም ነው መለከቶች ዛሬ ምነው አይጥ አመጣችሁ። ነግሩ ያስፍራል

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t Před 7 lety +4

    ዋውው የስአቱነገር ግን እደት ነው

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 Před 7 lety +2

    ዋው መለከት ድራማ 😘😘😘

  • @user-tw6ye5ww4z
    @user-tw6ye5ww4z Před 7 lety +5

    ባዩሽየ ምነው ዛሬ ዱቄት ኣለቀብሽ መሰል ክክክክክ

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 Před 7 lety +3

    እናመሰግናቸዋለን ምርጦች

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 7 lety

    በጣም ያምራል
    እናመሠግናለን

  • @vjhvhhvgghhhj119
    @vjhvhhvgghhhj119 Před 7 lety +1

    ዛሪብላችው በአይጥ መጣችሁ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @belitugalaw7336
    @belitugalaw7336 Před 7 lety

    ውይ የሥላሴ ያለህ ምንው ዛሬ ደሞ ኣይጥ ይዛቹህ መጣቹህ እስካሁን መለከት ጥሩ ትምህርት እያሳያቹህ ነበር አሁን ደሞ ተንኮል ልታስተምሩ ነው መሰል

  • @user-dk1fu6ls3j
    @user-dk1fu6ls3j Před 7 lety +3

    በውነት ስታስጠሉ ምንድን ያንሰፈስፋችኅል ደቂቃው ኤጭ ለናንተ ይብላኝ እድሜ ለቱርክ ድራማ ከእሁድ እስከ አርብ ያንበሽብሸዋል ቴሽ

  • @getayeabye4923
    @getayeabye4923 Před 7 lety +1

    ወይኔ ያይጥ ድራማ መጣደ effffff በሳቅ ሞኩ kkkkkk

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +1

    እነ እሙዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቤዛ በጣም ደስተኛ ነሽ

  • @iloveethiopiafikier9607
    @iloveethiopiafikier9607 Před 7 lety +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @ethiolove1833
    @ethiolove1833 Před 7 lety +1

    ውይ እምዬ የኢትዮጵያ
    አሳዘንሽኝ ልጆችሽ ሁሉም
    ስራቸው ክፋት ብቻ ሆነ
    እስቲ አሁን ሰው ለመጉዳት አይጥ መግደል
    ክፋት የሌለው ስራማ ናፈቀኝ

  • @emilyeemily9808
    @emilyeemily9808 Před 7 lety

    ዶክተር ቴዲ ኡራኤል ሠንበት ትህር አሥተማሪዬ ስላየሁህ ደሥ ብሎኛል ቴዲ

  • @tachawtmelese7560
    @tachawtmelese7560 Před 7 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @soliyanchuchu9325
    @soliyanchuchu9325 Před 7 lety +15

    ዲና ወዳ ላይሆን ይችላል እባካችሁ ሳይነስ ሊኖርባት ይችላል እረ ተው

    • @seenaafseenaa7940
      @seenaafseenaa7940 Před 7 lety +1

      soliyan chuchu . Ewunetshen new. Sew wedo layadereg yichelal. Enem sinuous selalebegn eredatalehu.

    • @gualraya9090
      @gualraya9090 Před 7 lety +1

      soliyan chuchu ትክክል

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l Před 7 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @user-po9hm6hw4z
    @user-po9hm6hw4z Před 7 lety

    ዋው እናመሰግናለን

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 Před 7 lety +1

    ሀረፍ ነው

  • @t.g8085
    @t.g8085 Před 7 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ የፈረደባት አይጥ ምን ልታደርጓት ይሆን ውይይ ምቀኛው ከቤት ነው አለች ያቴ ።

  • @hanazalaka1659
    @hanazalaka1659 Před 7 lety

    አቤት አቤት ለመኮመት ፍጥነታችሁ እሲኪ አንድቀን እኳን እድሉን ስጡኝ እጭ አሁንስ ምርር ብሎኝል ከናተ ጋር መጋፋቱ

  • @ortodox9426
    @ortodox9426 Před 7 lety +1

    ዋው ደስ ሲል የዛሬውስ

  • @user-ht7rh9oy3x
    @user-ht7rh9oy3x Před 7 lety

    እናመሠግናለን.በርቱ

  • @user-ml8yd3no7l
    @user-ml8yd3no7l Před 7 lety

    wwwww betam arif new bertu www filon tegermale enshi . wo yesow mikenya sirash yestish oke wwe beza gobaz nesh xoxam nesh berchi 💖

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 Před 7 lety

    ወይ መለከትም ተንኮል ጀመራችሁ

  • @user-yy7im1su1b
    @user-yy7im1su1b Před 7 lety

    እናመስግናለን መለከቶችህ

  • @sadaggg8377
    @sadaggg8377 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-iu2hs6fm4d
    @user-iu2hs6fm4d Před 7 lety

    እረ ምንድነው አይጧን በፀሐይ ቋንጣ አደረግሻት ከዛስ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ እቺ ዲና ያማረብኝ መስሏት ነው አሪፍ ተዋናይ አገሩን በሞላበት እረ ትቀየርልን ልጁን ምን አድርግ ነው የምትለው የሆነች መዥገር

  • @user-cc6wp9vu1o
    @user-cc6wp9vu1o Před 7 lety

    ወይኔ ጉዴ አይጧን ምን ልታረጒት ነው እዴት እደምጠላት በህልሜ ትመጣብኛለች እጭ እናተም ተኮል ልታሳዩን እዳይሆን ድራማውን እዳታበላሹት ይቺ ባፍጨዋ ምን ትነፍነፍለች ሽት ቤት የሚመጥ መኪና ትመስላለች ስታስጠይ በተረፈ አሪፍ ነው የሳምት ሰው ይበለን ኮሜቶች ውስጤ ናችሁ ።

    • @genetgenet7192
      @genetgenet7192 Před 7 lety

      ኡመር ውስጤ ነው አስም ይሆናል እኔ እንደስዋ ባልሆንም በጣም ያስነጥሰኛል በጣም ነው እምሳቀቀው መዳኒት ከለው መላ በሉኝ

    • @user-cc6wp9vu1o
      @user-cc6wp9vu1o Před 7 lety

      Genet Genet ክክክክክ ማስነጡሱ ጥሩ ነው አሳ ቢሆን ይሻል ነበር ግን ትክክለኛ አይጥ ናት እይይይይይ

  • @hassandawd3579
    @hassandawd3579 Před 7 lety

    wow betam tebika naber brtu

  • @haregeweyntayni6935
    @haregeweyntayni6935 Před 7 lety

    Yichi dina mitbay set wey ke dramaw wchi wey besrat awri!lelaw thank you arif new

  • @onelove809
    @onelove809 Před 7 lety

    አመሰግናለሁ

  • @gnvegf688
    @gnvegf688 Před 7 lety +2

    አይ ጋሸ ቲቸር ነውር አይደል በፈተና ሰአት የባል ደመወዝ ይጠየቃል

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 Před 7 lety

    እናመሰግናለን መለከቶች ውስጤ ናቹ ግን ሰአቱ አንሳል

  • @ksakda8371
    @ksakda8371 Před 7 lety

    betam Aref New meleketo Sewedachu Eko gin Arezemut Enamesegenalen

  • @yunuskedire3099
    @yunuskedire3099 Před 7 lety

    betam arif new beziw ketlubet gin yemtasyut dekika betam achr new

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 Před 7 lety

    Arif new Enamesegnalen

  • @mheremheret6544
    @mheremheret6544 Před 7 lety

    Enamasagenalen ulachum bartu Dina gin afuchawan men ona new sitasazen ayizosh yene konjo

  • @user-md8bs2xg3j
    @user-md8bs2xg3j Před 7 lety

    ኸረ በእግዚያብሄር ድራማውን እንይበት ይሄን አይጥ እንዳትደግሙት ምን አይነት ናቹ ቲች

  • @user-wu6rp3nc9j
    @user-wu6rp3nc9j Před 8 měsíci

    ጌራደሥየሚለኝል❤❤❤

  • @user-sp5xy8ti1i
    @user-sp5xy8ti1i Před 7 lety +5

    ምነው ደግሞ ዛሬ በአይጥ መጣችሁ ???

  • @user-lx2sp3fh5m
    @user-lx2sp3fh5m Před 7 lety +42

    ተፈጥሮዋ ሊሆንም ይችላል ምን አስር ግዜ በአፍንጫሽ አታውሪ ምናምን የምትሉት አይባልም ።

    • @hanankonjoo2073
      @hanankonjoo2073 Před 7 lety +1

      በፊት እንዲህ አልነበረችም

    • @laylaallahakber9245
      @laylaallahakber9245 Před 7 lety

      የልጁ የእየሱስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል እዉነትሽን ነዉ እኔም እንደዛዉ ነዉ ሚመሥለኝ ሠዉ ሁሉ ያለ እንከን አልተፈጠረም አይባልም

    • @emug758
      @emug758 Před 7 lety +1

      tnx

    • @hanankonjoo2073
      @hanankonjoo2073 Před 7 lety

      +Layla allah akber የበፊት ስራዋን ለም አታዮም ተፍጥሮ ሳይሆን ሆን ብልው ነው ያድርጉት ግን በጣም ያስጠላል

    • @kebebush1184
      @kebebush1184 Před 7 lety

      የልጁ የእየሱስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል iyedelam 31 admechi

  • @meletedaniel160
    @meletedaniel160 Před 7 lety

    Betame yamerale betame enamesegenalene

  • @user-rf4ec5kt2p
    @user-rf4ec5kt2p Před 7 lety

    wow በጣም ደስ ይላል ግን አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ማን ይሁን

    • @genetgenet7192
      @genetgenet7192 Před 7 lety

      Beletech በጣም ደስ የምል አምልኮ ነው Kebede እኔ

  • @user-gq2gn9oh3o
    @user-gq2gn9oh3o Před 7 lety

    ኧረ መለከቶች ፍልፖን ምነዉ ደበዘዝህ እንሉላዳይ ደስ ስትሉ ሆሆሆሆ መምህሩ የባልሽ ደመወዝ ስንት ነዉ ጉድ ይች ድና ነምትባል ልጅ ትጎተት አለት እንደ እባብ መቀስ ብቻ አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @user-pl5vx8yc7d
    @user-pl5vx8yc7d Před 7 lety

    አሪፍ ነው

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 7 lety

    wow mitoch bertu arif new

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +1

    ክክክክክክክ ሳሪና ቤዚ ደስ ትላላችሁ

  • @euef7396
    @euef7396 Před 7 lety

    አሌክስ ምርጥ ሰው

  • @user-bs9ek3xk5s
    @user-bs9ek3xk5s Před 7 lety

    አሪፍ ነው አናመሰግናለን በንገራችን ላይ አይጣን ምን እንድምታረጋት ሳምንት ናፈቀኝ

  • @user-tw6ye5ww4z
    @user-tw6ye5ww4z Před 7 lety

    waaa በጥራቃ ሁሉ ሉላዳይናት ፊልሞን ያርግዙት ክክክክክ

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 Před 7 lety +3

    ቲሽ የምን አይጥ ነው ደሞ ጠንቆያም ብቻ ኤፍራታ ልብስ ውስጥ እንዳታረገው እና ጉድ እንዳልል።የህት ምቀኛ

  • @yoyoysble6637
    @yoyoysble6637 Před 7 lety

    Andaga Wow Malkateya

  • @anupermyloveparthanupre9912

    ማርች ውድድድድ

  • @zainbwawzulfabintbedriyaum1990

    zainb yala bariya nagh wow wel come arif naw bertu

  • @user-ud8wl6vw7g
    @user-ud8wl6vw7g Před 7 lety

    betam Teru New

  • @enatenurilegnbemenoreshnew8891

    tnx

  • @kebronkebron3295
    @kebronkebron3295 Před 7 lety

    enmsgenalan katilbatih arif naw

  • @tsehaygeniyehons4848
    @tsehaygeniyehons4848 Před 7 lety

    sle Dina afncha yemtaku kalachu gen ande belun betam ydebral Eg.r Yker ybengn abo Bezyee enam sle lelit wef alawkm neber thanks my sis beterf Arif gen aytio mndnat ???

  • @salehaljafari549
    @salehaljafari549 Před 7 lety

    እናመስግናለን

  • @user-zp8py9pb6e
    @user-zp8py9pb6e Před 7 lety

    ምርጦች

  • @user-kq6ch9di6n
    @user-kq6ch9di6n Před 7 lety

    ውይ ስወዳቹህ

  • @blackhabescha5596
    @blackhabescha5596 Před 7 lety +1

    tank's meleket

  • @user-lc6uo2sz1e
    @user-lc6uo2sz1e Před 7 lety +2

    ዲና አሁንስ በጣም አስጠላች እንዴ የምን ችክ ማለት ነው በዛላይ ንግግሯ ሲያስጠላ የሆነች ተባይ ነገር ነች

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 Před 7 lety

    ይችን ዳናውት የምትባል ብትጠፋ ጥሩ ነበር አንድ ልጅ እንዳላቸው ንፍጡን ብትወጣ እና በስርአቱ በተናገረ ጥሩ ነው

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 Před 7 lety

    thanks

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Před 7 lety

    ውይ እናተ ሣታዩት

  • @zabiibaamahmud3233
    @zabiibaamahmud3233 Před 7 lety

    arif new

  • @leduteya4520
    @leduteya4520 Před 7 lety

    wow arife new

  • @user-vq8eg8zk1d
    @user-vq8eg8zk1d Před 7 lety

    እሙዬና ቤዚ እንዱዬ ተብዬውች በጣም አስጠላችሁኝ እንናተን ያለማየት ስል ድራማውን ትቼዋለው የመጅመሪያ ፍቅርኛውን ባሎነ ተራ ምክኛት ክዶት እችን ብልቃጥ አገባት በድል ነው የስራው ግፍ ድሞ ሲድብሩ ቆራልዬ

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 Před 5 lety

    ዋውውው

  • @user-dt3ti5tk1s
    @user-dt3ti5tk1s Před 7 lety

    እናመስህናለን መላከት

  • @highburyarse8314
    @highburyarse8314 Před 7 lety

    alemyahu nice guy

  • @user-sp9ro8bo1p
    @user-sp9ro8bo1p Před 7 lety

    weyi meleket yene mirtochi siwedachu eko

  • @jerusalemgelmesa7336
    @jerusalemgelmesa7336 Před 7 lety

    ውይ አዚዛ በጣምምም ወፈርሽ

  • @tsigehalislasei7337
    @tsigehalislasei7337 Před 7 lety

    Arif new gn ye efi ena fish fkir endaybelash ferichalew

  • @user-td2mc6ss9m
    @user-td2mc6ss9m Před 7 lety

    በጣም አረፍ ንው እናመሰግናለን ምርጥ አርቲስቶች ናቺሁ ግን ባፍንጫዋ እምታወራውን መላ በሏት በጣም ንው እምትደብርው

    • @seetiseeti2416
      @seetiseeti2416 Před 7 lety

      እየሩስ የማረያም ልጅ ባፍጫው የምታወራው ጉፋን ይዞኚ ነው ብላኛለች kkkk

    • @user-td2mc6ss9m
      @user-td2mc6ss9m Před 7 lety

      Seeti Seeti አይ እኔንኳን የጉንፋን አይመስለኝም መከታትል ከጀመርኩበት ጀምራ ባፍንጫዋ ንው እምታወራው የምትለው በዙም አይገባኝም

    • @user-td2mc6ss9m
      @user-td2mc6ss9m Před 7 lety

      Seeti Seeti ታማም ከሆን ወደ ሀኪም ቤት መሄድ አለባት እግዛቤር ይማርሽ በያት እህት

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 Před 7 lety

    betam dese yelala wulachunm fetri yetebkachu

  • @gsbdhchbd4579
    @gsbdhchbd4579 Před 7 lety

    mesaye yemetebaye sete betame letaseteyign newe eshi

  • @user-jc3sl9yg4m
    @user-jc3sl9yg4m Před 7 lety

    ክክክክክክ እረ አይጥ

  • @wafaakaki9222
    @wafaakaki9222 Před 7 lety

    አሜን

  • @iloveyoumyborather9481

    Wowww amsgnalhu

  • @user-tm7xk2dy3q
    @user-tm7xk2dy3q Před 7 lety

    ወይኔ የኔ ቆንጆ አስምሽ እስካሁን አልተሻለሽም

  • @selamyeetawahidolij2681

    endee Ayitun min litaragut nawu hoho

  • @bitislambitislam6538
    @bitislambitislam6538 Před 7 lety

    afchashen allah yashershe