የጌታዬ እናት ከሆነች ሐዋርያት አንዴት አልጻፉም? መምህር በእውነት ከልብህ ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2022
  • የጌታዬ እናት ከሆነች ሐዋርያት አንዴት አልጻፉም? መምህር በእውነት ከልብህ ነው?

Komentáře • 854

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 Před rokem +32

    ማርያም ማርያም ማርያም
    ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
    ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ
    ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ !!!❤

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před rokem +6

    ረቡኒ ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ነው እጅግ ውስጤ የረሰረሰው እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልለን የጠየከው ወንድማችን የመቤታችን ጣሟ ፍቅራ የእናትነት ፍቅሯ በውስጥህ ይግባ ከፈጣሪ በታች ከፍጡሯን በላይ የሆነች እናታችን በኛ በሁላችን ላይ እረዴት ቀረከቷ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏❤🙏💒💒

  • @asnagirma4890
    @asnagirma4890 Před rokem +59

    አሜን ለወንጌላዊው የተሰጠች እናት በሁላችን ቤት ትግባ ድንግል ማርያም እናታችን ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +79

    መጋቢያችን ቃሉን አጉራሻችን እንኩዋን ሰላም መጡልን እንኩዋን አደረሳችሁ ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🤲🏽🤲🏽

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před rokem +39

    እንኳን ለብስራታው ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቼ ስለሃገራችን ስላም እፀልይ እናልቅስ የሚሰማው ነገር ጥሩ ስላልሆነ ፈጣሪን እንለምነው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před rokem +3

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @user-my4oj2uo6k
      @user-my4oj2uo6k Před rokem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦ ጌታችን መድሀኒታችን የሰላማችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይድረስልን 🤲

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Před rokem +2

      @@user-my4oj2uo6k አሜን አሜን አሜን ይድረስልን ያለሱ ማን አለን

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችን 🙏

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

      ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @asrat7515
    @asrat7515 Před rokem +28

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የእናታችን በረከት ይደርብን ኑርልን የጠፉትን ነፍሳት ሁሉ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን +++

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን

  • @siraksiku8918
    @siraksiku8918 Před rokem +19

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ለኛ ለሀጢአተኛ ልጆቹ እናት አርጎ ለሰጠን አምላክ ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Před rokem +5

    መምህርየ ቃለሂወት ያስማልን
    እንደእናንት ያሉትን እረጅም እድሜ ይስጥልን
    የተዋህዶ መከታ ናችሁ
    ኑሩልን

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 Před rokem +6

    የዛሬው አስተያየቴ:- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ስለ ዛሬው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክን ከማመስገን በቀር ምንም የምለው ነገር የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት፣ የምትወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አሁንም ፍቅሯን ታብዛሎት። የምንወዶት መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የጠላት ዲያብሎስ መንፈስን እና የግብር ልጆቹን ድንፋታና ፉከራ በመስቀሉ ሀይል እየቀጠቀጡ ብዙ ነፍሳትን ወደ መዳን መንገድ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሚመልሱ እርግጠኛ ነኝ። እርሶ ብቻ በፅናት የመናፍቃንን የማስመሰልና የሽንገላ እንዲሁም የድራማና የሀሰት ትምህርቶችን በወንጌሉ ቃል መዶሻነት እያፈራረሱ መርሃ ግብሩን በዚሁ መንገድ አጠናክረው ይቀጥሉልን። እኛ ኦርቶዶክሶች ሁልጊዜም በፀሎት እናስቦታለን፤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን።

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +14

    ትንቢተ ይሳያስ 7;14 እንሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች 🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛጋ ሆን ማለት ነዉ 🙏ስለቃሉ የድንግል ማሪያም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን🙏❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +6

    የኔ አባት ማርያምንእውነቴንነውሲሉአደበታቸውሲጣፉጥ
    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +14

    የእኛ እንቁ መምህራችኝ የነብሳችን ምግብ ይዘው እንኳን መጡ እግዚአብሔር የልድያን ልብ የከፈተ የእኛንም ልብ ይክፈትልን🤲🤲🤲

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před rokem +70

    መምህራችን በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት።ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +2

      መምህር እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር መግስተ ሰማያት ያዉርስልን 🙏🙏🙏💖🌹 እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤💐

    • @bilenkassahunyirdaw8449
      @bilenkassahunyirdaw8449 Před rokem

      @@classicphone5908 ቕቕቅ፩፩

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s Před rokem +2

      በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

    • @michaelargaw2032
      @michaelargaw2032 Před rokem

      እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před rokem +13

    ኦፍ እሰይ እዴት ኦኮ ልቤን ደስ እንደሚያሰኘው ትምህርትዎ አባቴ ኑሩልን አይነ ልቦናችን ነወት መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤትና በረከት አይለየን። ፈጣሪ እንደ እርስዎ ያሉትን የተዋህዶ አለኝታና አንቂዎችን ያብዛልን።

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 Před rokem +11

    መምህራችን በእውነት ቃለሒወት ያሰማልን ጸጋሁን ያብዛሎት በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት እኛም የሰማነሁን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስለሴ ነኝ

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 Před rokem +3

    የተዋይዶ ፀሐይ ልበል
    ዋይ ኮከብ ❤🙏❤
    መሜህራኝን እግዚአብሔር
    ጸጋሁን ያብዛልህ ረጅም እድሜ
    ከ ጤና ጋር ዘወትር እመኝለሐለው
    አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏❤✅
    ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎን አስቡኝ🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 Před rokem +6

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችን ያብራልን በፀሎታችው አስቡን

    • @alemitunurilign9575
      @alemitunurilign9575 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ፣አባታችን፣ቃል፣ሕይወት፣ያሰማል፡እሪጅ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጠልን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Před rokem

    ተመስገን ደስ የሚል ትምህርት ድንግል ማርያም አናትም ድንግልምነች እኛ እናምናለን መምህር ሁሌ አንጣዎት እንወዶታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @toastube1446
    @toastube1446 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ ረጅም እድሜ በጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před rokem +6

    እውነት ነው መምህር
    እንደ እኔ ሰነፍ የለም
    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ!

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před rokem +1

    "የሕይወት ቃል ያሰማዎት ኣባታችን" መምህራችን 🙏 በቂ ና ከበቂ በላይ ነው መልሱ 👌👍
    ፦ በትክክል መምህር ☝"የታወኩ ናቸው "
    ከስድስት ኣመት በፊት የሃይስኩል ተማሪ እያለው በሓይማኖት ዙርያ በጣም እንከራከር እንማጎት ነበር እና ሁሉም ፕሮቴስታንት የበግ ለምድ የለበሱ ቶክላዎች ነበሩ ባህሪያቸው ፤ እና ይጠይቁናል ልክ መልስ ስንጀምር በፍፅም ኣያስወሩንም እነሱ ኣውርተው ለኛ ተራ ኣይሰጡንም የሚያውቁት ማውራት መስማት ኣያውቁም ፣መስማትም ኣይፈልጉም ፣እነሱ የሚፈልጓትን ነገር ብቻነው የሚያወሩት ደግሞ ሲያወሩ ፍጥነታቸው ፣ቅብዝብዝ ፣ውክብክብ ፣ፍጥን ፍጥን ፣ሰላም ና መረጋጋት የሚባል ፀጋ የላቸውም ። በመጨረሻ ላይ ግን የራሳቸውን እምነት ለመስበክ እና ለማሳመን ኣይደለም የሚመጡት እነሱ እኔን የሚከታተሉኝ የያዝኩትን ሓይማኖት ለማስካድ ና ወደ ተሳሳተ ኣመለካከት እንድሄድ ነው ፤ቆምብዬ በማስተዋል ኣሰብኩኝ እናም ከኔ የሚርቁበትን ደካማ ጎናቸውን ኣገኘሁኝ ፤ ካሁን በኋላ ለሚጠይቁኝ ጥያቄ መልስ መስጠት ሳይሆን ጥያቄያቸውን በጥያቄ መመለስ 👌😎 ፕሮቴስታንቶች መፅሓፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ኣይወዱም ። ሰላም ሁኑልኝ የእግዚኣብሔር ቤተ ሰቦች 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 😍🇪🇹

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před rokem

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ አይነልቦናችን ያብራልን ።እመብርሀን በምልጀዋ አትለዬን አሜን ።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ትምህርቱ ምን እንደምል አላውቅም እመ ብርሀን የጭንቅ አማላጃችን የፈጣርያችንን እናት ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይግባት እናባለማወቅ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸውን ወገኖቻችንን የምሉትን አባባልእንኳን ቃሉን ለመድገም የምሉትን የመሰማት አቅሙና ልቡ የለኝም በእውነት ሁልም ሰለሶ የተሳሳተ አመለካከት ባላቸው ሰውች ልብን ያመኛል እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ክዝህ በላይ እንድት አድርገው ያስተምሩን እኛ አይናችን ያያል ልባችን ግን ታውሮል እመቤቴ የሁላችንንም ልቦና ታብራልን እባታችን መምህራችን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አሜን

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před rokem +1

    መምህር ምን እንደምል አላውቅም ልቤ ነው የረካው 😭🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይይጣብቅልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +1

    መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልን እኛም የሰመናዉበልቦናችንያሣድርብን አሜን በርከታቹይደርብን 🤲🤲🤲🤲

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @utftug3290
    @utftug3290 Před rokem

    መምህራችን ሁለዬ የሚለቁትን ትምህርት እከታተላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን አሜን አሜን

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před rokem

    አሜ አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልብን የምያርስ ትምርት ነዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +21

    አባታችን መምህራችን በጣም ጏግተን ነው የዛርን ትምህርት የምንጠብቀው እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን ( ከማርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል ) !!! በእውነት ነው የምልህ መምህር አያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይጠብቅልን !!!

  • @kiriosdejene9210
    @kiriosdejene9210 Před rokem +2

    መምህራችን!!! አቤት አንደበት አቤት የጠለቀ ሕውቀት
    እኔ ከአእምሮ በላይ ሆኖብኝ መግለጽ ያቅታል ፈጣሪን የምለምነው እንደርስዎ የለ ያብዛልን የወላዲተ አምላክ ስም በእርስዎ አንደበት ነፋስን ያረሰርሳል

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před rokem +3

    በእውነት አባታችን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የመቤታችን ፍቅር በልባችን ይፃፍ ፍቅሮን ታሳድርብን የጌታየ እናት እመብርሃን

  • @procell803
    @procell803 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡልን መምህር ትምህርትዎት ሁሌም እከታተላለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Před rokem

    አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💛💚❤️

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
    ትምህርቶት እንዴት ደስ እንደሚል
    ❤❤❤ድግል ፅጋውን ታብዛሎት አባቴ ❤❤❤

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በፀሎት አስቡኝ አትረሱኝ ወለተ ሚካኤል 🤲🤲🤲

  • @user-tz5oc9gr3i
    @user-tz5oc9gr3i Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሌም ለኛ አዲስ ኖት የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን ለእርሶኦም ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ትባርክልን የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልኦት መምህርዬ !!!!

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን

  • @nasausa4009
    @nasausa4009 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa1302 Před rokem

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    በእዕርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @sarareena537
    @sarareena537 Před rokem +1

    Kalehiwet yasemaln abatachin amen amene ameee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋ ውን በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏

  • @getebekele5851
    @getebekele5851 Před rokem +3

    Thank you so much teacher for make clear for everything 🙏🙏🙏🙏🙏
    Being on orthodox is blessing ❤️

  • @kira4759
    @kira4759 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክብር ያድልልን

  • @souadyounes9435
    @souadyounes9435 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @selemonlule7213
    @selemonlule7213 Před rokem +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Před rokem

    Amen amen amen egziabeher yemesegen amen amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen amen

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @maheltmmm635
    @maheltmmm635 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን. 30. 60. 100 ፍሬ የምናፍራበት ያድርግልን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fkrhailu4270
    @fkrhailu4270 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንህን አርዝምልን

  • @samrigatsh3918
    @samrigatsh3918 Před rokem

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
    እግዚሐብሄር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +6

    በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እመ አምላክ ትጠብቅልን መምህር የእመ አምላክ ፍቅሯ በልባችን ያሳድርብን⛪🙏 ❤❤❤

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 Před rokem +2

    አባታችን መምህር እግዝአብሔር ረዥም ዕድሜ ያድሎት ቡራከዎ ይድረስልን በፀሎቶ አትለዩ አባቴ አሜን (3)

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    መምህረችን ቃለሂወት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነወ ስለእመቤታችን የተማርነው የእናታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን !! ወድማች ደምሴ ቅዱስ ኤፍሬም ግብፃዊው እድለኛ በድግል ማርያም በእናታችን መስቀል ተባርኳል!!!የጌታ እናት መሆኗን አትጠራጠር በአጭርር ቁመት በጠባብ ደረት በመሐፀኗ ተወስኖ ተፀንሶ ተወልዶልናል እልልልልል መጀመርያ ያገኘናት የት የተቀደሰ ስፍራ ቤተ መቅደሰ ውስጥ ክብር ይግባት የአምላክ እናት አሜን አሜን 81አሐዱ መፃፍ ቅዱሰ ውስጥ አለች ጥያቄ ስለ አቀረብክ ደስ ብሎኛል

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem

    ቃለህወትን ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ !!

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሳማሎት
    በእውነት መምህር መንም ሰው እግዚሕቤር ከልገለጠ በስተቀር መንም ስለ እግዚአብሔርም ሆነ ስለ ቅዱሳንም መወቅ አይችልም መናፍቃን ክራችው በጥሶል ስጀማር ጤናማ ሰው መናፍቅ አይሆንም

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቤ በደስታ ይሞላል የርሶን ትምህርት ስሰማ በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን፡፡እግዚያብሔር ይመስገን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛልን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 Před rokem

    በመጀመርያ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህር እጅግ በሚገባን መልኩ በደንብ አድርገው ነው ያስተማሩን፡፡ ለእርሶ ተናጋሪ አንደበትን የሰጠ አምላክ ለእኛ ሰሚ ጆሮን ያድለን፡ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን፡ በእውነት መምህር እርሶን የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት፡ ቀሪ ዘመኖትን የድንግል ልጅ መዳኒያአለም ይባርከው እኔ ከእርሶ ትምህርት ብዙ የማላቃቸው ነገሮችን አውቄያለሁ። እንዳውቅ የፈቀደልኝ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ፍቃድ ነውና አሜን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!እመቤቴ በረከትሽ ይደርብን!!

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ኑርልን

  • @selametesfaye777
    @selametesfaye777 Před rokem +3

    አሜን መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የእናታችን በረከት ይደርብን የጠፉትን ነፍሳት ሁሉ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን 🙏🏼

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘላአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደህና መጡልን የኔ ትምህርት ቤት ኖዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እኔ አንደበቴ በሀጥያት የተዘጋ ስለሆነብኝ እባክዎን ወለተ ተንሳኤ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ይከፈትልኝ ዘንድ🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    *አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን*

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እጂግ በጣም እናመሰግናለን የጌታችን የመዲሀኒታችንን ቃል በጠዋት በማታ ስለምትመግቡን በድህ በጭንቀት ጊዜ መፅናኛችን በሁከቱ አለም

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን

  • @mintesnottesfaye6522
    @mintesnottesfaye6522 Před rokem

    Memhir kediro jemre ektateliwotalhu.. Egziabher yistilin kalehiwot yasmalin ❤️❤️❤️

  • @sirakabebe6242
    @sirakabebe6242 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እውነት የጌታዬ የኢየሱስ እናት ቅደስት ድንግል ማርያም አለችኝ በቤቴ

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 Před rokem +1

    Amen Amen Ana💚💚❤️❤️

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Před rokem +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆ፣ የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክ ይቀደስልዎ አሜን!

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen amen amen

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +1

    መምህር እንሱ እኮ ስል ድንግል ማርያም ምንም ነገር መስማት አይፈልጉም ቢሰሙም አይቀበሉትም እርሶ ግን መምህር በርቱልን ስለ ድንግል እኔ ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ነገር ነው እና ስለ ሥላሴ የኦርቶዶክስ ወገኖቼ እንኳን ለማላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ የደስታ አብሳሪው ቅዱስ ገብኤል የልባችሁን መሻት አሰማችሁ

  • @user-of1or9uh3x
    @user-of1or9uh3x Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Před rokem +3

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን

  • @tigestdelele2692
    @tigestdelele2692 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ይዛልን

  • @millimilli7193
    @millimilli7193 Před rokem

    መምህራችን ብዙ ነፍስ ይታደጋሉ በርቱልን እግዚሃብሄር አምላክ ይጠብቅልን አይሉን ያድልዎት አሜን

  • @birshtube
    @birshtube Před rokem +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @etipia3081
    @etipia3081 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 11 měsíci

    አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ ✅ 🚻🛐🛐🛐🚻 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይኛ አባት አሜን ሁሌም ተመሰገን እግዘመአብሔር ይምስገን አባቴ ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏 ⛪️✝️⛪️ 💯 🎻🎻🎻 🚻 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @asegatagucho1065
    @asegatagucho1065 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እምነት🙏🙏🙏🙏

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před rokem

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏💒💒🙏💒🙏💒

  • @zinashbersisa151gmail.

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +1

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @melkammichael143
    @melkammichael143 Před rokem +1

    Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን በአውነት እግዚብሔር አምላክ በጣም ደስ የሚል መልስ እናመሰግናለን

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Před rokem

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 Před rokem

    Kalehiwot Yasemalene! Thank you so much for lessons. I

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem +1

    በትክክል በእግዚአብሔር ዘንድ ስትወደድ ብቻ ነው እመቤታችን እናት እንድትሆንህ የምትሰጥ እስዋን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ።