ተመስገን! ለአመታት የጠፋችው ልጃችን ተገኝታለች! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2021
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 1,1K

  • @zd1803
    @zd1803 Před 3 lety +103

    ልጂቱ ግን በጣም ትገርማለች እሄን ሁሉ አመት በሂወት እያለች እነሱ ሳይሆኑ እሷ ነበርች መፊለግ ያለባት ስልክ ቁጥር ምክኒያት አይሆንም በሰለጠነ ዘመን ለቤተሰቦቿ እኳን ደስ አላቸው

  • @tigasmojas9679
    @tigasmojas9679 Před 3 lety +61

    መሲዬ ታድለሽ የኔ ሜር አይገኝም የትልቅ ሰው ምርቃን ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

    • @2dalene185
      @2dalene185 Před 3 lety +2

      መሲዬ ደስይላል አንቺንም ልጆችሸን ይባርክልሸ ያሳድግልሸ በርቺ ብርታቹን ይሰጥሸ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 Před 3 lety +46

    ቤተሰብ ጋር ድምፃቹን የምታጠፋ በሂወት እያላቹ ዝም የምትሉ ልባቹ ደንዳና

  • @zd1803
    @zd1803 Před 3 lety +70

    ጨካኝ ናት አነጋገሯ እኳ ያሰደነግጣል በተረጋጋ መፈስ ማስረዳት አትችልም

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +2

      በጣም ግን እናትየዋ ሲያለቅሱ ኡፍ አብሬ ማልቀስ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety +1

      🤔😘😘😗😗😘😗

    • @mereyamiyebutakabirara8221
      @mereyamiyebutakabirara8221 Před 3 lety +1

      ትክክክል

    • @konegen6189
      @konegen6189 Před 3 lety +1

      ትክክል እኔ እራስዋ አናዳኛለች

    • @umeemran2193
      @umeemran2193 Před 3 lety

      Betam ene erase anegageruwa abesachetogal Enatwan afe afachewn alechachew eko aregageta atalqishi ayzoshe emaye new enji mekotat yamratal ende ?

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 Před 3 lety +57

    ባለቤቷ ጎንደር ከሆነ ለምን አከበብየቸውን ነግረው አድስአበበ እንድየገኘቸው አላደረገችም ይች አረመኔ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 3 lety +39

    ልጅቱ እቃ የጠፋትም አትመስልም ደዳና ነች

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 Před 3 lety +40

    አዪ ልጅ እንደ ወላጅ አይሆን ለሁላችሁም እንኳን ደስስስ አላችሁ መሲ እናመሰግናለን።

  • @samuelmebrahtu2750
    @samuelmebrahtu2750 Před 3 lety +39

    መሲ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ኣንችን ለወለድች እናት ክብር ይገባታል እንችም የወሰደ ያገባ የተባረከ ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

    • @birtukankmaryam2716
      @birtukankmaryam2716 Před 3 lety

      መስዬ አምላክ ከፍ የርግሽ ደሰታሽ እጥፍ ድርብ ይበል እንባ አባሽ ነሽና

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety +34

    ባለቤቷ ጎንደር ካለ ምነው የቤተሰቦቿን አድራሻ ሰጥታ አግኛቸው ፈልጓቸው ማለት ትችል ነበር። ደሞ ንግግሯ ሲያስጠላ ። አይይ የወላጅ ፈተና። የተጨነቁት የፈለጓት እነሱ እንጂ እሷ ምንም አልመሰላትም። ይቺስ ብትቀርም አትቆጭም . . ባለጌ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 3 lety

      እንዛመድ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 3 lety

      😂😂😂😂

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 Před 3 lety +2

      በእውነት አርማኔ ነት ያ ሁሉ አመት ተላያይተ ኖሩ ለአንድና ለሁሌት ቀን እንዳልተጌነኝ ስው ተወራለች ጭራሽ

    • @rozayallou5348
      @rozayallou5348 Před 3 lety

      እውነት ነው ይች በቂ ሌጊ

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 Před 3 lety +46

    ልጅቷ ግን ትገርማለች ሲያሳዝኑ እናትየው

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 Před 3 lety +1

      ውይ በጣም ልጅቷ ውይይ ያሳዝናል

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 Před 3 lety +1

      Betam enatyewa siyasaznu

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +2

      አትፍረጅባት ልባ ተደፍናል

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety

      ተደናግጣ መሰለኝ እጅ ሌላ አይደለም

    • @bebyalex4235
      @bebyalex4235 Před 3 lety +3

      @@user-qc1lw7ej7f የመጀመርያ ቀን ቢሆን እሺ ደንግጣ ነው ይባላል ይሄ እኮ ከተደዋወሉ በሃላ ድጋሚ ነው ሲጀመር ብዙ መንገድ ነበር ብታፈላልጋቸው

  • @user-zy3vw6zs7d
    @user-zy3vw6zs7d Před 3 lety +29

    ልጅቷ ግን ደረቅ ነገር ናት አነጋገሯ እንኳን ደስ አላቹህ እናንተ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 3 lety

      መሲአችተባረኪ።እናትናአባቶምእኮንደስያላችሁ።ልጂቶግንጨካኝአረመኔናት።ወልዳበልጆቾ።ትቀጣ።ንግግሮእራሱክፉናትአውሬ።አስራ17ት።አመትድምጾንያጠፋችአውሬነች።የወለድሺውልጂእደዚህይጨክንብሺ።

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 3 lety +1

      የመጨረሻቆሻሻሻነች።ልጂቶአውሬነች።

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 3 lety +1

      አውሬነሺ።ጨካኝ።

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 3 lety +1

      ድምጾንመስማትአልፈልግምአውሬናት።

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 Před 3 lety +29

    እውነትም መሰረት:: ህይወትሽን ደስ ይበልሽ:: የምወድሽ ጋዜጠኛ

  • @chewanesh9594
    @chewanesh9594 Před 3 lety +140

    ልጅቷ ግን ጨካኝ ነች አነጋገሯ ራሱ ያስጠላል እንደናፈቀ ሰው አይደለችም

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 Před 3 lety +8

      yes. i feel the same way. Abatwa awekshign silwat. yemelesechew melse tikikil aydelem. Ababiye, anten endet alawkihim endemalet ' Endet alwkihim bitcha bila ende mekotat hulu aregat. Bitcha, yeker yebelen. eswas min chigir wist endeneberetch min anawkalen.🙏

    • @rozayallou5348
      @rozayallou5348 Před 3 lety +3

      በጣም ጨካኝ ብቻአ

    • @milenrufta5283
      @milenrufta5283 Před 3 lety +1

      I feel like the same

    • @seida3443
      @seida3443 Před 3 lety +14

      ምን እንደየደረሰባት ሳታውቁ አትፋረዱ ዋናው ድምጿን መስማታቸው ነው ምን አልባትም ሚዲያ ላይ ስለሆነ አፋራ ይሆናል አትፋረድ ይፈረድብካል ነው

    • @senayitwoldeselase6084
      @senayitwoldeselase6084 Před 3 lety

      Atfrdu sedet aynu yetfa yehana lemen agegugn tel yehonal
      Yalchebten yale esa ena yal egziyabhar yemiyawk yelem yehana be kisa genzeb yele hono gera gebtat yehonal
      Ena gen bagegnat bawayt des balgn

  • @beliyugurmu3356
    @beliyugurmu3356 Před 3 lety +41

    የጠረፍ familyእንኳን ደስ አላቹ ፣እኔ ነኝ አይቸው ለባለቤቷ የነገረኩት ደስ ይላል ።

    • @etiopiaetiopia5523
      @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +3

      ተባረኪ

    • @user-zp7lh9xe4u
      @user-zp7lh9xe4u Před 3 lety +1

      ተባረኪ

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety +5

      አቦ ተባረኪ . . ግን ጠረፍ የምትባለው ጤነኛ አትመስለኝም። በህይወት እያለች ቤተሰብ ማሳዘን ምን ማለት ነው. . ሲበዛ አሳፋሪ ነች

    • @beliyugurmu3356
      @beliyugurmu3356 Před 3 lety

      @@Kiyakoo-xd2ho ያው ስደት በጣም ከባድ ነው

    • @user-us5sk6fi4j
      @user-us5sk6fi4j Před 3 lety

      God bless you thanks

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +63

    ደስ ይላል
    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 Před 3 lety +55

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስኪ ማነው እደኔ ደስ ያለው ቃላት የለኝም

  • @emebirhanyealembirhan2880
    @emebirhanyealembirhan2880 Před 3 lety +53

    አቤት ጭካኔ የጭካኔ ጥግግግግ ልጅቷ ግን በጣም የምትገርም ናት እንደው ስልካቸው ቢጠፋባት እንኳን እሄን ያህል አመት መጥታ ልታያቸው ትችል ነበር ፡ በእርግጥ ስደት አይሞላም ግን ደግሞ ካንጀት ካለቀሱ እንባ አይገድም ነበር ፡ ቤተሠቦቿ እንኳን ደስስስ ያላችሁ ድንግልን ጠርቶ ማን አፈረ ደጋግመው የጠሯት እመቤታችን እንኳን ሰማቻችሁ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety

      ትክክል

    • @senaitarts5772
      @senaitarts5772 Před 3 lety +2

      ልክ ነሽ ምንም የሰው አገር ቢከብድም ስልክ ቁጥር ስለጠፋ ብቻ 17 አመት አይጠፋም

    • @hiretamergetabirhane1570
      @hiretamergetabirhane1570 Před 3 lety

      Amen bwenati

    • @netsanetgebremariam8410
      @netsanetgebremariam8410 Před 3 lety +2

      Ahun besilkim anegagerua lik aydelem endenafeke sew aydelechim Libe dendana timeslalech.

    • @emebetwondimu8418
      @emebetwondimu8418 Před 3 lety +4

      እዉነት ገራሚ ልጄ ነች abendent ያረገቻቸዉ ነው የሚመስለዉ ሊላዉ ደሞ የገርመኝ የልጅዋ
      አባት እና ልጅ ጎንደር መሆን እንዴት ነዉ ለባሏ እናትና አባቴ አዲስ አበባ ነዉ ያሉት እደዚ ያለ ቦታ ሃደህ ፈልግልኝ አይባልም የሚገርም ነው ለማንኛውም እንኳን ተገናኙ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před 3 lety +42

    ጆሲ ትዝ አለኝ እውነት የት ነህ አንተ ነህና አርያ ለመሲ የሆከው

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 3 lety +1

      እውነት ነው ለሁሉ መንገድ የሰጠው ጆሲችን የት ጠፋ?

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 Před 3 lety

      @@sdt3004 አሌ በአድስ ቱይብ መጣ ጉራመይሌ በምል መጌኜት ትችላላችሁ

  • @wesenayalew6528
    @wesenayalew6528 Před 3 lety +44

    እረ አንደው ልጆች እንዴት ጨካኝ ናቹ ወልደው መከራ አይተው ባሳደጉ ወላጆች ለምን ይሰቃዩ በናፍቆ አንድ ስልክ አንሰቶ ደና ናቹ አለው ማለት ምን ችግር አለው የኔም እህት መጣው ብላ ወታ በዛው ቀረች 16 አመት እናቴን ስታስጨነቅ ልጄን ሳላያት ልሞት ነው እንዳለች እንዳለቀሰች ከ2 አመት በፊት በ16 አመቷ ያውም አዲስ አበባ ወስጥ አግብታ ወልዳ በሰላም እየኖረች እድሜ ለፌስ ቡክ ፌስቢክ ላይ ተገናኘን ግን ከተገኘች በኋላ እኔ ፍቅሬ ቀነሰ ቂሚም ያዝኩባት በሰላም እየኖረች እንዴት 16 አመት ታስጨንቀናለች ግን ለእናቴ እንኳን ተገኘች ግን ልጆች በጣም ጨካኝ ናቸው ዘመኑ ጥሩ ነው ስልክ አለ እናለበት ቤተሰብ ባታስጨንቁ የእናት አባት ሀዘንም ጥሩ አይደለም😏😏😏😏

    • @bettyalazar7173
      @bettyalazar7173 Před 3 lety +3

      እውነት ብለሻል እህት ግን ደግሞ የእናትም ጨካኝ አለ አይድረስ ነው ሁሉም ሰው በደረሰበት ልክ ነው ሚናገረው

    • @fanafana3234
      @fanafana3234 Před 3 lety +5

      @@bettyalazar7173 የእናት ክፉ የለም ምንም እናት ብታስቀይም እናት እናት ናት ብዙ ሀላፊነት አለባት ያባት እርግማል አጥንት ይስብራል የናት እርግማን በጡትዋ እንደወተት ይፈሳል ምንም ቢሆን የናትና የውሀ መጥፎ የለውም የሁሉም እናቶች ሺ አመት ይኑሩ

    • @murgatmurgat6998
      @murgatmurgat6998 Před 3 lety +1

      እውነትሽን ነው ሰው በሂወት እያለ እንዴት በቤተሠበብ ይጨክናል በጣም ጨካኝ ናት

    • @bettyalazar7173
      @bettyalazar7173 Před 3 lety +1

      እውነትሽን ነው ያልሹ ሁሉ ልክ ነው እኔ ያልኩሽ አያድርስ ነው እግዚአብሔር የሚያለያይ መንፈስን ይውጋ !! ግን አንድ ነገር አምናለሁ ሁሉም በደረሰበት ልክ ነው ሚናገረው.

    • @wesenayalew6528
      @wesenayalew6528 Před 3 lety

      @@murgatmurgat6998 በጣም የሰው ልብ ይገርማል

  • @serkalala542
    @serkalala542 Před 3 lety +11

    መስዬ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅሽ በኑሮሽ በህይወትሽ በመንገድሽ በምታደርጊው መልካም ስራ ሁሉ ከፊት ይቅደም

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 3 lety +42

    በስመአብ ልጂቱ ግን ጨካኝ አይገልጻትም ጭራሽ ሰው ሃገር ነኝ አታልቅሱብኝ አላለች 😭😭😭😭 ምን አለ እናቴ በሂወት ኖራ ናፈቅሽኝ ነይ ብላ ባለቀሰች እህ😭😭😭😭

    • @netsanetgebremariam8410
      @netsanetgebremariam8410 Před 3 lety

      Enem betam new yegeremegn betam chikane alebat.

    • @seida3443
      @seida3443 Před 3 lety +4

      የኔ ቆንጆ የሷንስ ማን አየ በምን ሁኔታላይ እንዳለች ለምንስ ጠፋታ እንደኖረች ባንድ ወገን አይቶ መፋረድ ይከብዳል የኔ ምኞት ተሳክቶላት መጥታ ብታያቸው ነው ፈጣሪ እንዲያግዛት ምኞቴ ነው

    • @netsanetgebremariam8410
      @netsanetgebremariam8410 Před 3 lety

      Seida, lik nesh konjiye ene comment yesetehut bemetfatwa sayihone anegagerua new video chersesh ayteshiw kehone silk lay setawera she is RUDE .

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Před 3 lety +1

      Hi endte nes

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 3 lety +28

    ተመስገን ውይ ደስ ሲል የደስታ እባ አለቀስኩ😭😭

  • @tegast8314
    @tegast8314 Před 3 lety +47

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 3 lety +35

    መሲዬ ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ የኔ ቅን ማማዬ እወድሻለሁ የጋዜጠኝነት ድስፕሊን አንቺጋ ብቻ ነው ያለ❤❤ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Před 3 lety +37

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም አዝኔ ነበር ልጅቷ ግን ደህና ሆና ነው ይኸንን ያህል የጠፍችው መቼም ልጅ እንደ ወላጅ አይሆንም አይይ ወላድ

    • @emuusrhii8748
      @emuusrhii8748 Před 3 lety

      ምናይነት ጨካኘናት ስታናድድ እይ የወላድ እንጀት እማምዬ እታልቅሱ

    • @naemiephraim1794
      @naemiephraim1794 Před 3 lety

      Messi Egziabihier ybarksh

    • @naemiephraim1794
      @naemiephraim1794 Před 3 lety

      🇦🇿

    • @Raki1204
      @Raki1204 Před 3 lety

      Betam tenadedku offfff😭 abatiye inatye atilim

  • @zozoathupia5953
    @zozoathupia5953 Před 3 lety +6

    የጀራናት አይደሉም ከወላጅ እናትም በላይ♥♥♥ መሸለም አለባቸው የዓመቱ ምርጥ እናት!!!

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +11

    ቅዱስ ኡራኤል አማላጃችን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 3 lety +10

    _የዘመኑ ምርጥ የጀራ እናት ነዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጠረፍ ተብየዋ ግን ውለታ ቢስ ነች እሷ ነበርች ማፈላለግ የነበረባት የሰው ልጅ ያው የሰው ነው የውነት እናትና አቧቷ ቢሆኑ ስንት በሆነች ነበር የኔ የዋሆች ጤና ይጡራችሁ ለነሱ👍👍👍👍 ጭራሽ እኮ እደመገላመጥ አረጋት👎👎_

  • @tensaygetaneh5300
    @tensaygetaneh5300 Před 3 lety +22

    መስዬ እውነት ጤናሽን ይስጥሽ ሽ አመት ኑሪ ውድድድድድድድ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před 3 lety +33

    ፣ጠረፏ እናት እየተንገበገበች በርጠጥ ትያለሽ አንች ብቻ ነሽ ስደተኛ ሁላችንም ስደተኛ ነን እማ እንወድሻለን

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 3 lety +2

      እኔ አፈርኩ ስልክ ስታናግር ስትደብር ውይይይይ እናት አባት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 lety +1

    በጣም ትልቅ ክብር ያላቸው ደስ የሚሉ ቤተሰብ አስለቀሳችሁኝ እኮ

  • @user-zf1sl9pk9w
    @user-zf1sl9pk9w Před 3 lety +21

    አላህምዱሊላ. ወላሂ. በጣም. ደስ. ይላል. በድስታ. ነው. ያለቀሱክት. ብቻ. ለሁሉም. ፈጣሪ ይመስገን. መሲዬ. ስውድሽ. ሁሌም. ሰላምሽ. ይብዛልሽ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 3 lety +29

    ወይ ጉድ አንዳንዱ ሰው ከምር ልቡ ደንደን ያለ ነው እናተዬ?!በህይወት እያለች እንዲህ ባፉልጉኝ መገኘት ገራሚ ልብ ያለው ሰው መኖሩን ተማርኩኝ ከምር ሆሆ በዚህ በኢንፎርሜሽን ዘመን ስልካችሁ እንቢ አለኝ ህምምምም

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před 3 lety +2

      Betam yegermal eko

    • @azebgera8601
      @azebgera8601 Před 3 lety +1

      እምም ግራ ያጋባል🤔

    • @tsion797
      @tsion797 Před 3 lety +5

      ደንዳና ብቻ ድንጋይም ነው እንጂ እነሱ እዚ ያነባሉ እስዋ ወልዳ ላይፍዋን ትቀጫለች

    • @hanahailu3073
      @hanahailu3073 Před 3 lety +1

      ሱዳንን ከረገጥሽ መደንዘዝ ነው ቶሎ አምልጠሽ ካሎጣሽ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@rahwa138 Batam😢Betasabe Hugege Sariii

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +13

    በዘመኔ እደዚ አይነት እጀራናት አይቼ አላቅም አቤት መታደል ልጅቷግን ቶሎ መመለስ አለባት ወደቤተሰቧ ከልጆቿጋ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +6

    ትልቁ ችግር ሀገራችን የቤት ስልክ በሙሉ በአብዛኛው 90%% አይሰራም ሞባይል ሲመጣ የቤት ስልክ ጠፍ በአደጉ ሀገሮች ሳይቀር አገልግሎቱ አልተቁአረጠም ።የኛ ነገር ይገርመኛል። ስንት ሰው በዚህ ምክንያት ተራርቆ ቀረ ።
    የሰው ሀገር ኑሮ ዛሬ ነገ እየተባለ ለመምጣትም አይሞላም እኔ አልፈርድም ከዚህ በሁአላ መጥታ ብታያቸው ።
    እናት አባት እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏😭
    እናት አባት በየሀገሩ ልጆቻቸው የሄዱ ድምፃቸውን እየሰሙ እንኩዋን እንዴት በናፍቆት እንደሚሰቃዬ በአይኔ አይቼአለሁ ።በተቻለን ቶልቶሎ እየደወልን እንጠይቅ እባካችሁ
    እድሜ እና ጤና ለእናት አባቶች
    መሢዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 3 lety +33

    ዋው በጣም አስደሳች ነው እንኳን ደስ አላቹ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před 3 lety +12

    መሲ እግዚአብሄር አምላክ ብድርሽን ይክፈልሽ በውነት የነዚህን ሰኦች እባ አብሰሻል መጀመሪያ አዴት እዳስለቀሱኝ ነበር ተመስገን አምላኬ እኳን ደስ አላቹ ሁላችንም እኳ ደስ አለን

  • @stvhelen9032
    @stvhelen9032 Před 3 lety +39

    እንኮን ደስ አላችሁ እሰይይይይይይይ በጣም ነው ደሰ የሜለው መስዬ ተባረኪ የኔ እህት

  • @tube7688
    @tube7688 Před 3 lety +22

    እንኳን ደሥ አላችሁ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ነገር ስንጠቀም እኮ እንዴት መልካም ነው

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Před 3 lety +1

      ደምሪኛ

    • @tube7688
      @tube7688 Před 3 lety +1

      @@fasigayewollolejitube ደምሬሽ አለሁ ውዴ ወደኔ ቤትም ጎራ ብይ

    • @dhhgxdg2477
      @dhhgxdg2477 Před 3 lety +1

      እንኳን ደስ አላቸው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 3 lety

      @@dhhgxdg2477 እንዛመድ

  • @kidu715
    @kidu715 Před 3 lety +11

    እንኳን ደስስ አላችሁ አባባና እማማ🙏
    ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 Před 3 lety +7

    ምን አይነት ጨካኝ ናት ጭራሽ አታልቅሱብኝ ትላለች ልጅ መቸም ጨካኝ ነው ምንም የተሰማት አትመስልም ሰወቹ ያሳዝናሉ

  • @zellitube
    @zellitube Před 3 lety +16

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሕ ክብር ምስገና ለድንግል ማሪያምል ልጂ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ አሳዬኝ👍👍🙏💚💛❤

    • @rahmamohammed464
      @rahmamohammed464 Před 3 lety +1

      መሲመሲእረመሲመሲኡኡ፣ምልላርግሽ፣ምንልበልሽ

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 Před 3 lety +29

    ወይኔ እመቤቴ ምን ይሳናታል እኳን ደስ አላቹ ረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +15

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ተገኘች የእናት እንባ ሲታበስ እንደት ደስ ይላል ❤❤❤ ኢትዩ ኢንፎ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 3 lety +3

    ውይ እናት 😭😭😭😭እንባዎትን እንኮን እግዚአብሔር እበስላችሁ ደስ የሚል ቤተስብነው እድሜ ይስጣችሁ 🙏🏾🇪🇹

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd Před 3 lety +4

    ወይኔ መሲዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም የኔ ቅዲስ ኡራኤል። የሚሳነው ነገር የለም በጉጉት ነበር የጠበኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ ፀሀዬ እንደአንቺ አይነቱን እናት ያብዛልን ተመስገን

  • @wesenayalew6528
    @wesenayalew6528 Před 3 lety +1

    መሲዬ ተባረኪ ሌላ ምን እልሻለው አንቺ የተባረክሽ ዘመንሽ ይለምልም የወለድሽው ይባረክ ልጆችሽ ደግሞ ለሀገር ብቻ ሳይሆን የአለም መብቴኤ ያድርጋቸው

    • @wesenayalew6528
      @wesenayalew6528 Před 3 lety

      እሺ የኔ ቆንጆ እኔ ሳብስክራይብ ማድረግ አሎድም ግን አንቺን አደርጌሻለው

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 Před 3 lety +2

    ክብር ለናትና ልጅ እሰይ እንዴት ደስ ይላል መሲ አንቺም እግዚያብሄር ያክብርሽ እውነት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ማድረግ ለእግዚያብሄር እንደማበደር ነው እናት ሺ አመት ትሳቅ የእናቶችን እንባ አታሳየኝ አምላክ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 3 lety +38

    እልልልልልልልልልልልልልል. እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስስ ይላል
    ልጅቷ ግን ጨካኝ ነች በህይወት እያለች ለምን ድምፆን አጥፍታ ይህን ያህል አመት መኖር ቻለች በእናትና በአባት ይጨከናል በስማም

    • @feventube288
      @feventube288 Před 3 lety

      ውዴ እንዛመድ

    • @fhxbn9752
      @fhxbn9752 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ።
      እግዚአብሔር።
      ልልልልልልልልልልልል .
      ልልልልልልልልልልልል

    • @jklmnk9596
      @jklmnk9596 Před 3 lety

      Tey yene ehet bedefenaw mefred teru aydelem yemetawkew esewa legachew becha new.

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 Před 3 lety +3

      አትፍሩዱ የዛሬ17 አመት ሚዲያ እንደአሁን ጌዜ አይደለም ሞባይል የለም, የሰው ቤት ስልክ ደሞ ጠፋብኝ ብላለች የቤታቸው ስልክም አይሰራም

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +2

      ምንክንያቱአን አልሰማሽውም እንዴ? ስደት መች ይሞላል ዛሬ ነገ እየተባለ እህህህህህህ

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j Před 3 lety +3

    አቤ ድግል ማርያም የስቱ ባለውለታ ናት ክብርና ምስጋና ይገባታል እስከነልጃ ቸሩ መድሀኒያለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @taz3739
    @taz3739 Před 3 lety +1

    መሲ በጣም ጎበዝ ጋዘጤኛ
    አቀራረሽ ትዕግትሽ በጣም ደስ ይላሉ

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 Před 3 lety +20

    ገና እርእሱን ሳየው የነሱ ልጅ በሆነች ብዬ ነበር እሰይ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ

  • @tegast8314
    @tegast8314 Před 3 lety +6

    መስዬ ነእናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጠና ይስጥሽ እስከቤተሰቦችሽ እባዬ መቶ ግንጥጥት አደረኩት

  • @tube7688
    @tube7688 Před 3 lety +10

    ወይኔ እርሡን አቼ ብቅ ስል የደሥታ እንባ🥰😍❤❤❤❤❤😍😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚሉ እናትና አባት ናቸው:: እረጅም እድሜ እና ጤና ይጣችሁ::

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 Před 3 lety

    መሲየ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር።ግል የማዎይሽ ስላለኝ እንዴት ላግኘው ታድለሽ አምላክ የሰጠው መክሊት እጂግ በጣም ደስ የሚል ነው ሰውን ማስደሰት ልዩ ስጦታ ተባረኪልኝ

  • @keyihte4966
    @keyihte4966 Před 3 lety +16

    እንኲን ደስ አላችሁ ልባችሁ ለተሰበረ ሁሉ መሲ አንቺንም እናመስግናለን የብዙ ቤት ጒዳ እንባ እንዲጠርጉ ሰበብ ነሽና

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል የቅዱስ ዑራኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ አባታችን እናታችን በአይነስጋ ለማየት ያብቃቹ 💐💐💐😍😍😍የመሲ ወዳጆች ጎራበሉ እቤቴ❤

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ እንኳን ደስ አላቹ አባባ እና እማማ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቸሁ መሲዬ የጠፋሰው የሚገናኝ በንቺ ምክነያት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 Před 3 lety +4

    ውይ ልጂቱ ጨካኝ ናት ከንግግሯ መረዳት ይቻላል ብትገኝ ባትገኝ ብትቀርባቸውም አትጎዳም ሰላም አትሰጣቸውም

  • @masaratmasarat9895
    @masaratmasarat9895 Před 3 lety +3

    መሲ አምላክ እዴሜን ይስጥሽ ከጤና ጋር አንች የሁሉም እናት ነሽ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 3 lety

    ሀይ ሰላም መሰየ እግዚአብሔር ይባርክሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ እህት መሰረት በዙ እኔ በወቅቱ ይህን ፕሮግራም ባላየውም ከብዙ ቀናት በኋላ ሰለአየሁት በጣም ነው ደሰ ያለኝ አባት እንዲሁም እናት እንኳን ከደሰታው ገቢያ አለላችሁ ትልቅ ደሰታ ነው የእኔ እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ተወልደ ያደገችው ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ነው የምሄደው ብላ ነው የሄደችው እሰካሁን ድረስ አድራሻዋን ወሬዋን ሰመትን አናውቅም ሰለዚህ አዘነግ ብርሃኑ አድገህን የሚያውቅ ከላችሁ በዚህ ፔሰቡክ አድራሻ አሳውቁን አሜን የእናንተ እድል ደሰታ ለእኛም ይድረሰን አሜን መሰየ ይህ እድል ማግኘት በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር የወደደውን ነው እንደዚህ ለሰው ችግር ፈች የሚያደርገው ሰለዚህ ታላቅ ክብር ይገባሻል

  • @user-us1gy4js3m
    @user-us1gy4js3m Před 3 lety +1

    ደስ ሲል በጣምምምምምምምምም ደስ ይላል ስንት ፆለተኛ አለ ፈጣሪ እሚሰማቸዉ ተከታታዮቹም አዝነዉ ነበር ተመስገን ጋዜጠኛይቱ እግዚአብሔር ይጥሽ

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před 3 lety +7

    ቅዱስ መልአኩ ኡራኤል አያሳፍርም እግዚአብሄር ይመስገን

  • @DragonBlade3436
    @DragonBlade3436 Před 3 lety +8

    መሲ ሠላም ነው ? እባክሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ እባክሽ ከምትሠበስቢው ምርቃት ሼር አርጊኝ መሲ ምርጥ ሰው።❤

  • @tsigeasress433
    @tsigeasress433 Před 3 lety

    መሲ ሆዴ እንኳን መልካም ስራሽን ቀርቶ ድምጽሽ እወደዋለሁ አንቺን አምላክ ሲፈጥርሽ የሰውን እንባ እድታብሽ አድርጎ የፈጠረሽ ነሽ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @mesi3777
    @mesi3777 Před 3 lety +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መስዬ ግን እድለኛ ነሽኮ እማ በአንች መጥቶ ችግሩ ያልተፈታለት የለም የእኔ ቆንጆ ተባረኪልን እመቤቴ ትጠብቅሽ ኑሪልን። የእማ ጸሐይ ነገር ግን እንዴት እንዳስለቀሰኝ እንዲህ ያለች እናትም አለች አቤት መታደል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ለሁላችሁም።

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 3 lety +3

    አላሀምዲሊላህ.እልልልልልልእልልልል.እንካን.ደስ.አላቹ.መሲ.ከነ.ስራ.ባልደረቦችሽ.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ.

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ደስታ እኮ ትንሽ ነት ተመስገን እንኳን ደስ አለውት

    • @wudyebaharuyoutube7863
      @wudyebaharuyoutube7863 Před 3 lety

      @Mule & Mage ውድሜ አድርጌአችሁአለው እኮ እነተ ኑ ውደኔ ቤት ፓሮፍይሌን ተጭነችሁ እንዛመድ

    • @wudyebaharuyoutube7863
      @wudyebaharuyoutube7863 Před 3 lety +1

      @Mule & Mage አግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 3 lety +1

    እልልልል እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ምስኪን ወላጆች!መሲ አንች የሰው ደስታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @lullitwoube8869
    @lullitwoube8869 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው እኔም የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነኝ። 2 ልጆች የሰጠኝ ፣ የልጆቼ የክርስትና አባት ፣ እረ ብንቱን ላውራው ብዙ ነው የልጅነቴ አምላክ እዚህ ያደረሰኝ አባቴ ሊቀ መልአኩ ክብር ይግባው

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před 3 lety +24

    አልሃምዱሊላህ ተገኘች በጣም አሳዝነዉኝ ነበር

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 Před 3 lety +4

    እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ የልደት በዓን አደረሰን .... እሰይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +1

    እስይ ቅዱስ ኡራኤል ይክበር ይመስገን እግዚያብሔር ምንም አይሳነውም እናንተም የተለያችው በጣም ደግና እሩህሩ ሰዎች ናቸው እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 3 lety +20

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před 3 lety

      እኳን አብሮ ደስለን ሀገራችንንም ደስታዋን ያሳየን እፍ

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 Před 3 lety +37

    ወይ እምነት እምነት እምነት ይህ ያህል ጉልበት አለዉ አይገርምም ስራታቹ አባባ ደሞ የዉነት አባት ናቸዉ ቤቱም የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤት ይመስላል ግሩም
    እኳን ደስ አላቹ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ አንቺም ባልደረቦችሽም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 3 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ መሰረትም ምርቃቱ ይደርብሽ

  • @HelaTube
    @HelaTube Před 3 lety +15

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz Před 3 lety +7

    እግዛብሒር ይመስገን እንኮን ደስ አላችሁ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎትና እምነት ደግነት ኢትዮጵያን ህዝቦንም ፈጣሪ እይጥልም ‼️ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኮን ደስ አላችሁ 🙏🏾💚💛❤️

  • @wu6219
    @wu6219 Před 3 lety

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን አማማዬ እንኳን ደስአሎት የእርሶን እምባ ያበሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መሲ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ እህቴ።

  • @user-ee4kv3ys6n
    @user-ee4kv3ys6n Před 3 lety +13

    ስልካቸው ቢጠፍባትስ መጥታ ቤታቸውን ታውቀዋለች ለምን መጥታ የኖርበት ላይ ለምን አትፈልግም በስማም ስንት ጨካኝ አለ በማሪያም

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 3 lety +16

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @user-tx9lm4el5u
    @user-tx9lm4el5u Před 3 lety +2

    እንኳን ደስ አላቹህ መሲ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የሚካኤል ነው የተወለድኩት ሊቀመላክቱ ይጠብቀን

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Před 3 lety

    ተመስገን የጠረፍ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ፡መሲ ለአንቺም እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ ዕድለኛ ነሽ የምታበስሪን ዜና ሁሉ ደስ የሚል ዜና ነው በርቺ በርቺ..

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 3 lety +4

    መስየ የእኔ ፈንድሻ ኑሮሽ ሁሉ ፍክትክት ይበልልሽ እህት

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @emabetzawde8291
    @emabetzawde8291 Před 3 lety +2

    መሲ አምላክ ይባርክሽ በጎነትሽ ወደር የለውም ትህትናሽ ለስው ልጅ አክብሮትሽ ሁሉ ወገንሽ እውተኛ ሰው ቃላቶችሽ ራሱ የሚያበረቱተስፋ ሰጪ ተነግሮ አያልቅም ወላዲትአምላክ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 3 lety +2

    እልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀኒአለም መስዬ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 Před 3 lety +4

    እረ ስልክ ምክንያት አይሆንም ስላልፈለክሽ ነው እንጂ ብትፈሊጊማ ብዙ መገድ አለ መምጣት ትችይ ነበር

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před rokem

    መሲና ኤልያስ ፈጣሬ ይባርካቹሁ በእውነት ሁሉም እንደናንተ መልካም ቢሆን ደስ ይለኛል የሚስኪኖችን እንባ አብራቹሁ እያነባቹሁ ታብሳላቹሁ ተባረኩ 🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 3 lety

    ዬእኔ መልካም መስዬ እዉነት ታድለሽ ትልቅ ስጦታ ነዉ መላኩ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 3 lety +3

    ልጅትዋ ግን በጣም አረመኔ ነች እናት መቼም አይጨክንም እንጂ አታስፈልግም ንግግርዋ እራሱ ይዘጋል

  • @messim4047
    @messim4047 Před 3 lety +3

    መሲዬ ፈጣሪ ይባርሽ የኔ ውድ የኔ መልካም

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Před 3 lety

    መሲዬ ይገባሻል ላንቺ ቃላት የለኝም ተባርኪ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před rokem

    እንኳን ደስ አላቹሁ ደስ ብሎኛል ለሁላችንም ይሄንን እድል ይስጠን ፈጣሬ 🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +3

    በጣም ያሳዝናል የሰው ሀገር ኑሮ አይሞላም ነገር ግን የእናት አባት ሀዘን ከባድ ነው እነሱን አሳዝነን ኑሮዋችን አይቀናም ወገኞቼ እባካችሁን እናት አባት አናሰዝን ። አንቼም ጠረፍ ወደ ልብሸ ተመለሺ እንኳን ይህን የመሰለ ኑሮ የሚኞር ቤተሰብ ይቅርና ከዚመሰ በባሰ ኑሮ ውሰጥ ያለ ቤተሰብ ልጆቹን ይሰበስባል ።ጠረፍ ወደ ልብሽ ተመለሺ ቤተሰቦችሽንን ጠይቄ አይዘኑ