ይቅርታ አድርጊለት….. ከፀፀተው…ahadupodcast

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024

Komentáře • 149

  • @DagimKiya
    @DagimKiya Před 5 měsíci +6

    Tamenegnaleh be vpn ne yanten video mayew yetekemal tebeye

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 Před 5 měsíci +37

    አይ ኪራ ይቅርታ ስታደርግ የይቅርታ ዋጋ ማይገባው ብዙ ሰው አለ ጭራሽ አንዳንድ ሰው ጎድቶህም ጥፋተኛ አንተን ነው የሚያደርገው አይ 💔💔💔

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu Před 5 měsíci +13

    አንተ ልጅ ግን የምትሰጠው ትምርት በደም ሰሬ ነዉ የሚገባው አንተን መሰማት ከጀመርኩ ብዙ ተማርኩ ተለወጥኩ እድሜ ይሰጥክ ተባረክ

  • @Meme.C-h4x
    @Meme.C-h4x Před 5 měsíci +18

    አለም ላይ ለአሰመሳይ እንጂ ለትክክለኛ ሰው በእግ/ር እንጂ በሰው ዘንድቦታ የለም።

  • @HanaHabtamu1998
    @HanaHabtamu1998 Před 5 měsíci +5

    አይ ኪራ ስንት ነገር አለ መሰለህ የሰው ልጅ እኮ ይቅርታ ብጠይቀውም ይቅርታ እራሱ ሲደጋግም ሞኝ ነው ምትመስላቸው ከባድ ነው የሰው ልጅ ባህሪ ❤❤

  • @rabiyabargicho2998
    @rabiyabargicho2998 Před 5 měsíci +6

    የኣድም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከሁሉም ደግሞ በላጭ ወደ አሏህ የታመለሰው ነው ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም 🥰
    ይቅር የምል ልብ ይሰጠን 😊

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት Před 2 měsíci +2

    አንተን ማየት ከጀመርኩ እውነት የማላውቀውን ነገር ተምሬበታለው በተለይ ስለ ፍቅር ርሌሽን ሽፕ እመሰግናለው ጥንካሬን ስለ ተማርኩብክ❤❤❤❤ U are so humble person

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +6

    ወንድማችን ከሩ እድሜ ይስጥህ ከይቅርታ በላይ ምን አለ በእኔ ተቀየማቹሁ ሁሉ በእውነት በእግዚያብሄር ስም ይቅርታ ጠይቄያለሁ አስቀይሚያት ይሆንዴ ለምትሉም ካላቹሁም በፍፁም ምንም ቀየምታ የለኝም እናመሰግናለን ኪሩ ለተንሴኤው ያድርሰን🙏🎉🎉🎉

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Před 5 měsíci +6

    😥😥😥😥ችግሩ ይቅርታ ስናደርግላቸው መልሰው ይጎዱናል ማንም ላይ ቂም መያዝ አልፈልግም ግን …………………ቴኪው በጣም ኪራየ

  • @SenaitKebede-d9t
    @SenaitKebede-d9t Před 5 měsíci +2

    ወንድሜዋ የዛሬ ሠው ምንም ብታደርግለት አያመሠግንም አንተም ምስጋናን አትጠብቅ የእምላክ ነው እንጂ ፍፁም የሠው ፍፁም የለውም አንተ የምታደርጋቸውን መልካም ነገሮች ከማድረግ አትቆጠብ እኔ በበኩሌ የእንተን ምክር በመስማቴ ወደቀልቤ ተመልሻለው አመሰግንሃለው ሹክረን❤❤❤❤❤

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 Před 5 měsíci +8

    ኪሩ ኮሜንት በእሪከርዲ ቢሆን ብየተመኘሁ የ5አመት ሂወቴ ተበላሸብየ ተስፍ ቆርጨነበር ያንተ ምክር አጠንክሮኚ ይቅርብየው በስሱ እያወራንነው መጨረሻው ይመርልሽ በሉኚ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @HayatHayat-ne6iz
    @HayatHayat-ne6iz Před 5 měsíci +3

    ኪራ እናመሰግናለን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ኪራየ እግዚአብሔር ይጠብቀህ የልብህን መሻት ይፈጸማል ❤️❤️

  • @መድ-ተ6ኈ
    @መድ-ተ6ኈ Před 5 měsíci +5

    አትጥፋ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በጣም ቆንጆ ት/ት ነው የምትሰጠን

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን Před 5 měsíci +1

    በጣም ድንቅ ምክር ነው አዎ ሰዎች ስንባል ከባድ ነው ሴት/ወንድም ሳይሆን የህልና ጸጸት ይበልጣል ፉጹም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ይቅር ይበለን ለንሰሐ ያብቃን !!!

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ አመሰግናለሁ የ7 አመት ፍቅረኛ ነበረኝ እና ተጣልተን ነበር በሱ ጥፋት አሁን ግን ይቅርታ ብሎኝ ቀጥለናል ❤

  • @Feker9227
    @Feker9227 Před 5 měsíci +3

    ዕድል መሰጠት ማለቴ ኑ ጨርሱን ማለት ነው ሰለዚህ አያሰፈልግም😔😔😔

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Před 5 měsíci +12

    ይቅር የሚል ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው
    በእውነት እርሱን ሰው የይቅርታ ዋጋ የገባው ነው። እናመሰግናለን ኪራዬ😍
    የይቅርታ ልብ ያድለን
    ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን✝️

  • @SimegnGetahun-p1z
    @SimegnGetahun-p1z Před 5 měsíci +1

    ኪራየ ልክ ነህ ይቅርታ ያስፈልጋል እኛ የይቅርታ ዉጤቶች ነን ንፁህ ስለሆንን ቅዱስ ስለሆንን ቸር እና ደጎች ስለሆንን አይደለም እ/ር ይቅር ባይ ስለሆነ ነው ስለዚህ ተደርጎልናል ይቅርታ ተዉሎልናል ይቅርታ ለበደሉን ሰዎች ይቅርታ ልናደርግላቸው ይገባል ይቅርታ ከበደሉን ሰዎች መራቅ መሸሽ አይደለም ለበደሉን ሰዎች የማይገባቸውን ቸርነት እና ደግነት ማድረግ ነዉ ምክንያቱም የኛ የመኖራችን ምክንያት እና ሚስጥሩ ምንድነው ስንል የማይገባንን ደግነት ተቀብለን ነዉ የሚገባን ሞት ነበር የሚገባን ቅጣት ነበር እ/ር ግን ይህን አላደረገም ስለዚህ የተተወለት ይተወዋል ይቅር የተባለ ይቅር ይላል ኪራይ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ሌላ ምን እላለሁ ፈጣሪ በሰላም እና በደስታ እረጅም እድሜ ያኑርህ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምጌታቸውሃኒ
    @ሰላምጌታቸውሃኒ Před 5 měsíci +3

    ኪራ welcome የዛሬው ይለያል እውነት ይቅርታ ማድረግ እና አብሮ መኖር ልዩነት አለው so ይቅርታ ስናደርግ ግን ተመልሰን አብረን እንኩዋን ባንሆን ለራሳችን ሰላም ይሰጠናል

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 5 měsíci +1

    መልካም ትምህርት ነው ወንድሜ መድሀኒአለም የይቅርታ ልብ ይስጠን❤

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Před 5 měsíci +1

    ትክክል የሆነ ት/ት እናመሰግናለን ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ Před 5 měsíci +8

    የሆነ ስህተት ከአየሁ ምንም አረሳም ምን ይሻለኛል ትዝ ሲለኝ ልቤን ያመኛል በተለይ ውሸት💔💔❤

  • @HalimaBint-z1q
    @HalimaBint-z1q Před 5 měsíci +3

    ወንድሜ አሁን ቅርታ ማድረግ እንደ መረከስ ሁኖል ብቻ ልብ ይስጠን ምክርህን አያሳጣን🎉

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪራ ለምክርህ ከይቅርታ በላይ ምን አለ 👏👍😍

  • @kal7566
    @kal7566 Před 5 měsíci +2

    ኪራ የኔ ወድ ወንድም መካርያችን ❤
    ይቅርታ የህልና እረፍት ነዉ የምር ላራሳችን ስንል ነዉ ይቅር የምንለዉ ስቀጥል በርሌሽን ይሁን በትዳር ይቅርታ ማድረግና ይቅርታ ኣድርጎ ኣብሮ መቀጠል ይለያያሉ ❤ እናመሰግናለን ኪራዬ

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 Před 5 měsíci +1

    እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።ኤፌሶን 4:32 ❤❤❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku Před 5 měsíci +5

    ኣንዳንዶቹ ይቅርታ ስታደርግላቸዉ ከነበሩት በላይ ይኮራሉ ባክህ ልቦና ላለዉ ሰዉ ነዉ ይቅርታ እሚገባዉ ኪራዬ😍😍😍

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p Před 5 měsíci +6

    የሚገርመው አስተያየት እንዳንሰጥ እንኳ ዘጋጋኸው እንደዚህ እንደምትሉ አውቃለሁ የምትለው ነገር ተመችቶኛል እንደዚህ ባትል ይህ ሰፈር ብሶት አደባባይ ነበር የሚሆንልህ። እኔ በይቅርታ እና በትእግስት በጣም ነው የማምነው ግን በጣም ዋጋ ከፍየበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተክሻለሁ ከምንም በላይ ጥግ ድረስ ስለሄድኩ ፀፀት የለብኝም። አንዳንድ ሰዎች ይቅርታ ባደረክላቸው ቁጥር ሌላ እድልም ጭምር ይፈልጋሉ ያ ነገር ደግሞ አንተን ዋጋ ያስከፍላል ብዙ ነገርህን ነው የሚበሉት ሁሉም ነገር ልክ ሊኖረው ይገባል። ገዳይህን ይቅርታ ብታደርግለትም መልሶ ስለቱን ከመሳል አይቦዝንም እንዳንተ እይታ ግን ትክክል ነህ እናመሰግናለን ኪራ።

    • @bezayetade9218
      @bezayetade9218 Před 5 měsíci +1

      😊😊 enem esmamalewu

    • @Hgfy187
      @Hgfy187 Před 5 měsíci

      እስኪ የሱንም ሀድሳብ በዴንብ ላዳምጥ እኔም ያንች አስተሳሰብ ነው ያለኝ ለምን በሂወቴ ለገጠመኝ

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 Před 5 měsíci +1

    እደትእደምወዲህ ወላሂ ምክሮቺህ ውስጤናቸው በርታ ወዲም

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci +1

    በጣም ትክክል ነህ ወላኪን ይቅርታ የምታረግላት ለሡዋ ትክክልኛ ቦታ እደሠጣት አትረዳም ወዱም እደዛ ነው የሚያስበው አዳዱ መሠለን እኔ በጣም እሡንም ትዳሬንም በጣም አስቤ ተምሬ ትዳር ላይ ገባሁ እኔ ይቅርታ ሣደርግ እሡ ደግሞ ሲያጠፋ ጥፋተኛ ነህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ስለሆው ይቅርታ እሚያስጠይቅ ጥፋት አላጠፋሁም ታዳ እደት እደዚህ ያለ ሠው ጋር ትግባባለሁ ደግሞ ሲፈልግ ድውል ሣይፈልግ ዝም ሲፈልግ ፃፍ ሣየፈልግ ትውት እድህ ሲሆን እኳን ትዳር የምንም ፍላጎት አይኖርህም ከዛ ከሠው በቃ ትዳርህን ከፈለክ ተስተካከል አልበለዚያ ፍታኝ ጭራሽ ጥሎ እልም 😅 ባለፈው አድ ቪድወህን ስሠማ አዳዱ ግንኙነት ስቀርበው ለቀቅ ስትርቀው በረጂም ገመድ ሣብ ያደርጋል ያልከው የኔ ሪሌሽን ሽፕ ተማመን ያ ነው የአላህ አይገርምም ግን ህይወት የምንፈልጋት ሌላ የምትሆነው ሌላ እናማ ሁለት ወር በልጦኝ ተስፋ ተቆረጥኩ ብነግረው ሲጠፋ አሁን ሶስተኛ ወር መቁረጤን አረጋገጠልኝ አልሀምዱሊላህ 😊

    • @ትግስተስፍይቅርባይነት
      @ትግስተስፍይቅርባይነት Před 5 měsíci

      አጥፍተው በጥፍታቸው ሳያምኑ ይቅርታም ሳይጠይቁ በቃ ሁሌ እራሳቸውን ፍፁም አድርገው አንችን ብቻ ስህተት እምሰሪ እምታጠፊ አድርጎ እሚያስብ ሰው ጋር መኖር እንዴት ይከብዳል የአላህ የተስተካከለ ሂወት ስጠን እስኪ፣ እኔስ እረፍት ነስቶኛል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 5 měsíci +1

    ና የኔንን ስልክ እይ😂😂ማፊሸይ ለምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 5 měsíci +1

    መልክቱ ለኔ ጠቃሚ ከሆነ ከህይወቴ ጋር ማች አድርጌ እወስደዋለው እንጂ ስለተናጋሪው ሰውዬ ህይወት it's not my business,thank you for great advice bro ❤

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Před 5 měsíci +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወንድማችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme.C-h4x
    @Meme.C-h4x Před 5 měsíci +2

    የሰው ልጅ በማወቅም ሆነ ማለማወቅ ይሳሳታል ማንም ባይሳሳት ኖሮ እርሳስ ላይ ላፒስ አይኖርም ነበር ስተትን አምኖ ይቅርታ ማረግ ነው ዋናው ቁምነገር ይቅርታ ማረግ ነው

  • @NaemaRahmato
    @NaemaRahmato Před 5 měsíci +1

    የውንነት የሆን ሐይል ኖሮኝ ያንተን CZcams ከዚህ በላይ ከፍ ባደርገው ደስ ይለኝ .......የልብ አድርስ የሆንክ ልጅ❤❤❤❤በርታ

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 Před 5 měsíci +1

    ትክክል እኛ ሰዎች ቶሎ ጀጅ እናደርጋለን።

  • @AbelSibhatu
    @AbelSibhatu Před 2 měsíci +2

    እንደ ሴት ጨካኝ የለም እያለቀሰችም እንቢ ካለች በቃ!

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 4 měsíci +1

    Wenta new yaqireta lehiwotachi teleqi new❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae Před 5 měsíci +1

    ኪራዩ💝እውነት ነው የይቅርታ ሙሉ ልብ ያድለን😔

  • @abc12452
    @abc12452 Před 5 měsíci +3

    ኸረ ኪራዬ በናትህ ሀረብ ሀገር ላለነዉ ሴቶች አንድ ነገር በልልን ስልክ ሳናነሳ ስንቀርና ቴክስት ቶሎ ካልመለስን ለሚጨቃጨቁ እኛ እኮ ሰዉ ቤት ነን አልደላንም በቃ ባየን ሰዓት እንመልሳለን በቃ ውይይይ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před 5 měsíci

      ኪኪኪ አንቺም ደረሰብሽ እኔም ከአቅሜ በላይ ሲሆን አሰናበትኩት ልምን ቶሎ አትመልሽም ለምን ስደውል አትመልሽም ችግሩን ነግሬው አልገባ ሲለው የራሴ ችግር ይበቃል ብዬ ባይ አልኩት ሆ ለረሳችንም ስራው አዙሮናል

    • @abc12452
      @abc12452 Před 5 měsíci

      @@GgGg-zi5mg ኸረ በስማም ተቃጠልኩ እኮ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před 5 měsíci +1

      አልረዳ ካለሽ ኢግኖር አርጊወ የራሳችን ችግር በቂ ነው

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 5 měsíci +2

    ኪራየ ምክርህ መሬት ጠብ አይልም ዛሬ ግን የኔን ህይወት ሹክ ያለህ አለዴ?ይገርማል ብዙውውውው ጊዜ ይቅርታ አድርጌለታለሁ ነገርግን ተመልሶ ያው ነው አሁን ግን ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ ስልኩን ራሱ ላየው አልፈልግም እሱ ግን የመጨረሻ አንድ እድል ስጭኝና እይኝ ይለኛል ያበጣም እማፈቅረው እስከማይመስለኝ ሁሉ ነገሩ አስጠላኝ።አንዳንዴ እኛ ሰዎች በተዴጋጋሚ ይቅርታ ስናዴርግናላችው መሄጃ ያጣን ዴግመው ቢያጠፉም እምንለያቼው አይመስላቼውም።ስለዚህ ለራስ ሰላም ሲባል እንዴነዚህ አይነት ሰወችን ስራቼውን ይቅርታ ብሎ እስከመጨረሻው ማሰናበት ነው

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 Před 5 měsíci

      ይቅርታ አርጊለት ለኔ ስትይ

    • @Hgfy187
      @Hgfy187 Před 5 měsíci

      @@beenasefa8342 ይሻላል?

  • @makimak7615
    @makimak7615 Před 5 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 Před 5 měsíci +1

    ኪራ ችግሩ መለይ መሰለህ ጥፋትን የማያምኑ ምን ትላለህ እኔ ምንምወደው ጥፋቱን ያላመነ ትዳር ላይ ይዤዋልሄደም አሁን ጥፋቱን ያላመነ ትዳር ለማ እንዴት ያምናል የሚያጋጥሙኝ ጥፋታቸው ነው አምኖ

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Před 5 měsíci +1

    😥😥😥😥😥 ቮይስ ቢሆን ህመሜን ሁሉ እነገር ነበር በጣም ከመሰበሬ የተነሳ እባየ ሁሉ መጣ ኪራ ወላሂ ያረብ የይቅርታ ልብ ስጠኝ

  • @galwukro
    @galwukro Před 3 měsíci +1

    እንዴት አንደምወድክ ብቃውቅ❤

  • @habiba3933
    @habiba3933 Před 5 měsíci +1

    ወዲ አይቀየርም መቸም አላደርግ ገደል ይግባ

  • @LovelyAlbatross-nw7pe
    @LovelyAlbatross-nw7pe Před 5 měsíci +1

    Welcome እንኳን ደህና መጣህ መካሪያችን

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Před 3 měsíci +1

    እናመስገንና❤❤

  • @hiwi9
    @hiwi9 Před 5 měsíci +1

    እኔ ይቅርታ በማድረጌ ሰላም አግኝቻለዉ ስለዚ ይቅርታ አድርጉ ለእነሱ ስትሉ ሳይሆን ለራሳቹ ስትሉ💕

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 Před 5 měsíci +1

    😢😢😢 yikr yemayl sew ale betfatachin yatanchew sewoch alu kira hulm eytstestetk. edtnor yaderguhal😢

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Před 5 měsíci +1

    Kiru mamihn betam edlegna enat nesh kedmew belay yemiyasb lij silalesh bellgn ena bezh lay aba gebrekidann sitsemabet yanten astesaseb salkut min aynet lij endemthon❤❤❤❤❤❤❤❤❤ena kiru betam bizu yikrta meswatnet neberegn gin yikebdal

  • @Sassy387
    @Sassy387 Před měsícem +1

    How do you know if the person is changed? People do you wrong, and then they apologize, and promise to be different and then you give them a second chance and they repeat it.

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 5 měsíci +1

    ይቅርታ ማድረግ ለራስ ነው ሰላም አለው መበቀልም የሚቻለው በይቅርታ ነው ተሽሎ በመገኘት የበደለንን ሰው መርሳት እሰከ በደሉ

  • @narty46
    @narty46 Před 5 měsíci +1

    የኔዉ ደነዝማ ይቅርታ ሣደርግለት እንደዉ ያለሡ ህይወት የሌለኝና ጥፋት እንዳለብኝ ያሣባል 😤😤😤😤ከደዝህ አይነት ደደብ ወንድ ይሠዉራችሁ👉አሁን ግን እንደት እንዳሥጠላኝ ፣ታገስኩ ፣ታገሥኩ ትእግስቴን ጨረስኩ ቆረጥኩ 💔💔💔አልሃምዱሊላህ በጣም ያ የምወደዉ ነወይ ?ያ አዉርተን ቻዉ ብየዉ ወድያዉ የሚናፍቀኝ ሠዉ ነወይ? ቱቱቱ በቃኝኝኝኝኝ ይህ ይቅርታም አያሥፈልገዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر Před 5 měsíci +1

    Well Come Ciraye Thank you❤

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 Před 5 měsíci +1

    ኩሩየ እዳታልፈኝ ዉሸታም ወንዶችን እንደት መለየት ይቻላል ልቤ የተሰበረበት tim ነዉ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 5 měsíci +1

    Thank you ❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 5 měsíci +1

    ቆየሁ ካየሁህ ኪራየ እዴት ነህ???

  • @Roman883-o6f
    @Roman883-o6f Před 5 měsíci +1

    የማይሆን ነገር ነው 😢

  • @Kidist954
    @Kidist954 Před 5 měsíci +3

    አበርታቱኝ ከማዳም ኩሽና ነኝ 5ሽ አስገቡኝ 🙏⛪❤🕋⛪

  • @yeabkalaysheshim
    @yeabkalaysheshim Před 5 měsíci +1

    የዚዘመን ህግ ቀድሞ በተያዘ ነው

  • @rrtt4781
    @rrtt4781 Před 5 měsíci +1

    ትክክል

  • @Gunners12589
    @Gunners12589 Před 5 měsíci +3

    ኪራ እኔ እንድ በጣም የምወዳት ልጅ ነበረቺ በጣም ነው የምወዳት አሁንም ግን የሆነ ሰአት ላይ ቴክስት አርጌላት ሳትመልስ ቆይታ ይቅርታ ስራ ላይ ስለነበረኩ ነው ብላኝ እኔም ይቅርታዋን ሳልቀበል ዝም ብያት ነበር ትንሽ ቀን ቆይቼ መልሼ ፃፍኩላት እና ቆይቼ ስገባ ኦንላይናት ግን አላየቺውም በርግጥ እሷ ያለቺው አረብ አገር ነው ከዛ እኔም በንዴት ብሎክ አረዃት በሁሉም ነገር አሁን ስረጋጋ ግን ትክክል እናዳልነበርኩ እና ስተት እንደሰራሁ አውቄ ይቅርታ ብጠይቅም እንቢ አለቺኝ ጭራሽ ልታወራኝ አትፈልግም እኔ ደሞ እሷን ማጣት አልፈልግም ምን ላርግ በርግጥ ብሎክ ሳደርጋት ይሄ ለ 3 ተኛ ጊዜ ነው 😢

    • @Gunners12589
      @Gunners12589 Před 5 měsíci +1

      እንዳታልፈኝ በፈጣሪ ሰላም አጥቻለው ተረብሻለው እንቅልፍ ነስቶኛል

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie Před 5 měsíci +2

      ግን ትወድሃለች ?

    • @Gunners12589
      @Gunners12589 Před 5 měsíci +1

      Awo betam neber yeminewadedew

    • @abc12452
      @abc12452 Před 5 měsíci +1

      እናንተ ኢትዮ ያላቹ ሰዎች እቤካቹ ተረዱን ሀረብ ሀገር ስንኖር እናታችን ቤት አይደለንም ስራ ይበዛብናል የኔም ፍቅረኛ ካላነሳዉኝ ይበሳጫል ግን እኔ አዉቄ እያየዉት አይደለም የማላነሳዉ ካላየዉ ነዉ ኸረ ተረዱን ውይይይ

    • @tube-de8eq
      @tube-de8eq Před 5 měsíci +2

      ምን አይነት ችኩሉ ብትሆን ነው አባቴ
      አረብ ሀገር ከሆነች ስራ በዝቶባት ይሆናል ደክሞት ይሆናል ቻርጅ አልቆባት ይሆናል...ወዘተርፈ ብለን ማሰብ አለብን ለምን እኔ በፈለኩበት ጊዜ አላገኝሽም ብሎ ብሎክ ማድረግ የእውነት ግፍ ነው ተው ተረጋጋ ወንድሜ
      አሁን ግን አንተ የሚገባህ አድርግላት ይቅርታ አጥፍቻለሁ ማለት ካለብህ በላት በከርድ እንኳን ደውለህ አገኛት ፍቅር ስጣት የርቀት ፍቀር ከሆነ በጣም እክብካቤ ይፈልጋል ጊዜ ይፈልጋል ካንተ የጎደለባት ነገር ከሌላ አግኝታ እንዳይሆን አንተ ያጎደልክባት ነገር እንዳይኖር እራስንህን ፈትሽ ደግሞ ችግር ካለ ተነጋግሮ መፍታት እንጂ በብሎክ የሚፈታ ነገር የለም እንድዋም ብሎክ ባደረክባት ቁጥር እየጠላችህ ትመጣለች ይህን በደብ አስተውል። ካንተ የሚጠበቅ ሁሉም ነገር አድርገህላት ለብዙ ቀናት ዝም ካለችህ በቃ አንተም ጊዜ ስጣት ዝም በላት ❝መሄድ የፈለገ ሰው ታዘገየዋለህ እንጂ አታስቀረዉም ይላል ያሃገሬ ሰው።❝

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 5 měsíci +2

    Hello there good to see you I'm pretty sure your mum proud of you me too and happy Ethiopian Eritrean Easter I wish you all the best your sister❤❤Tuti😮😮love you both and abani because you always mansion him what you love I love see you see 👀 soon

    • @godislove1474
      @godislove1474 Před 5 měsíci

      I cannot find you on tiktok your profile but I've seen you some people sharing yours do you have tiktok❤ sister again Tuti

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn Před 5 měsíci +1

    Welcome ብለናል ኪሩ!!!

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 Před 5 měsíci +1

    ስተቴ ይቅርታ ማድርጌ ነው
    😢😢😢እህ ይቅርታው የእውነት ቢሆን እኔ ለኢቅርታ ቅርብ ነበርኩ ግን..ምኞት ብቻ ሂወት ይቀጥላል ዳግመኛ ወደ ሂወቴ አስገብቸ ሰላሜን አላጣም😢😢😢ይቅታ ስታደርግላቸው ምን ያክል ከእራስህ ጋር ተዋግተህ እንደምታደርግላቸው የማይገባቸው አሉ እውነት ሁሌም አንድ አይነት ጥፋት ይሰብራል😢

    • @HalimaBint-z1q
      @HalimaBint-z1q Před 5 měsíci +1

      የኔ ብጤ ይቅርታ ማድረጌ ከለፈው የበለጠ ተጎዳሁ ልቤንም ጠላሁት

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 5 měsíci

      Ketelewete new yalkut ene

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +1

    ተባሰክልንንንንን ኪሬዬ❤❤❤❤❤

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie Před 5 měsíci +1

    ኪሩ ለውጡ ያምራል 👌ባግራ....

  • @Birukyohannes0
    @Birukyohannes0 Před 5 měsíci +1

    Wow kira lesuwa eneja ladrglat aldrglat gn le ene gn abrtahgn

  • @Roman883-o6f
    @Roman883-o6f Před 5 měsíci +1

    ይቅርታ ባረግለት 😢😢😢 ደስ ይለኛል

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 5 měsíci +1

    Fetari ye tabekiki kiuy enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @NatenaelWorku-h3p
    @NatenaelWorku-h3p Před 14 dny

    መሄድ የለመደ እግር አልጋ ላይም ሆኖ ይወራጫል ይባላል 😢

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia Před 5 měsíci +1

    ስወድህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lozanaa
    @lozanaa Před 5 měsíci +1

    kira eni le 6 amet betam bezu waga yekefelkubt fkr 😢endihu kere akategn beka sidekmegn teweku ena yehi kehon ahun 2 amet alefe gn still im not that much happy😢

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 5 měsíci +1

    ኪራየእኳንደህናመጣህ❤❤

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @tsionhaile4922
    @tsionhaile4922 Před 4 měsíci +1

    Good brother ❤

  • @Fafi807
    @Fafi807 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤💪ኪራነት ክበርልን

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w Před 5 měsíci +2

    ኪራዬ የኔ ውድ ❤

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Před 5 měsíci +2

    Hullum sitet seratawal ye egazaber kibir golbetal tsadeq yellam kira

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 Před 5 měsíci +1

    👌👌👌

  • @misrragobbe379
    @misrragobbe379 Před 5 měsíci +2

    Well come

  • @elsahaliu3616
    @elsahaliu3616 Před 5 měsíci +1

    Wey ante leg endemiyawertu kelal aydelm eshi

  • @israeldemissie4695
    @israeldemissie4695 Před 5 měsíci +7

    ene huletegna idl setche tegodchalew tesebabrealew

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 Před 5 měsíci

      ከምርሽ ነው መስጠት አያስፈልግማ እንደዛ ከሆነ

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 Před 5 měsíci +1

      እውነት ነው የለመደ መቸም አይተውም

    • @AbelSibhatu
      @AbelSibhatu Před 2 měsíci

      አቤት ጌታዬሆይ ፈራጁ ብዛት!

  • @HasnaKo
    @HasnaKo Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekerTufa-py2vx
    @FekerTufa-py2vx Před 5 měsíci +1

    Welcome

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 5 měsíci +1

    Ewunet new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @MarshetE
    @MarshetE Před 5 měsíci +1

    Of course 🎉🎉😂❤❤❤

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie Před 5 měsíci +1

    Dgemo edehi aynet mekare smu ftena atetelu weddu ftena kllew hewet adelm hewetu metaftew bftena weste new

  • @fanosg7583
    @fanosg7583 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie Před 5 měsíci +1

    Ykrta zare bezahu sete hulum ysasatal gn yne new beleshe ytekebeleshewen yakbershewn yangeshewen hulu setetun ategerew mlkamenetun ngrew melkamun kaskedmachu setetun matefat ychalal ygna chiger hule setetun becha new menayew ayto malf kchalachu ywahineteshe and ken yashenfewal slzehi ement lras new lsew adlm

  • @elsahaliu3616
    @elsahaliu3616 Před 5 měsíci +1

    Hememu slaladeresebk new zem beleh yetaweraw

  • @Nebity
    @Nebity Před 5 měsíci +1

    Eski kiruyen be like..... Enaberetataw

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 5 měsíci +1

    kberlnnn❤❤❤

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ Před 5 měsíci +4

    ማርያምን ወንዶች የራሳችው 10 ጥፋት ኣጥፍተው ይቅርታ አድርግልን ብሎ ይለምናሉ እኛ አንድ ጥፋት ካጥፋን ኣልፈልግሽም ይላሉ ይጃችሑ ይስጣችሁ አሁንስ ደክመን ለቤ ደማ ወንድ ማመን አቃተን 💔💔💔😭😭😭☝️

    • @mibratshankoot5485
      @mibratshankoot5485 Před 5 měsíci +1

      አይዞሽ የኔ እህት እኔም እንዳንቺ እንዳንቺው ነኝ ላንዱ ሶስት አመት ታመንኩለት መጨረሻው ክዳት ሆኖ ድጋሚ አፈቀርኩ እሱ መጨረሻው መከዳት ሆነ ካሁን በኋላ ወንድ ልጅ ማመን ራሴን ባጠፋ ይቀለኛል አይዞሽ ከመግፋት መገፋት ይሻላል 😢😢😢😢😢

    • @Mስደተኛዋ
      @Mስደተኛዋ Před 5 měsíci

      @@mibratshankoot5485 ፈጣር የእጃቸው ይስጣቸው 😭😭💔💔☝️☝️ ያማል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +1

      የኔ ውድ ሁላችንም ነን ግን በፍፁም እራስሽ ለማጥፋት እዳታስቢ ያንቺ ያለው የትም አይሄድም ፀልዬ የኔ ካልሆነ አርቅልኝ የኔ የፃፍከው ከሆነ አቅርብልኝ በዮ ፈጣሪሽ እኔ የው ሳምንት ስንጨቃጨቅ እኔ በቪድዮ አውርቼ አላቅም ከዛ በቪድዮ ካላወራሽኝ ብሎ በዚህ በትንሽ ነገር ተጣላን እናም እግዚአብሔር ያቃል አንድ ቀን ለተገፋን ይክሰናል​@@mibratshankoot5485

  • @Mahiletwubie
    @Mahiletwubie Před 5 měsíci +1

    Hulem ftare krmejahi ykedm

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 Před 5 měsíci +2

    3ኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před 5 měsíci +1

    😍😍😍😍👌🇪🇹👌👌👌

  • @Birukyohannes0
    @Birukyohannes0 Před 5 měsíci +1

    🫵🏾💪🏾