ዳኒ ዲጄ ሊን ተነቀሳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 7K

  • @ፍቅር439
    @ፍቅር439 Před 2 lety +1281

    እስከ ጭራሽ አይመጣጠኑም የምትሉት🤨🤨🤨🤨👍👍👍👍👍

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 2 lety +632

    ፅጌ ያሳዘነችኝ እኔን ብቻ ነው ዳኒ ካንተ ማይጠበቅ ነገር መብትህ ነው ግን ፅጌ ትክክለኛ አፍቃሪህ ናት የምር

    • @tsiyegeta2572
      @tsiyegeta2572 Před 2 lety +6

      Enem asazenechegn

    • @sebleseble7147
      @sebleseble7147 Před 2 lety +4

      ጌታ ሆይ የእወነት ነው?

    • @anwarfeydu7177
      @anwarfeydu7177 Před 2 lety +2

      Enam betam new metasaznew yena enat uffffa

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      @@sebleseble7147 sub……

    • @samerwetbeza6537
      @samerwetbeza6537 Před 2 lety +4

      ጌታን ፈታ ነው ያረገኝ ጭቅጭቃችሁ ወደ ዋናው ጉዳይ ስገባ ዳኒ አጥፍተሀል አይደረግም ምንም ብታፈቅራት ፈቅር በዚህ አይገለጽም

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 Před 2 lety +706

    ፍቅር እውር ነው ማለት አሁን ነው አረ ዳኒ አይነፋም በፈጣሪ ከፅጌጋ ተጋቢ ምን እየነካህ ነወ😥😥😥

    • @saratube9100
      @saratube9100 Před 2 lety +15

      ቆይ ግን ምንድነው ተጋቡ አታስቡም የፈለገውን ነው ማግባት የሚችለው በሰው ግፊት እንድፕድሮው ሰው በሰው ግፉት

    • @mahiyoutube4337
      @mahiyoutube4337 Před 2 lety +7

      @@saratube9100 እና ዳጂ የሱ አቻ ነች እንዴ እህ እብደት ነው

    • @eyobeethiotube1202
      @eyobeethiotube1202 Před 2 lety +1

      ክክክክክክኮኮኮክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @makamaka3019
      @makamaka3019 Před 2 lety +1

      አሻ ፅጌ ፅጌ የተለያየ ላይፍ አለን አሉዋቹህ አዴል

    • @ahah3040
      @ahah3040 Před 2 lety

      ሲጀመር ፅጌ ምኑም አደለችም የስራ ባልደረባዋ ውጪ___ፅጌ የ4 አመት ጓደኛ አላት

  • @user-ie1uc3gz2p
    @user-ie1uc3gz2p Před 2 lety +57

    🔴@አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ@🔴
    የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው።
    🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል
    🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል
    🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል
    🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል
    ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈👈👈

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን እዉነትነዉ🌹🌹🌹😔

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 Před 2 lety +178

    አይ ፀበል ተጠመቅ ዳኒ ገጠመኝ አዳምጥ እሺ ይህ አይነ ጥላ ነው ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ቱሁን😭😭😭

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 Před 2 lety

      Lek nww bezew sew eko gexemegn ayesmewm

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@ferhiwottegenu8545 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ

    • @kalauh5101
      @kalauh5101 Před 2 lety

      😌😌😌😌🤭🤭🤭😶😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @genetgetachew526
      @genetgetachew526 Před 2 lety

      እውነት ነው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 2 lety

      እዉነት ነዉ እህቴ ያየጥላ ስራ ነዉ የምር

  • @mtigistdemeke6975
    @mtigistdemeke6975 Před 2 lety +232

    ከሮዚ ሃሳብ ጋር እስማማለሁ ዳኒ ስሜቱን ነው የተነቀሠው ነገ ይቆጨው አይቆጨው ፈጣሪ ዕድሜ ከሠጠን የምናየው ነገር ይሆናል

  • @nebyutsige1384
    @nebyutsige1384 Před 2 lety +130

    አጠገብህ ያለውን አስተውል ነገ ከእጅህ ሲወጣ ፀፀቱን አትችለውም ህይወት 2ተኛ እድል ላትሰጥህ ትችላለች ቆም ብለህ አስብ ወዳጄ!!!!

  • @fikier2221
    @fikier2221 Před 2 lety +104

    የፅጌን ስም ተነቀሰው ዳኒ😊😍

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 Před 2 lety +1

      እኮ

    • @user-xy8by8qf3i
      @user-xy8by8qf3i Před 2 lety +1

      እኮ

    • @user-gs9bq4xp2g
      @user-gs9bq4xp2g Před 2 lety +4

      ማርያምን ያችን ማሥጠሊያ ከሚነቀስ ካበደ አይቀር ፅጌን ቢነቀስ 100% ዴሥ ይላል

    • @nomoretube
      @nomoretube Před 2 lety +2

      ክክክክክ ወንዶችኳ ከጎናቸው ያለችውን ንግስት አያዩም

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 2 lety +1

      @@user-gs9bq4xp2g አላየሁትም ቆይ ልጨርስና እመለሳለሁ

  • @mafiho5655
    @mafiho5655 Před 2 lety +1194

    ፍጣርዬ ፕራንክ ነው በለን እውነትህን ነው እረ ኡኡኡኡ ቶሎ ወደ ፀበል

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety +28

      አዎ ፀበል ውሰዱት ልጁ ጤነኛ አደለም የአጋንንት ስራ ነው ይሄ ከማይሆን ሰውጋ ፍቅር በጭራሽ አይመጣጠኑም
      በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳፍ ይቆጠራል ይባላል ይሄነው
      ፅጌን የመሰለች ትቶ
      ወድ ትሁን ሴት የማትለይ አዝማሪ ፍቅር ይላል መጃጃል

    • @user-ed3wk1pb7g
      @user-ed3wk1pb7g Před 2 lety +7

      በትክክል 😁

    • @user-bt8dm2vj2j
      @user-bt8dm2vj2j Před 2 lety +11

      አበድክ እዴ ዳኒ እረ በናትሕ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety +6

      ሲጀምር በይማኖትም አይፈቀድም የፍቅረኘ ውቅራት ይደብራል

    • @Madi-mf3mn
      @Madi-mf3mn Před 2 lety +10

      አውቆ ነው

  • @asheman2164
    @asheman2164 Před 2 lety +589

    በእውነት እንወድህ ነበረ ትልቅ ሰውና የተረጋጋህ ትመስል ነበር ግንካተ አንጠብቀውም

    • @niyamunir6856
      @niyamunir6856 Před 2 lety +14

      ምን አገባክ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +15

      ትልቅነት ላንተ ምንድነው ማፍቀር ትንሽ አያስብልም እንደውም ወንድ ነው💪

    • @user-zt6wl5pe6u
      @user-zt6wl5pe6u Před 2 lety +5

      @@niyamunir6856 ማለት ሀጢያት ነው

    • @niyamunir6856
      @niyamunir6856 Před 2 lety +4

      @@user-pb6cf4lw7e ባክሽ ዝም ብሎ ሲያሽቃብጥ ነዉ

    • @niyamunir6856
      @niyamunir6856 Před 2 lety

      @@user-zt6wl5pe6u ምኑ ነዉ ሀጢአት

  • @mahi1749
    @mahi1749 Před 2 lety +96

    አሪፍ ማስታወቂያ ! ፈመሳቹ ! ዲጄ ሊን ለሰዳቢ አሳልፋቹ ሰታቹ ... and this is nothing but Tsega's and Daniel's idea ... 👏👏👏 Round of applause for the promotion method you used.

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 2 lety +125

    ወየኔ ዳኒዬ የስራህን ይስጥህ አንጫቻቸው እኮ😂
    100% እርግጠኛ ነኚ ፕራንክ ነው😂😂😂😂

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube Před 2 lety +105

    ዳኒዬ ማፍቀር መብትህ ነው ፍቅር በፈለከው ሰዓት የሚመጣ ነገር አይደለም ግን ይቺ ሴት ላአንተ አትሆንም ባባዬ ሀስብበት 🥰🌺

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety +1

      እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏🙏

    • @Nesti-tube
      @Nesti-tube Před 2 lety

      @@kiyyaatube4930 እሺ🥰

  • @emubilaltubeemubilaltube8410

    ኡኡ ጫጫታ እኔ ግን እሚመስለኝ ሁሉም ተመካክረዉ ድራማ እየሰሩ ነዉ የሚመስለኝ የምር ከሆነ ዳኒ ፈጣሪ ይሁንህ ፍቅርን የቀመሰዉ ያዉቀዋል💔😭

  • @shewayemelke155
    @shewayemelke155 Před 2 lety +13

    ስለ ሞተውም ሥጋችሁን አትንጩ፥ ገላችሁንም አትንቀሱት፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
    ዘሌዋውያን 19፥28

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Před 2 lety +316

    እናት አባትህ ናቸው አብረው ሚቆዬ እስከዘላለም ያለው ልጂ ተመቸኝ ❤👌ዳኒን ፀበል አስገቡት የጤና አይመስለኝም 😂🙈 ማልቀስ ንቅሳት ጭራሽ ፈጣሪ የኛ ከማይሆን ሰው ያርቀን ደስ ስትሉ ሁላችሁም ጓደኛ ለጎደኛ እንዲህ ሲተሳሰብ ሲጨነቅ ማዬት እንዴት ደስ ይላል በዚ ግዜ ፅግዬ አይዞሽ❤😘❤

    • @mohamedelkayselkays4190
      @mohamedelkayselkays4190 Před 2 lety

      ክክክክክ

    • @meketayeabera
      @meketayeabera Před 2 lety +5

      ፅጌ ትወደዋለች እንደ?

    • @user-bq8kp8rc5x
      @user-bq8kp8rc5x Před 2 lety +2

      @@meketayeabera ይመስለኛል እማ ሚስኪን ስወዳት❤

    • @mdhalim1383
      @mdhalim1383 Před 2 lety

      ​@@meketayeabera 😊

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před 2 lety +2

      @@meketayeabera ይመሴለኛል ተወደዋለች ያስታወቅባታል. ሀና ጎጅዬ ፕሮግራም ላይ ቀርባ ስታወራ ይለይባታል ምስጊን አሁን ግን ተስፋ ቁረጭ ፀጌ ምስጊን አሳዘነችኝ

  • @user-ju8qb6us7c
    @user-ju8qb6us7c Před 2 lety +652

    በቃ ፀበል ውሰዱት መንፈስ ነዉ ሚጫወትበት ፍቅር አደለም 😥😥

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Před 2 lety +5

      እውነት አወ ብዙ ሴቶች/ወንዶች ለሀብት እና ለተለያየ ነገር ሲፈልጉ ምናም ይጠቀማሉ ከዛ ያያቸው ሰው ሁሉ መንፈሳቸው እየ ተጋባ ፍቅር እያለ ያለቅሳል ፈጣሪ ይርዳው

    • @merrymeryy9904
      @merrymeryy9904 Před 2 lety +1

      እውነት

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 Před 2 lety +3

      @@fasicamolla7352😌 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @crzyjuddy9967
      @crzyjuddy9967 Před 2 lety +1

      😂😂ewnt nw

    • @user-dz1ni2pd7v
      @user-dz1ni2pd7v Před 2 lety +3

      ውነትምፀበል ያስፈልገዋል ይቆጨዋል

  • @gezoocomtezee5100
    @gezoocomtezee5100 Před 2 lety +96

    ፕራንክ ካልሆነ ተባብራቹ ፀበል ውሰዱት የጓደኝነታቹ

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 Před 2 lety +6

      ማርያም ን አወ

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 Před 2 lety

      DJ gaa yale menefesi tesasabe Lee bele ede hoo are weda tsabeli

    • @niyamunir6856
      @niyamunir6856 Před 2 lety

      @@asresuasuu3150 አታሽቃብጡ

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 Před 2 lety +2

      @@niyamunir6856 እውነት ነው የምን ማሽቃበጥ ያች ን ሴትዮ እዴት ያፈቅራል

    • @niyamunir6856
      @niyamunir6856 Před 2 lety +1

      @@asresuasuu3150 ድሮም የኢትዮጺያ ህዝብ ሲባል

  • @user-ve4zl1of5z
    @user-ve4zl1of5z Před 2 lety +12

    ዳኒ ቶሎ ወደፅርቃኔ ማርያም ፀበል🙏

  • @user-mi1bk3om9g
    @user-mi1bk3om9g Před 2 lety +412

    ፅጌ በቃ ተይው ለአንቺ ያለውን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ 😢

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Před 2 lety +105

    ፅጌ 😭😭😭😭አላህ ደስታ የምሰጠው ይሰጥሻል የኔ ውዴ አንቺ መልካም ሴት ነሽ😭

    • @selamtesfaye202
      @selamtesfaye202 Před 2 lety +2

      Awo betam gin Dane min Nekawe Koy Ltega semati aysebem enda

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 Před 2 lety +187

    ሁላችንም ከተሳሳተ መንገድ ይሰውረን አሜን(3) 👏👏👏በሉ ፓራክ ካልሆነ ጸበል ውሰዱት በማርያም

  • @amanueldiriba52
    @amanueldiriba52 Před 2 lety +36

    የፅጌሬዳን ስሜት ለመረዳት አልሞከሩም ልቧ ተሰብሯል 😴😴💔

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Před 2 lety +144

    ልጁ መንፈስ ይዞታል ፆጌረዳ ፀበል ውሰጂው በማርያም ታሟል ውይ ዳኒየ

    • @lijfiketube5246
      @lijfiketube5246 Před 2 lety +1

      Ato dani betamm tejajalk enwedh nebere prank kehone ......

    • @Ethiopia-3
      @Ethiopia-3 Před 2 lety

      Lek new

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 Před 2 lety +2

      እዉነት ታሟል

    • @alextube3508
      @alextube3508 Před 2 lety +1

      Ewunet nw tamohal

    • @baniyasbaniyas8704
      @baniyasbaniyas8704 Před 2 lety +1

      ያፈቀረ እሱ የተፈቀረች እሿ እናንተ ግን ተጫጫቹ ተደማመጡ ፅጌ ግን በጣም ትወደዋለች አይለያቹ

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 Před 2 lety +67

    ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አጣሁ ልብህን ይመልሰው ማለት ይከብዳል ምን ልበል😢ጥሩ ጓደኛ ከሆናችሁ ፀበል ውሰዱት ጤነኝነት አይደለም

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 Před 2 lety +1

      ሜሮንየ ስወድሽ በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ

    • @user-tp8yz3el1m
      @user-tp8yz3el1m Před 2 lety

      የኔም ሐሳብ ነው

  • @destasisay8706
    @destasisay8706 Před 2 lety +29

    በመጀመሪያ ዳኒና ፅጌ በጣም እወዳችሀለሁ ቤዚ ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ሲቀጥል ዳኒ ያደረከው ነገር በጣም ያስጠላል ዳኒ እኔ ሁልም እደግፋችሀለሁ ግን ይሄ በስምአም በዛ እኔ ሁሌም አንተንና ፅጌን አንድላይ እንድትሆኑ ሁሌም እፀልያለሁ ይሄንን ግን መቼም አልደግፍም

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 Před 2 lety +52

    ፀበል ፀበል ፀበል እባካችሁ ውሰድት🙏🙏🙏

  • @amrashad387
    @amrashad387 Před 2 lety +389

    መሄጃ የላቸውም ብላችሁ ድራማ ትሰሩብናላችሁ አደል ዳኒ ደሞ ምርጥ ተዋናይ ነህ😂😘

  • @habteshadi7600
    @habteshadi7600 Před 2 lety +43

    ፅጌ በጣም ታፈቅረዋለች እርግጠኛ ሆኜ ነው የምናገረው ፅጌና ዳኒ አብረው ቢሆኑ ነው ሁሉ ነገር የሚያምረው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Před 2 lety +2

      ችግሩ ዳኒ የሚባለው ሴት አይወድም

  • @ekram1241
    @ekram1241 Před 2 lety +83

    አላህ ይማርህ አንተ ጤነኛ አትመስለኝም 😳😳😂😂😂

  • @eyosiyastensae8265
    @eyosiyastensae8265 Před 2 lety +14

    አይ ፅጉ ፍቅርሽ በጣም ያስታውቃል😍😍❤️❤️ እሱም ወደ ልቡ ተመልሶ አብራችሁ እንደምናያቸው ተስፋ እናደርጋለን አይዞሽ 😥😥

    • @YNBQUOTE
      @YNBQUOTE Před 2 lety +2

      Bro bro ere aw lek yemeselal

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/video/BWBgDp35rU4/video.html

  • @mahichanal5421
    @mahichanal5421 Před 2 lety +30

    ከእግዚአብሔር ጋር ከሚጣላ ፀበል ብትወስዱት ብትንጫጩ መፍትሔ አይሆንም የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል ይሔድ ይስገድ

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 Před 2 lety +21

    የዳኒ ጓደኞች ከልባችሁ ከወደዳችሁት ፀበል ውሰደት ወደ ሌላ ነገር ሳይሄድ የጤንነት አደለም

  • @aydatekle1071
    @aydatekle1071 Před 2 lety +57

    አዲስ ንቅሳት እንደ ቁስል ያማል በትኩሱ ጭራሽ እንዲህ በእጅ ሊነካካ አይችልም ። ይሄኛው የሚለጠፍ ጊዜያዊ ንቅሳት ነው። አሪፍ ፕራንክ ነው

  • @estaos6457
    @estaos6457 Před 2 lety +50

    የአንተ ፍቅር ከሚገባው ሰው ጋር ሁን . . . ያለ ቦታው ሁሉም ያስጠላል።

  • @miko_Tube7
    @miko_Tube7 Před 2 lety +49

    ፅጌ ለዳኒ ያላት ፍቅር እንደ ተዳፈነ እሳት ነዉ ዳኒ እና ፅጌ እንድጋቡ የሁልጊዜም ፀሎቴ ነዉ በጣም ነዉ የምወዳትም በጣም ነዉ ምታሳዝነኝም

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 2 lety

      በጣም አስተዋይ ልጅ ናት

    • @user-cr9xg8dr8q
      @user-cr9xg8dr8q Před 2 lety +1

      እኔራሱ በጣም አዘኩ በጣም አሳዘነቺኚ ፆግየ

    • @user-cr9xg8dr8q
      @user-cr9xg8dr8q Před 2 lety

      እኔራሱ በጣም አዘኩ በጣም አሳዘነቺኚ ፆግየ

  • @alemiyrayapage8258
    @alemiyrayapage8258 Před 2 lety +39

    ከባድ ነዉ የምር ዳኒም ያሳዝነኛል ይበልጥ ፅጌ የኔ ዉዶች ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ ምንም ማረግ አይቻልም አዝናለሁ 😢😢

  • @romiydawit
    @romiydawit Před 2 lety +33

    ይገርማል ዳኒ ትልቅ ቦታ ነበረኝ ልጅነት ወጣትነትህን በትልቅ ተግባር ላይ ታውለዋለህ ብየ ነበር የማስበው መብትህ ነው ግን ነገ የሚቆጭህን ነገር ታደርጋለህ ብየ አላስብም ነበር 🤔🤔🤔ለማንኛውም ፍቅር በዚህ አይገለፅም ለዚያውም ለዘመኑ ፍቅር🤔!!!!

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety +3

      ጠብቁ ፕራንክ ነው

    • @shegealamiraw8685
      @shegealamiraw8685 Před 2 lety +1

      Ene erasu aferkubet astelagn

    • @romiydawit
      @romiydawit Před 2 lety

      @@user-cj4pn6gp6u ተስፋ እንደርጋለን !!

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Před 2 lety +2

      እንኳን በኢትዪጲያ በአለም አፈቀርኩ ሲባል ከሚሊዪን ቢሊዪን የተወሠነ የሚታየው ሰለዚህ ዲጄ ሊ ማፈቀሩ መብቱ ነው ወንድ ልጅ በሴት የሚሸነፈው እንደ ዲጄሊ ኮንፊደንሰ ያለት በራሰዎ የምትተማመን የተማረች አሰተዎይ ሴት የሚያፈቅረው ዲጄ ሊ አንበረከከችው ፍቅር ያሸንፋል ሴቶች ወንዶችን እንደ ዲጄ ሊ ማንበርከክ በፍቅር አለባቸው ዝም ብለው አፈቀርን እያሉ ከሚነፋረቁ

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Před 2 lety +7

    ግን ፍቅር የሚይዘን አማክሮ መልክ ፣ፀባይ፣ሀብት፣ብቻ ምንም ምርጫ ሰቶን አይደለም በእውነት በፍቅር ውስጥ ያለፍን በፍፁም ከማንገምተው ሰው ይዞን የማያውቅ አይኖር ብየ አስባለሁኝ ፍቅር ብቻ ፍቅር ነው ምርጫ የለውም እንደ እኔ ልጅ ከሷ ፍቅር ቢይዘው ሀጢአት አይደለም ። ጽጌ ደግሞ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ………😢

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 Před 2 lety +11

    ፅግዬ አይዞሽ የኔ ቆጆ ማንም ካንቺ ሚበልጥ የለም ለዳኒ ምትመጥኝዉ አንቺ ብቻነሺ ስወዳቺው እኮ ፍቅረኛሞች እንደሆናቺው አይን ውሀቺው ያስታውቃል እናተ ብቻ ተጋብታቺው ባየው ስለት አስገባለው

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Před 2 lety +11

    እባካቹ ፀበል ውሰዱት እውነተኛ ጉዋደኞቹ ከሆናቹ ልጅ መንፈስ ገብቶበታል ድንግል ማርያም ትርዳክ እውነት በጣም ነው ያዘንኩት ልጁ ተጦልብዋል

  • @tariksis2301
    @tariksis2301 Před 2 lety +12

    ዳኒዬ የምር አሳዝነከኛል ሰሜትክን አለመረዳታቸው ያናዳል ግን በጣም ምታምሩ ጀማ ናችሁ ዳኒ ፍቅር እንዳለ አሳይተከናል ሮዚ ዳኒ አልቅሶ መቅረት የለበትም ከማዙኬጋር ዳኒን አግዙልን አደራ ሮዚ

  • @husnimuhamed7627
    @husnimuhamed7627 Před 2 lety +8

    የምር ናታን የሚገርም ልጅ ነው ❤❤❤🥰

  • @yovetic2564
    @yovetic2564 Před 2 lety +76

    ዳኒ የኢትዮጵያን ህዝብ ተጫወትበት
    ሁላቹም አስመሳዮች ናቹ አሪፍ ድራማ
    እኔ የሚያሳስበኝ ተተኪው ትውልድ እናንተን እያየ ማደጉ ነው

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Před 2 lety +319

    በጣም ጥሩ የወጣትነት እድሜ ላይ ናችሁ። እርምጃችሁን ሁላ ሁለቴ በማሰብ ባስተዋይነትና ምንም ፀፀት በማይኖርበት አድርጉት። ስራችሁን ሁሉ ወዳለሁ። ተባረኩ።

  • @mariz5053
    @mariz5053 Před 2 lety +28

    ፍቅር ሳይሆን መጋኛነው ፀበል ግባ ለምን ታቶ አንደኛ አይማኖትክ አይፈቅድም ኦርቶዶክስ ነክ ሲቀጥል ፅጌ የሆነ ስሜት አላት የቅርብ ትተክ ባእር ማዶ ካበለልክ ለማንኛውም ማስተዋሉን ያድላቹ 🙏

  • @omuhayat9115
    @omuhayat9115 Před 2 lety +2

    ዳኒ የኔ ወድም ፅጌን አግባ ሲጀመሪ ዲጀሊ ትልቅ ሰው ናት እናም አይነፋም

  • @yohasmudeer9587
    @yohasmudeer9587 Před 2 lety +67

    ፅጌ የኔ እህት
    ሰው ዛሬ ደስታ ቢሰጥ
    ነገ ይነጥቃል
    ሰው ዛሬ ተስፋ ቢሰጥ
    ነገ ያጨልማል
    ስለዚህ ጽጌ
    ከሰው ምንም
    ነገር አትጠብቂ
    ቢያስ ያችን ስሜት
    ቢረዳ ለስሜትሽ
    መጨነቅ ነበረበት
    እና የምትወጃት
    የሁላችን እመ ብዙሀን ኪዳነ ምረት
    የምትመኝበት ቦታ ታድርስሽ አይዞሽ ትቶ የማይሄድ
    አምላክ አለሽ

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 Před 2 lety

      የምር እወደው ነበር አስጠላኝ

    • @user-mb9lp4ek8e
      @user-mb9lp4ek8e Před 2 lety

      ii

    • @Mmm-qf5kb
      @Mmm-qf5kb Před 2 lety

      አወ በውነት ድንግል ከነልጅዋጋ ትርዳት የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ግን ያልቅም

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +24

    ኮማቾች ግን ምናለ ዝም ብትሉ አፈቀራት በቃ መብቱ ነው ሰው ፈልጎ አያፈቅርም ልብን መገደብ አይቻልም ።ሴቶች ሰካራም ሌባ ጫታም ወንድ እናፈቅር የለ ከነ ምናምኑ ፍቅር አይመርጥም ፍቅር ያዋርዳል ፍቅር ዝቅ ያረጋል የፍቅርን እውነት ካላወቃቹ ዝም በሉ አፍቅራቹ የማታቁ ወይም የውሸት ምታፈቅሩ ናቹ ባፈቀረ ሰው ምፈርዱት እውነተኛ ፍቅር የሚያምር የሚያስጠላ ብሎ አይመርጥም ተረዱት ካልተረዳቹት በዝምታቹ ተባበሩት ።ዳኒ አይዞህ ላንተ ካላት ትሆናለች

  • @samrulyn6385
    @samrulyn6385 Před 2 lety +39

    ፍቅር ሁሌም ግልጽ ነው ፁሙ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋር ይሁን

  • @bestdrama2659
    @bestdrama2659 Před 2 lety +5

    ዲጄ ሊ አሳዘነችኝ ሰከሷት እውነት ነው ብለው የኢትዮጵያ ፕራንክ አንድ ደረጃ ከፍ ብሏል ተመስገን😂😂😂

  • @user-vp7ph3dz9t
    @user-vp7ph3dz9t Před 2 lety +80

    ዳኒ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 Před 2 lety +37

    እግዚአብሔር ይማርሕ ዳኒየ ይኸ የሠይጣን ሥራ ነው ጸበል ግባ ጸልይ ሥገድ በሥመአብ

  • @mussie_4830
    @mussie_4830 Před 2 lety +26

    ዳኒዬ እኔም ቤተሰቦቸም በጣም ነው የምንወደህ ነገር ግን ካንተ ይሄን አልጠብቅም ግን አንዴ ሆኖል በ 30 ደቂቃ ስህተት ቀሪውን ሕይወትህን አበላሽተሄዋል ይሄ የሚገባህ 1 ቀን ነው ለማንኛውም ለቀጣይ ሕይወትህ መልካሙን እመኝልሀለው 😑😔

  • @muridabdela3093
    @muridabdela3093 Před 2 lety +1

    Teamaቹ በጣም ደስ ይላል ዳኒ ማፍቀሩ ጤነኛ ሰው መሆኑን ማረጋገጫ ነው።dani was very great and wonderful boyyyy. One day he'll meet with his reallove.

  • @naodkhsay8110
    @naodkhsay8110 Před 2 lety +21

    አስቀየምንከን ዳኒ በጣም ያሳዝናል በጣም በጣም ካንተ አይጠበቅም 🖤🖤🖤🥺🥺🥺🥺💔💔💔

  • @samiryyfiker422
    @samiryyfiker422 Před 2 lety +40

    ፍቅር ከፈጣሪ የሚሰጥ ልዩ ስጦታ ነዉ ዳኒም የፈለገውን ማፍቀር መብቱ ነዉ ነገር ግን ጓደኞቹ ተረዱት እባካችሁ ፅግዬ ደግሞ ላንቺ ያላለውን ነገር መተው ነው አንቺን ብሎ የሚመጣ ለህይወትሽ ደስታ የሚሰጥሽ በጣም ሰው አለ የኔ ቆንጆ የተወሽን መተው ነዉ

  • @tigistabebe2296
    @tigistabebe2296 Před 2 lety +10

    ፅግዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ለአንቺም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ አሌ እሺ (ቢያንስ ሴት ልጅ ነሸ የአንቺን ሞረል መጣበቅ ነበረበት )

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Před 2 lety +2

    በናታችሁ የኔ እህት ከተረዳችሁት ፀበል ውስዱት እርግጠኛ ነኝ ችግር አለበት አስጠምቁት በማሪያም አደራ አደራ ታደጉት እሷን ተዋት አታናግሯት ይች ስይጣን ነች ::
    ፀበል ፀበል በናታችሁ አደራ ከወደዳችሁት

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Před 2 lety +36

    ነብሥ ይይማረው በቁምህ ሙተሀል 😭😭😭😭😭😭

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 Před 2 lety +9

    የእውነት ዳኒ ፅጌን ትተህ እሷ ጋ ከሄድክ ነብስህ ኣይማረው......የኣራዳ ልጅ ትመስለኝ ነበር ለካ ድብን ያልክ ፍራራራራራራ ነህ😢😢😢

  • @abdu-tube
    @abdu-tube Před 2 lety +25

    ዉይ ፍቅር እዉርነዉ ዳኒየ ምንም አልልክም ፈጣሪ ልብህን ይግለጥልህ ዉድ ወንድሜዬ

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 Před 2 lety +6

    Rosi is a total mood, Betam dess telalaech🥰Love you Rosiya🥰🥰❤

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 Před 2 lety +36

    ደስ ስትሉ ኢትዮጵያ ውስጥ 99% prank ተጠንቶ ነው ሚደረገው ይሄ ደሞ በጣም አሪፍ ነው ለእውነት ይቀርባል ዳኒ ጎበዝ creative ሰው ነው የናንተም acting አይናቅም በርቱ✌️

  • @user-my1es8rc2b
    @user-my1es8rc2b Před 2 lety +26

    ኤጭ ዛሬስ አስጠላኸኝ እደት ለዚች አሮጊት ንቅሳት ድረስ ደረስክ በጣም ወረድክ ዳኒ

  • @user-cm9qj6bs6s
    @user-cm9qj6bs6s Před 2 lety +17

    ኧረ በጣም አናደድከኝ ዳኒ እውድህ ነበር ማርያምን ጽጌን ታገባለህ ብዬ ስጠብቅ 😥😥😥

    • @sebleminda1804
      @sebleminda1804 Před 2 lety +1

      እኔስ እንዴት እንደተናደድኩ

    • @user-cm9qj6bs6s
      @user-cm9qj6bs6s Před 2 lety

      @@sebleminda1804 አዎን በጣም ያናድዳል እኔ እደዚህ ዳኒን አልጠበኩትም ጠላሁት በቃ

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 Před 2 lety +9

    እዉነት መሆኑ እስኪረጋገጥ ቸኩያለሁ በጣም❤❤😭

  • @haphtom
    @haphtom Před 2 lety +25

    ኣራዳ ትመስለኝ ነበር ለካ super ፋራ ነህ 🤣

  • @medi3488
    @medi3488 Před 2 lety +36

    ፅጌ ሀኒ ጋ ስታለቅስ ሳያት እውነት በጣም ነው ያዘንኩብህ ዳኒ

    • @kerimyosuf9004
      @kerimyosuf9004 Před 2 lety +2

      አረ ዳኒ አይነፋም የሴት ክብር ይኑር የፅጌን ስሜት ጠብቅላት

    • @meronadera213
      @meronadera213 Před 2 lety

      Enyi rasy yewenet aberyat nw yalekesekut

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 Před 2 lety +185

    ዳኒ❤ ገጠመኝ❤ ሚል ትምህርት አለ እሱን አዳምጥ እመቤቴን

    • @samrasamra781
      @samrasamra781 Před 2 lety +1

      የት

    • @anabak2549
      @anabak2549 Před 2 lety +9

      @@samrasamra781 ዩቱብ ውስጥ በመምህር ተስፍዬ

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 Před 2 lety +3

      @@samrasamra781 youtube lay ehite memhir tesfaye

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před 2 lety +9

      ትክክል ገጠመኝ ቢያዳምጥ ሒወቱን ያገኘዋል በዚህ አጋጣሚ ገጠመኝ ያማታዳምጡ እየገባቹሁ አዳምጡ

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 Před 2 lety

      በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ ማዚየ ብሊስ ስወድሽ😍

  • @KISANETGALERI
    @KISANETGALERI Před 2 lety +6

    እውነተኛ ፍቅር በሃበሻ እንደማይሰራ ኣያቻኡ
    ሓበሻ በልቡ እያረረ ከሌላ መኖር ነው ምመከርው😭😭
    ፍቅር ግን እንደዚ ልክ የለዉም ስርዓትም ሕግም የለውም ፍቅር ዝም ብሎ ማፍቀር ብቻ❤
    ስለዚ ዳኒ ውስጥህን ስማ ትዋቸው ይንጫጩ::

  • @Kenyeneway
    @Kenyeneway Před 2 lety +16

    ፀጌ ነት የሰዘነችኝ😭😭 በጌታ ይዤቹሀለው ወዶች በሴቶች ሕይወት አትቀልድ ሴት ልጀ ከወደደች መንነቶን ትጥለሌች🙏🙏🙏😭

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 Před 2 lety +1

      በጣም እኔም አሳዝናኛለች 😥😥😥

    • @ahah3040
      @ahah3040 Před 2 lety

      እረረ ፅጌ መጀመሪያም ምኑም አልነበረችም ጓደኛ እና የስራ ባልደረባ ብቻ ናቸው እሷ የ4 አመት ፍቅረኛ አላት

    • @almanal9894
      @almanal9894 Před 2 lety

      ​@@ahah3040 yet taweklesh dani eyelech eyelkesech ayedelm ende

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 Před 2 lety +77

    በዚ ቪዲዮ ምን እንደታዘብኩኝ ታውቃላቹ ደስ የሚል መተሳሰብ የሞላበትን ጎደኝነት ነው በመሀላቹ ክፉ አይግባባቹ የኔ ጫጫቴያሞች🙏❤

    • @legeyimer3636
      @legeyimer3636 Před 2 lety

      1# family 👍❤️❤️❤️❤️🥰

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 Před 2 lety

      ልክ ነሽ መጨረሻቸውን ፈጣሪ ያሳምርላቸው

  • @samigetache9668
    @samigetache9668 Před 2 lety +7

    ዳኒዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ድህነትን ለማሸነፍ እምታደርገዉ ነገር በጣም ገራሚ ነው

  • @SusuHusen
    @SusuHusen Před 3 měsíci +2

    ፅጌ በጣም እንወድሻለን

  • @ይሁንእስከሚሆን

    ፍቅር ከባድ ነው አንድ አንዴ አጠገባችንን ያለውን ትተን የሩቁን እንመኛለን ፡፡የማይከተሉንን እየተከተልን የሚከተሉንን እናጣለን ፍቅር ወረተኛ ነው የምትወድህን አጠገብህ ያለቺዋን ልጅ አትጉዳት ስሜቷን ተረዳት

  • @tsegadebebe1984
    @tsegadebebe1984 Před 2 lety +76

    ወንድሜ አንገሀ ላይ ያለው ማህተብና የምትከተለው እምነት የተነቀሰውን ነገር እንደማይደግፈው ወይም እንደማይፈቅደው ማወቅ አለብህ ፡፡ መፍራትም ካለብህ ፈታሪሂን ንቅሳቱ ያረፈበትን ሰውነት የሰጠህ ፈጣሪሂን ነው ከጉደኞቸህ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡ ተሸክመሀ የምዞረው ያንተ ሰውነት አደለም የፈጣሪ ፍጥረት ነህ ይህን አትርሳ፡፡ ባምሳሉ የፈጠረህ ነህ ፡፡ ለስተትህ ምክንያት አትፍጠር ፡ ፈጣሪ ለፈጠራት ፍጥረት ይህን ያህል ከሆንክ ላምላክህ አለምን ለፈጠረ አንተን ለፈጠረ ህጉን ብታስተውል፡፡ አባቶችህን አናግር ወደምነትህ ተጠጋ፡፡ አምላክ ይርዳህ

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 Před 2 lety +1

      በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ ስወድሽ

    • @royziade6074
      @royziade6074 Před 2 lety

      እዉነተኛ ጋደኛ ከሆናችሁ ጸበል ዉሰዱት ጸሎት ዘወትር አድርጉለት በየምነታችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@royziade6074 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před 2 lety +14

    እስኪ ተርዱት በቃ ፍቅር ነው ምን ማለት ነው እሱ ካመነበት ቆይ እናተ አትኖሩለትም አደል ፍቅር ከባድ ነው ገብቶ ያየው ሰው ነው የሚያውቀው ግን ፍራንክ እንዳትሉ ደግሞ ትክክለኛ ተቱ ነው ያስታውቃል በናታችሁ አትጩሁበት እኔ እራሱ ዳኒ በጣም ነው የማፈቅርው ግን የኔ እንደማይሆን ሳቅ ልቤን መለስኩት ጠልቀህ ፍቅር ውስትከገባህ ግን መውጣቱ መከራ ነው ተውት በናታችሁ ❤

    • @birechannel9726
      @birechannel9726 Před 2 lety

      😄😄😄😄አችሚ ተነቀሺ ዳኒ ብለሺ ሆሆ

    • @Biruk93
      @Biruk93 Před 2 lety

      besakkk anchim lmn atnkeshim wde

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 Před 2 lety

      @@birechannel9726 የኔውድ አርኔ ስቀልድ ነው የማዳምን ስራ አልቻልኩም እንኳን ፍቅር ይዞኝ ቀ...😁

    • @birechannel9726
      @birechannel9726 Před 2 lety

      አዪዞሺ እማ🙏💕

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 Před 2 lety

    ዲጂ ሊ እንደ ተሰጣት የሴትነት ክብር ሴታሴት ሆና ብትመጣ እያንዳንድሽን ትከተክትሻከች መልክ ብትሉ እውቀት ዲጄ ሊን እንደ ሰይጣን እሱን እንደ መላክ ያያቹበት ምክንያት ወንዳውንድ ባህሪ ስላላትና ነው ብዙ ነገሮችዋ እንደ ወንድ አክት ስለምታረግ ብቻ ነው አለቀ ሌላውን የእህል ውሃን ነገር ሚወስነው ፈጣሪ ነው ይመጥናታል አትመጥነውም ብሎ መደምደም ለእኛ አልተሰጠንም ወሳኙ ሁለቱና የፈጠራቸው ጌታ ነው ዲጄ ሊ ነገ ቀሚስ ለብሳ እንደ ሴትነትዋ ብትሆን ቆንጅዬ ምታምር ልጅ ናት ግን በሃይመኖት መፅሃፍትም የተወገዘ በመጨረሻው ዘመንም ይከሰታል ተብሎ በነብያት አስተምሮ የተነገረን ነገር አለ እሱም ወንድ በሴት ሴት በወንድ ትመስላለች ወንዱ እንደ ሴት ሻሽ የጆሮ ጌጥ የፊት ማስዋቢያዎችን ፀጉሩን ማስረዘም ሴትዋ ደሞ እንደ ወንድ ሱሪ መልበስ እንደ ወንድ ፁጉሯን ማሳጠር የጡንቻ የቅርፅ መመሳሰልን ብቻ ብዙ ነገሮች እንደሚከሰቱ በየእምነታችን የሃይምኖት አባቶች አስተምረውናል ይሄው እኛው ደርሰንበት እያየን ነው ስለዚህ ልጅትዋንም መስደብ ልጁንም መስደብ ሳይሆን እሱም ፍቅር ውስጥ ስላለን እንዳይጎዳ ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ነው ለምን ዲጄ ሊ ናይጄሪያዊ ቦይ ፍሬንድ እንዳላት ያወራች ይመስለኛልና ዳኒን መንከባከብና ከዚህ ሙድ እንዲወጣ በሳይኮ መደገፍ ብቻ ነው አለቀ

  • @nomoretube
    @nomoretube Před 2 lety +67

    ወዶችኮ የምትገርሙኝ ከጎናችሁ ከቅርባችሁ ያለችው ንግስት የማትታያችሁ ነው አይይ ዳኒ

  • @user-rt5zm7ud3v
    @user-rt5zm7ud3v Před 2 lety +9

    በጌታ በኢየሱስ ስም በምን አይነት መንፈስ ነዉ የተያስከዉ ዳኒ የእዉነት ወዴ ፀበል ህድ ስጀመር ድጆ የምባለሁ ሰዉዬ ላንቴ አይመጥንህም ተዉ ወንድ ልጅ ስያለቅስ ደሞ አያምርበትም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

  • @aminateadera3925
    @aminateadera3925 Před 2 lety +27

    ፀጊ ሥለወደደችህ ነው የሆክ ፋራ ነህ እበት እረ አፋሩን ብላው ወላሂ

    • @seadakonjo4624
      @seadakonjo4624 Před 2 lety

      አረ አይባልም

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 Před 2 lety +3

      እህቴ አትራገሚ ጥሩ አይዴለም አገባት አላገባት እኛ ምን አገባን ይጎዳ እራሱ ይጠቀም እራሱ

    • @aminateadera3925
      @aminateadera3925 Před 2 lety

      @@nafisaahmed8519 ነው ግን አያናድም ሡባሀን አላህ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety

      ፍቅር ፍላጎት ነው

    • @aminateadera3925
      @aminateadera3925 Před 2 lety

      @@nafisaahmed8519 ያረቢ እኔሥ ፋረሁ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Před 2 lety +2

    ተመካክረው ነው ፕራክ ነው ምክንያቱም እንደዚህ ሲሰሩ ሚዲያው ሁለ ይቀበለዋል ባቆራጭ ብዙ ብዙ ሼር ያገኛሉ እኔ እሄንን ነው የተረዳሁት አቤት የሴት ምላስ ተጫ ጫቹ እኮ

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 Před 2 lety +39

    The perfect 'Big Brother house'. You guys keep going... this gone be great show.

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 Před 2 lety +40

    የሚያዉቅ ያዉቅዋል ፍቅር እብድ ነዉ እፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥

  • @kidisttube5421
    @kidisttube5421 Před 2 lety +38

    አረ ፀበል ውሰዱት ማስተዋልን ስጠን ምን አየይነት ዘመን ነው መጋራት ምዕራብያዊያን የሚያደርጉትን ማድረግ ተገቢ አይደለም ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @senayittube857
      @senayittube857 Před 2 lety

      እውነት ✅️✅️ናው ብትስብ አናሁ ዉዴ

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Před 2 lety +1

    ዳኒ አይዞን ብሮዬ ፈቅር እውር ነው ግን ያንተ የልሆነ ሰው ነው አየፈለክ ያለህው። ትክክለኛ ግራ ጎንህን ፈልግ።

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +104

    በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር አይለያቹዉ ሮዚ የኔ እብድ በጣም ነዉ የምወድሽ ፅጌ ደሞ የሴት ወይዞሮ🤣🤣👍👍👍😍😍😍

  • @samira7639
    @samira7639 Před 2 lety +7

    ዳኒ እኔ ሰፍ ብዬ ፀጊዬን ትነቀሳለህ ብዬ በጉጉት ስጠብቅ ሌላ ሰው ተው የኔ ወንድም ፀጊዬን በጣም ነው የምንወዳት ፀጊዬ ከሌለች ቪዲዮ ለማየት እራሱ ይከብደኛል ጓደኛሞች ግን በጣም ነው ደስ የምትሉ እህት ወንድሞች ሀገራችን ሰላም ፍቅር🌹💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 2 lety +30

    በጊዜያዊ ስሜት ባንራመድ መልካም ነው ዳኒ በጣም ትገርማለህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም ለእኛ ልጆችዋ ንቅሳት ሀጥያት መሆኑ አባቶል ያስተምሩናል ምናለ ብናስተውል😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Před 2 lety +3

    ፍቅር ፈልገን የምናመጣው ነገር አይደለም ስሜቱን ብጠብቁለት ጥሩ ነው።

  • @fekertube5822
    @fekertube5822 Před 2 lety +11

    ወይኔ ፅጌ አሳዘንሽኝ የኔ ቢጤ አመድ አፋሽ ነሽ ኦፍፍፍ ዳኒ እደዚ አልጠበኩም በፈጣሪ ልብህን ይመልስህ

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Před 2 lety +5

    ዳኒ ሁሉ ነገር ባይሆን መልካም ነው እኩያህ አይደለችም ትልቅ የእድሜ ልዩነት አላችሁ ናይጄሪያዊ ባል አላት ግን በጣም አዝኜብኃለው አእምሮህ የህፃን ነው

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 2 lety

      yared mellise እረ ልጁ ጦሽ ነው በጣም ነው ያቅለሸልሻል ሲያስጠላ ቅፍፍ ነው ያለኝ👺👺

  • @user-bn8id4wi6g
    @user-bn8id4wi6g Před 2 lety +14

    አር ዳኒዬ ይደብራል 🙄 እኔም በ ፅጌ ሃሳብ እስማማለሁ 💖

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 Před 2 lety +1

    እንዴት ስራ ፈቶች ናችሁ። እኔ ነኝ ጥፋተኛ እናንተን ማየቴ። ያቺ ፅጌ የምትባለው ሀና ዬሀንስ ሾው ላይ ቀርባ ስልት ማናቸው ብዬ ነበር የገባሁት። ጥሩ ድራማ ትሰራላችሁ።

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety +9

    ዳኒ እትቀልድ ፅጌ በጣም ትወድሀለች እኔ የማስበው ፅጌን ነበር ግድ ስላልነገረችህ ነው ታፈቅርሀለች እይንህን ግልጥ ዲጄ ሊ ላንተ እይደለችም እጠገብህ ያለችውን እይንህ እላያትም ፅጌ ተበላሽ ዳኒ ደርብበትና በሌላ ንቅሳት እጥፍው መስቀል እሰራው ፁሁፍን ሰንሰለት ወይም እሾኩን ያርግልህ

    • @user-nq6vf5qh5q
      @user-nq6vf5qh5q Před 2 lety

      መስቀልሲ መነቀስ ይፈቀዳል እያልሺ ነው አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን🙏🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 2 lety +19

    😄😄መነቀስ ሲጀመር ሃጥያት ነዉ ሲቀጥል ፍቅር ሳይሆን ጂኔ ነዉ ፀበል ዉሰዱት

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 2 lety +12

    ወይ ጉድ አሁን ይሄን እንመን ሲጀመር ምኑም የእውነት የፍቅር አይመስልም አታስቁኝ 😂😂😂

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 Před 2 lety +1

    ሮዚ ምረጥ ሰው ነሺ ቅንነትሺ መልካምነትሺ ቀጥይበት ማማየ🥰🥰🥰🥰

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před 2 lety +6

    አይዞሽ ፅጉ የልብን መሰበርየሚያዉቀዉ ያዉቀዋል በጣምምም ከባድነዉ ሰዉየተፅፈለትጋነዉ የሚኖረዉ በኛ ስሜት ሳይሆን ላችያለዉየትምአይሄድም። ዳኒጋ ብትጣመሩብናይ ደስይለናል ግን ! አችአግኝቶነዉነዉ አችኮ ጠንካራ በራስመተማመንሽበራሱየምትገሪዉቃልራሱመሬትጠብአይልም ማሽአላህነዉ እዉቀትሽ ሀሳቢነትሽ SOለሱ ትበዥበታለሽ ብየነዉየማምነዉ። አይዞሽ እኛአለንልሽ የምትለቂዉን ቨደዉእናይልሻለን። አላህፍጥርቱንአይጥልም።
    በዉስጣ ቁስል ስላለባት ከዚህ በላይ አታናዳት ዳኒ ፕሊስ። አጥፍተሀል ድጀልኮ ትልቅናት እደት አሰብከዉ
    ኦር ይደብራል። ፅጌን የሰለችቆጆ እዳትበላ ።