የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 1 - EP20- Part 1 [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 02. 2020
  • የተስፋዬ ገብሬ ያልተሰሙ ታሪኮች - ክፍል 1
    - EP20- Part 1 [Arts TV World]
    #ArtsWeg #አርትስወግ

Komentáře • 423

  • @saintunamor5472
    @saintunamor5472 Před 4 lety +16

    እያለቀስኩ ነበር አይቼ የጨረስኩት😭😭😭
    ተስፋዬ ገብሬ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ነው የምወደው
    በእውነት ገራሚ ታሪክ ነው። ወንድም ማርቆስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!

  • @forever4883
    @forever4883 Před 4 lety +89

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መቼም ጠያቂ ትውልድ እንደ ማርቆስ አይነት እያሏት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እይጠፉም የልጅ አዋቂ ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 Před 4 lety +51

    በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። የማርቆስ ፅናት የሚገርም ነው።የጣሊያናዊቷ ስብዕና ግን ወደር የለውም፣ በጣም ጥሩ ሴት ነች

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 Před 4 lety +44

    ስንት አይነት ጠንካራ ሰው አለ እግዚአብሄር ድካምህን ይክፈልህ ለአገር ወዳዱ ለሟቹ ተስፋዬ ገብሬም ነብሱን በገነት ያኑርልን። አርትስ ወግ ለምታቀርቡልን ውድ ዝግጅቶች እናመሠግናለን።

  • @mullera4766
    @mullera4766 Před 4 lety +42

    በጣም፣ በጣም፣ የምታኮራ፣እደአንተ፣አይነት፣ ሰው፣ ይብዛ።👍👍👍👍

  • @mesfintadesse6398
    @mesfintadesse6398 Před 4 lety +33

    ኢትዮጵያ ልጆች አሉሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ!!!!

  • @derejedemissie3349
    @derejedemissie3349 Před 4 lety +29

    መወለድ ቋንቋ ነው ጥሩሰው ሆኖ መፈጠር ነው ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥ ፡ ፡

  • @alo2428
    @alo2428 Před 4 lety +37

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እስከ መጨርሻው አዳመጥኩት ነብሱን ይማርው አተንም እግዛብሄር ይባርክህ ።

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před 4 lety +33

    There is no enough words to thank a gentleman who did all this on behalf of the nation. It’s better than any love story books or film as a literature. It was incessantly occupying question to any Ethiopian of our generation to knew about Tesfaye Gebre . You answered it in the most romance with human irony.

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 4 lety +31

    ለሀገሩ የነበረውን እውነተኛ ፍቅር በሥራዎቹ የገለጸ ምርጥና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር።
    ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ ሥራዎቹ ምንጊዜም ሕያው ምስክር ናቸው። ፕሮግራሙን ላዘጋጀችው
    ጋዜጠኛዋና ታሪኩን በሚገባ አዘጋጅቶ ላጋራን አቶ ማርቆስ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 Před 4 lety +94

    እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ልጅ ነህ ትልቅም ሁን ጋዜጠኛዋን ደግሞ በብዙ የማደንቃት የምወዳት ድምጹዋ አጠያየቁዋ ደስ ይላል ።

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 4 lety +29

    🎵🎵🎵እናት ኢትዮጵያ ውዲቷ ሀገሬ በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብርኤ🎵🎵🎵 ዋው ትዝታ ነፍሱን ይማረው

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 4 lety +7

    የተስፋዬ ገብሬ ታሪክ ከመግረሙ በላይ ደግሞ የማርቆስ ድካም እና ፅናት በጣም ይደንቃል: ተስፋዬ ገብሬ ታሪኩ በከንቱ እንዳይቀር እግዚአብሔር ማርቆስን የተጠቀመበት ይመስላል: አርትስ ቲቪ ፕሮግራማችህ ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 Před 4 lety +48

    ትልቅ ሰው ነህ ፣እግዚአብሄር ይስጥህ ።
    በጣም የምወደው ድምፃዊ ግን ስለእሱ ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን አልነበረኝም ።ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ።ስለኢትዮጵያ ፣ስለ አዲስ አበባ እና ስለስፖርት የዘፈናቸው ዘፈኖች አይረሳኝም

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 4 lety +37

    የምርጦች ምርጥ ዘፋኝ። ቃላት የለኝም ስለሱ ለመናገር።

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 Před 4 lety +29

    Marcos, you are so brilliant you did a great job, I am impressed with the story thank you so much.

  • @adisababa8395
    @adisababa8395 Před 4 lety +33

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችን በጣም ነው የወደድኩ በእውነት እግዝሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አርቶች እናንተንም እናመስግናለን

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 Před 4 lety +13

    What real dedication to find out about this forgotten legend. I believe a book or a film should come out of this! Bless you all!

  • @musietekle
    @musietekle Před 4 lety +43

    Brother Markos, you’re an amazing human being. Thank you for this beautiful documentary.

  • @Delight-74
    @Delight-74 Před 4 lety +24

    የሚገርም ፕሮግራም ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። አዜብዬ እባክሽ ስለብዙነሽ በቀለ እና ስለ አበበ ቢቂላ ፕሮግራም ስሪ። እናመሰግናለን።

  • @ybogale
    @ybogale Před 4 lety +43

    ተስፋዬ ገብሬ የሀገር ፍቅር እንዳንገበገበው በስደት በሰው ሀገር በህይወት የተለየን ታላቅ የጥበብ ሰው ነው።
    ተስፋዬን ገብሬ የመሰለን የሀገር ባለውለታን ታሪክ አፈላልጎ ላካፈለን በሲያትል ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል።
    ክፍል ሁለትን በናፍቆት እንጠብቃለን።

    • @destadelelegn307
      @destadelelegn307 Před 4 lety

      በጣም ተደስቻለሁ የምወደውን ምርጥ ድምጻዊ ታርክ በመስማቴ ።

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 2 lety +3

    What an amazing story !! Thank you Mr Markos for shading light on our childhood favorite singer, Tesfaye.

  • @blue12395
    @blue12395 Před 4 lety +73

    OMG I was always wondering what happened to tesfaye gebre. Had childhood memories with the song" sport" and " dear Ethiopia." Thank you Markos u did a great N an amazing job.a big respect to u

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 Před 4 lety +29

    You are a treasure I'm proud of you what a wonderful young man.

  • @gejawgud4300
    @gejawgud4300 Před 4 lety +15

    Lij Markos,
    Today Tesfaye’s soul has got an answer. You’re just an angel who’s done God’s work. You found the forgotten fellow Ethiopian. Be blessed Markos and we shall remember Tesfaye and you forever!

  • @YidnekachewTessema
    @YidnekachewTessema Před 4 lety +26

    ዋው ተስፉዬንም አስታወስከን። አንተም ጀግና ነህ

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 Před 4 lety +1

      ዘፈኑ ትዝ ይለኛል ተስፋዬ ገብሬ የሚለው እናመሰግናለን አሁን በደንብ ገባኝ ሁሉም ነገር

  • @ethiochord508
    @ethiochord508 Před 4 lety +28

    በጣም ደስ ይላል እኔ እራሱ ዘፈኑን አውቀዋለሁ ግን በፍፁም ታሪኩን አላውቅም ነበር እንደገና ህያው ነው ያረከው ተባረክ

    • @gezahagngebremedhen6597
      @gezahagngebremedhen6597 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ. ይሄ ነው. ኢትዮጵያዊ ነት. አዎ እ እኔም እያዴመጥኩት. ነው. ያደግኩት።

  • @sisay7
    @sisay7 Před 4 lety +35

    His songs makes me tearfull.... Kudos for markos and Azeb ... I watched this like a movie....please put it all songs in Digital form either (Google play and Apple store) in order to download it legally.

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 Před 4 lety +10

    እእግዝእብሄር ይስጥህ የምገርም ታሪክ ነው በጣም የማደንቀውና ታሪኩን እንደስማነው ክስተት ሆኖ ያለፈ የሙዚቃ ስው ነበር thank you so much

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 Před 4 lety +13

    አዝዬ የኔ ምርጥ አንችን የምገልፅበት ቃልየለኝም ! እንዴት አስተዋይና ልበቀና ልጅነው የዛሬን አያርገውና የኢትዮጵያ ዊነት ትርጉም እንዲህ ነበር ! 💚💛❤️

    • @maledemekonen4149
      @maledemekonen4149 Před 4 lety +1

      እኔም አንተ በፃፍከው ኮመንት እስማማለሁ! ሁላቹሁም ለዚህ ዘመን ትውልድ ድንቅ ምሳሌዎች ናቹህ!!!

  • @yosephamenu2327
    @yosephamenu2327 Před 4 lety +6

    እንደኔ የተስፋዬ ገብሬ አድናቂ ያለም አይመስንኝም ነበር ግን ማርቆስ ለሚገርመው ፆናትህ ስላሰብከው ታሪክ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን:: 🙏🙏🙏

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 4 lety +4

    መርዶ የተቀመጥኩኝ ያህል ነው የተሠማኝ ዘወትር በጣም ዠማሥበው ዠነቀረና የት እንደደረሠ ሣይታወቅ ደብዛው ጠፍቶ እንዲሕ ያለ ወጣት ልጅ ታሪኩን ፈልጎ ማግኘቱ በሐገገር ልጅነት ያኮራል።
    አዲስ አበባ መወለድ ትርጉሙ ጥልቅ ነው።
    ተባረክ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 4 lety +14

    How is Wonderfully history🙏🏼!
    wen I was little girl I was hearing his music on radioተስፉዬ ገብሪ music,
    I was curiously still about him . but when I so this program i was listening 👂 proudly and tears 😭 such a good history he is a hero man !
    thank you all off you !

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ዛሬ ሰው አንይበት በተባለበት ሰአት የሞተን ሰው አስቦ መፈልግ በጣም በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ........ 💚💛❤️🙏

  • @gezahegndino418
    @gezahegndino418 Před 4 lety +6

    ወንድም በጣም የሚገርም ታላቅ ስራ ነው የሰራኸው። ልክ እንዳተው ተስፋዬ ገብሬን በፍቅር ከሚወዱት አንዱ ነኝ። ያቀረባችሁልን የቴስ የህይወት ታሪክ በጣም ነው ልቤን የነካው። ተባረክ ወንድሜ Monumental job ! Bravo

  • @yeshibocha2599
    @yeshibocha2599 Před 4 lety +5

    ማርቆስ እንኳን ተወለድክ ሁልጊዜ ስለ ተስፋዬ ማወቅ እፈልግ ነበር ዛሬ አሳረፍከኝ ጀምረህ እክትጨርስ እያነባሁ አዳመጥኩት ተባረክ

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 8 měsíci +1

    ማርቆስ የምትገርም ሰው ነህ እንዴት አይነት ስው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ እንዴህ አይነት ሰው የመጀመርያ መሰማቴ ነው ባውቅህ ደስ ይለኛል የሜገርም ታሪክነው ተባረክ እኔ ሜርላንድ ነኝ

  • @danielmichael6922
    @danielmichael6922 Před 4 lety +8

    Wow ! I do not know how to Express my feeling. Believe it or not, I also tried hard to find about him when I used to live in Italy between 1991 and 1994. Unfortunately, no one knew about him in Rome. Up until now, I play his songs in my car in Philadelphia, US. I have a lot of love and respect for him. Infact, I grew up listening his songs. Specially, Sunday morning radio programme does not begin with out Tesfaye Gebre songs. I really appreciate all your efforts to find the truth about him. I always wondered why the current generation singers never play Tesfaye's Gebre songs while they do all other old songs. Hopefully now, they would know more about him and play some of his songs.

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 Před 4 lety +3

    ውድ ወንድማችን ማርቆስ,
    ስብእናህ እጅግ ከፍ ያለ ፣ ለብዙዎቻችን አርአያ መሆን የምትችል የምናፈቅርህና የምናከብርህ ሀገርህን አፍቃሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነህ !!
    የተስፋዬ ገብሬ የኢጣልያናዊቷ ባለቤቱ የነበረችው እጅግ በጣም የሚገርም ተወዳጅ ስብእና ነው ያላት !!
    ፈጣሪ ይባርካት !!
    እግዚአብሄር ይባርክህ !!
    የተስፍዬንም እህት ፣ የልጅ ልጅ እና ጠቅላላ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርክልን !!
    ተስፋዬን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 Před 4 lety +11

    I am so grateful to see this video. I was also the admirer of Tesfaye Gebre. You did a great job in finding this great history. Thanks

  • @miztad1177
    @miztad1177 Před 4 lety +14

    ማርቆስ እግዚአብሔር ይስጥህ የሰውነት ትርጉሙን በስራህ አሳይተህናል እናመሰግናለን ተባረክ

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 Před 4 lety +5

    Marcos you wonderful young man
    Really appreciate what you ve done..you bring back old memories. Tesfaye we never forget you.long live Ethiopia

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před 4 lety +18

    Wow so awesome,He deserves more tx Markos to remind this legend.

  • @timolala100
    @timolala100 Před 4 lety +12

    የልጅነቴ ማጃቢያ ነበር ቴስ፥ ይህ ሁሉ ታሪክ ሳይነገርለት እጅግ ያሳዝናል። እግዜር ይስጥህ ወንድሜ። አዜብ እናመሰግናለን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +3

    ማርቆስ እግዚአብሔር ብድር ግን ይክፈልህ እጅግ ደክመህ ለፍትህ ስሙን ከተቀበረበት አወጣህ የህይወት ዘመንህን ሁሉ መልካም ያድርግልህ ድንቅ ግሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ዛሬ የወለደ ልጅ በሚከዳበት ዘመን አንተ ግሩም ድንቅ የሆነውን ተስፍዬ ገብሬን እንዲህ አድርገህ ታሪኩን ከተቀበረበት ማውጣትህ በእውነት የመንፈስ ልጅ ነህ። ቴስም ነፍሱን በገነት ያድርግለት ፈጣሪው ነፍሱ ትረካለች ። ኢትዮጵያ በስሙ መታሰቢያ ቢደረግለት መልካም ነው። ዘመን የማይሽረው ስራ የሰራ ሀገሩን ወዳድ ነውና።

  • @bisratmengistu5352
    @bisratmengistu5352 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ፤የሚያስያዝን ፣ደስ የሚል ፕሮግራም ከሞተበት እንዳስነሳኸው ነው የሚቆጠረው ዘፈኖቹን እያወቅናቸው እያደነቅናቸው ግን ማን እንደዘፈናቸው ሳናውቅ እንቀር ነበር በጣምምምምምምም የሚያስመሰግን ስራ ነው የሰራኸው እግዚአብሔር ድካምህን ይቁጠርልህ። ዘፋኙ ተስፋዬ ገብሬ ደሞ ምን አይነት ብቃት ነው የነበረው በጌታ?!!!ዋውውውው ነው በእውነት የሚያስቆጭም ነው ከዚ በላይ ስራዎች ቢኖሩት ምንኛ በታደልን ነበር ። አዜቢናም ሁሌም ለዛቸው ለሚያምር ስራዎችሽ እናመሰግናለን የኢትዮጵያዊነትን አክብሮት አና ስርዐትን በድምፀትሽ ውስጥ አየዋለው

  • @HAWI-SO
    @HAWI-SO Před 4 lety +2

    I almost crying! Such amazing history of Tesfaye Gebre. And Markos is great guy !! I grew up listening his songs but I didn’t know all this history. Thanks more Markos .

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 Před 4 lety +19

    ዘይገረም ሻሸመኔ ነው አቤት የኛ ትውልድ ፍቅር ነው እኔም ፈልጌው ያጣሁት ታሪክ ነው

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Před 4 lety +2

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ፥ እግዚአብሔር ይባርክህ። ተስፋዬ ሁሌም የማደንቀው ድምጻዊ ነው። በስሙ አንድ የጥበብ ፋውንዴሽን ቢቁዋቃም፣ ሃውልት ቢቆምለት ተገቢ ማስታወሻ ነው።

  • @pishsu
    @pishsu Před 4 lety +4

    The great nostalgic that takes us back to the time where our parents and community know one thing for sure : love for our motherland and neighbours regardless of people's background and personal challenges. I can't ignore to admire this young gentleman's dedication and commitment to find this amazing singer Tesfaye's life story. God bless you brother!

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጎበዝ እደዚህ አይነት ሰዉ በጣም ነው የማደንቀው.

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 Před 4 lety +2

    ተስፋዬ ገብሬ በልጅነታችን የምናውቀው ዳንስ ስንለማመድበት ትዝ ይለኛል፡ አንተ ልጅ ግን የምትፈልገውን ነገር ማድረግ በመቻልህ ተባርከሃል፡ አንተ በቃ የእውነተኛ ኢትዮጲያ ሰው ምሳሌ ነህ፡፡ አሁንም ተባረክ፡፡

  • @robertocanti3384
    @robertocanti3384 Před 4 lety +12

    አምበሳው ተስፋዬ ገብሬ Thank you በጣም ማርቆስ ትልቅ ሰዉ

  • @dagnemeshesha4186
    @dagnemeshesha4186 Před měsícem

    አንተ በቃ ጀግና ነህ ተባረክ፡ሁሌም በልቤ ውስጥ ተቀብሮ የሚኖር ሰው ታሪክን ስላጋራከን እግዛብሄር ይስጥህ

  • @kabtamubelayhun9687
    @kabtamubelayhun9687 Před 4 lety +4

    ይምግረም ታሪክ ነው በልጅነቴ ስሰማው ያደክት ዘፈን ነው ታሪኩን ለማውቅ በጣም እግዋጉዋ ነበር እኔ የሰማሁት ሀገሩን በጣም ስለምወድ ፈርጆች ወደ ሃገሩ ሊመጣ ስል በመርዝ ገደሉት ሲባል የሰማሁት ሁል ጊዜ ወስጠ ቁችት እና ን ዴት ይሰማኝ ነበር ማርቆስ ግን በጣም ትልቅ ሰው ነህ አንተ ለኔ የዘመነ ጀግና ሰው ነህ ዎው

  • @mesfinwelderufael1176
    @mesfinwelderufael1176 Před 4 lety +8

    Really amazing man! He tried to keep our history. By the way, tesfaye gebre was exceptional artist

  • @yalewlemma2828
    @yalewlemma2828 Před 4 lety +5

    Thankyou so much Mr Markose, really you are hero for me, God bless you brother.

  • @sophimoha1108
    @sophimoha1108 Před 4 lety +4

    ማርቆስ በጣም የምትከበር ጀግና ነህ ሀገሬ ጠያቂ ትውልድ አያሳጣሽ በሁሉም ዘርፍ ላገራችን ጥሩ ስራ ሰርተው ያለፉትን እናክብር እንዘክር ተስፈዬ ገብሬን በዚህ ደረጃ እንድናውቀው ስላረከን እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 5 měsíci +1

    የሰው ልጅ ነገር በጣም ይገርማል። ከተስፋዬ ህይወትና አማሟት ባሻገር የዚህ ልጅ አስተዋሽ መሆንና ከመንገዱ ወጥቶ የሱን ህይወትና አሟሟት ለማወቅ የተጓዘው መንገድ እጅግ ይገርማል።
    እድሜ፣ ጤና ከስኬትጋር ይስጥህ።

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 Před 4 lety +5

    Amazing ,this young man is unbelievable for telling this incredible story about tesfaye gerbera my brother God bless you God bless Ethiopia

  • @davidodav
    @davidodav Před 4 lety +5

    I love Tesfaye Gebre...I have been raised listening to his musics! Great job young man!

  • @wondwossentsegaw7074
    @wondwossentsegaw7074 Před 4 lety +6

    Wow Markos--what an exemplary Ethiopian you are!!!representing the best of its kind!!!awesomeness
    ልዩ ሰው ነህ ማርቆስ ለባለቤቱ እና ለጠቅላላው ቤተሰብ የአእምሮ እረፍት (closure) ለገስካቸው
    የአንተንም perseverance እጅግ አደነቅሁ
    Bless your heart brother

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 Před 4 lety +8

    ARTS WEG, thank you so much for presenting this beautiful documentary. You walked us through the memory lane. Markos, i am speechless. Your love and dedication paid off. God bless you.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +1

    ማርቆስ ቤተሰቦችህ እድለኛ ናቸው አንተን ጥሩ ልጅ መውለዳቸው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 Před 4 lety +7

    What you did makes me cry. You are outstanding person.

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ ድምፅሽ ስርአትሽ ደግሞ የምታቀርቢው ሁሉ ግሩም ስራ ነው በርች ። ማርቆስ ብርክ በል እድሜ ከጤና ይስጥህ። ትልቅ ስራ ነው የሰራከው በበረከት በረድኤት ይሙላክ ፈጣሪ። ተስፍዬ ገብሬ በጣም ድንቅ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነበር ። ነፍሱን በገነት ያኑረው።አሜን።

  • @tigi1397
    @tigi1397 Před 4 lety +6

    I hope you are his son
    You are real ethiopia and kind
    I spreatualy jelous. God bless you an your family
    I wish peace for ethiopia
    God bless ethiopia

  • @grouplimousine4900
    @grouplimousine4900 Před 4 lety +2

    የተስፋዬ ገብሬን ሙዚቃ እየሰሙ ካደጉት ኢትዮጵያኖች አንዱ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 Před 4 lety +14

    Markos you are a great person wonderful.

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 Před 4 lety +3

    ማርቆስ በጣም የተቀደስክ እና የሚደነቅ ስራ የሰራህ ወጣት ነህ እንዳንተ ስዉን ለማስታወስ በግድ ከአብራክ መወለድ አያስፈልግም እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።

  • @lili20009
    @lili20009 Před 4 lety +18

    I don't know where to start, I guess you're also God send for him and for us. Thank to you, we're the pervilage to hear everything about Tes Gebre. Thank you again.

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před 4 lety +7

    ምርጥ ነህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ ተባረክ

  • @ad5120
    @ad5120 Před 4 lety +12

    በጣም ግን እናመሰግናለን ስሜታዊ ሚያደርግ ፕሮግራም ነው እንባ የሚያመጣ ፡-ሰርጸ ፍሬስብሃት የሚባል የሙዚቃ ባለሙያ ስለ ተስፋዬ ገብሬ ቆንጆ ፕሮግራም ሰርቶ ነበረ ማርቆስን ብታገናኙት ጥሩ ይመስለኛል

  • @germagelaw8810
    @germagelaw8810 Před 4 lety +4

    You are amazing human being ,I also Grow up with this beautiful songs.I saw his picture for a first time at a new tattoo restaurant before it burn down . thank you for all this documentary and God bless you

  • @yezihalemgirma8286
    @yezihalemgirma8286 Před 4 lety +18

    You have done a fantastic and exemplary job. Well done.

  • @muktar
    @muktar Před 4 lety +5

    This young man did really a great job, you are amazing historian, God bless you

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 4 lety +3

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፣ዛሬ በብሄር ተቧድነን እርስ በርሳችን ለመተላለቅ ባለንበት ወቅት በዚያ ወርቃማ ዘመን ለሀገሩ ያዜመውን ሀገር ወዳዱን ተስፋዬ ገብሬን በመዘከርህ አድናቆት ይገበሀል።

  • @facekiya8670
    @facekiya8670 Před 7 měsíci

    በጣም ይገርማል ማርቆስ ። ተስፋዬ ባንተ በኩል ተነሳ ብዬ ነው የማስበው ብዙ ቦታ ነው ያየሁት የሰማሁት ታሪኩ አይሰለችም ። እንተ ድም በጣም ገራሚ ሰው ነክ።።አርት ቲቪ እናመሰግናለን አዚቲ ❤

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 Před 3 lety +2

    Markos ur one of an amazing human being Ethiopian ever created. I just don't know how to thank you tesfaye gebrea was my Hero as urs. Thanks for uncovering the truth ❤️

  • @sologelaye
    @sologelaye Před 3 lety +2

    Dear brother Markos, you are smart ethiopian. I am so Proud of you for this heartbreaking documentary

  • @ለዛትዩብ
    @ለዛትዩብ Před 4 lety +1

    Tesfaye Gebre was the best singer...all his songs are my favourites! Thanks for remembering this wonderful singer!

  • @memywa2756
    @memywa2756 Před 4 lety +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ በጣም የምትገርም ተመራማሪ ነህ ባጋጣሚውም እድለኛ ነህ ልፋትህ ውጤቱ እስከመጨረሻው የተሳካ ምርምር ነው ምን ያህል የአእምሮ እርካታ እንደምትገኝ መገመት አይከብድም ። እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን አስገራሚ ታሪክ ስላጋራህኽን እግዚአብሔር ይባርክህ unforgettable memory

  • @bizenpalm4596
    @bizenpalm4596 Před 8 měsíci

    Remembering my childhood sports love in Asmara fully connected to Tesfaye. Loved listening his songs on radio ethiopia. Thanks gentleman for your work.

  • @fitsumzemichael-official3941

    Thanks so much brother for your contribution and God bless you.

  • @Addisatter
    @Addisatter Před 4 lety +6

    I don't know how to thank you Markos, at last I got the answer for the questions which bothered me for very long time! Thank you so much 🙏

  • @bisratgirma3984
    @bisratgirma3984 Před 4 lety +5

    Waaaawe that was amazing I've no words "be blessed" brother💚💛❤👍

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 Před 4 lety +2

    WAW Markos realy great job, well done. A great person and Ethiopian, like tesfaye gebre needs to be remembered and celebrated .I grew up listening tesfaye gebre`s song, i like them all.His love and respect to ETHIOPIA and his mother, his father(mentioning his mother`s and father`s name in the song) I love it all.

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 Před 4 lety +9

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ያስገርማልም

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 4 lety +6

    Thank you handsome for remembering the legend Tes

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před rokem +1

    Tesfaye Gebre was a shooting star in the Ethiopian music history. I wonder that I have never listen to no media presenting this terrific muscian. This is indeed ' plain backwardness.' We don't know our grandeur past. So is there a gap between generations. Anyways, big thanks to this channel to give us chance to look into our greatness through our great singer- Tesfaye Gebre!!

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 4 lety +1

    እኔጃ እምናገርበት ቃላት አጣሁ እሄ ልጂ ከማንም በላይ አደነኩት ማርቆስ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነህ አንተ ሰው ነህ ፈልገህ ፈልገህ እሄንን ምርጥ ሰው በሄደበት የቀረውን እንዲህ ህይወት የዘራህበት ለታሪኩ እውነት ከወገቤ ጉንበስ ከአንገቴ ሰብር ብየ አመሰግንሃለው እኔም የዚህ ሰው ሙዜቃ ጥሩ ትዝታ አለኚ እና አስታወስኩት እደገና እደገና እስፓርት እሚለውን ሌሉቹንም እባክሽ እዜይ በስሚ አነስግኚልኚ እህቴ

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 Před 4 lety +1

    ውይ ተስፋዬ ገብሬ ሀገሩን እንዴት ነው የሚወደው ዘፈኑ ሁሉ ስለ ሀገር ነው ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +6

    I wish somebody explain to TESFAYE wife. this video. How much her sister in-law loved her and show big respect to all Angilen’s family. Markos you shine bright light in both of the thank you for your great love for pure hero Tes and his wonderful wife
    We must see her in Ethiopian Land what a great person is she. We love her he same us our hero Tes. We thanks her for taking care our Hero . You are bright young man you did great job
    Love for both of them
    His sister show big love and respect for Tes wife family

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 Před 4 lety +3

    Thank you so much, i like tesfaye gebre music always i sing his song.

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 Před 4 lety +4

    በጣም.ጀግና.ነክ.ወንድሜ.ዋው.ሙዚቃውን.አቀዋለው.ግን.አቶ.ተስፋዬን.አላውቃቸውም.እናመሰግናለን

  • @josywk1
    @josywk1 Před 4 lety +4

    ማርቆስ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥራን ነው የሠራኸው በርታ

  • @getpation20
    @getpation20 Před 4 lety +2

    I can’t believe that i cried when i watch this. What a legend!! you both are a true Ethiopian.

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před rokem +1

    This young deserves big thanks. I can not stop crying while listening!!! Great appreciation!!! You are one of the icons for this young generation!!! I propose even to go through writing a book about Tes! You got all the concrete and info. You got all the coherence and your flow of ideas. So what left??? Nothing so please think about it. Just a thought!! There very many Ethiopians who love remember all the time!!!a

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +1

    ሰሞኑን እራሱ እያስታወስኩት ነበር ተስፋዬ ገብሬ መጋቢት 28 በያመቱ ይምጣ በሚለው ሙዚቃው የሚቆጭ ሰው አዲስ አበባ የሚለው ሙዚቃ ሁሌም አስታውሰዋለሁ 1975 ወንድሞቼ እህቶቼ በሱ ሙዚቃ ቤተሰባችን ትዝታ አለን

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 Před 4 lety +1

    Thanks brother you are great man doing this historical event. I also share you l the same feeling when I listen Tesfaye Gebere music when I was child hood the late 1974 ethiopian calendar. Thanks again