Video není dostupné.
Omlouváme se.

የፕሬዝዳንቷ የቅርብ ወዳጅ የነበሩት ጋዜጠኛ ዛሬ… | ጋዜጠኛ ብዙ ወንድምአገኘው | ክፍል 2 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2022
  • የነ በዓሉ ግርማና የነ ስብሀት ወዳጃቸዉ ነች፤ከባባድ ሚስጢሮች በእጇ አሉ፤ ፀጋዬ ገ/መድህን እንደጦር ነው ሚፈራት አሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ትችቷ፤ጳውሎስ ኞኞንም ሳትነካካው አልቀረችም፤በርካታ ሚኒስትሮች በወታደር አስከብበዋታል፡፡ እድሜ ለሀለቃዋ ብርሃኑ ዘሪሁን ይሁን እንጂ…የኢቲቪ መለያዋ፤ ሴተኛ አዳሪዎች በየሆቴሉ በስለላ የሚርዱላት…ይህቺ ሴት ማነች?
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Komentáře • 65

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 2 lety +14

    ክብር
    ጀግንነት
    ሴትነት
    እናትነት
    የሚያምርባት
    ድንቅ ሞያተኛ🙏

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 2 lety +14

    እባክሕ ጋዜጤኛው ብዙ ጨዋታ ታቃለችና ፕሮግራሙን አራዝመው

  • @solomonmulatu8416
    @solomonmulatu8416 Před rokem +4

    ጤና ይስጥልኝ ብዙዬ በጣም በግሌ የማደንቅሽ ጋዜጤኛ ነሽ ከብዙ ዓመት በኃላ ድምፅሽን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ።የጵሮግራሙ አቅራቢዎችም ልትመሰገኑ ይገባል።

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou4811 Před 2 lety +11

    ብዙዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ከአንቺ ጋር ናት እና አይዞሽ ።

  • @amsalemarkos6611
    @amsalemarkos6611 Před rokem +4

    የሚገርም ነው በልጅነት አይምሮዬ ስለ ኢትዮጵያ የገጠር ሴቶች ኑሮ እንዳውቅ ያደረገችኝ ድንቅ ሴት ፕሮግራሙ ከማጀት እስከ አደባባይ።

  • @yalemgezeabera6860
    @yalemgezeabera6860 Před 2 lety +13

    ብዙዬ በህይወት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥሽ /ከማጀት እስክ አደባባይ/ የማይረሳ ፕሮግራም

  • @yarmebmeha3909
    @yarmebmeha3909 Před rokem +2

    ብዙዬ ከብዙ ዓመታት በኋላም ሳይሽ የምታቀርቢው ኘሮግራም (ከማጀት እስከ አደባባይ) በቅርብ ጊዜ እንዳየሁት ነው ያስታወስሽኝ:: በልጅነት ዐእምሮዬ ተቀርፆ የቀረ ኘሮግራም ቢኖር ብቸኛው ያንቺ ብቻ ነው ከነአቀራረቡና ዝርዝር ገለፃው መቼም የማልረሳውና የምወደው ኘሮግራም ነበር:: ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ ፈጣሪ:: እወድሻለው አከብርሻለው የኔ እናት::

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Před 2 lety +9

    ሙያየ ምስክር በቲቪ ስለአያሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል አንቺ በኢትዮጵያ አንድነት ትግል ውስጥ ትልቅ ተጋድሎ ያደረግሽ ድንቅ እናታችን ነሽና ሁሌም ከጎንሽ ነን

  • @seyoumgaredew4354
    @seyoumgaredew4354 Před rokem +4

    ብዙ ወንድማገኘሁ በሕይወት ኖረሽ ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አንቺ በምታቀርቢያቸው አስተማሪ ጽሑፎች አንብቦ ያልተጠቀመ አለ ብዬ አላምንም በተለይ በጠቋሚና አስተማሪ ጽሑፍሽ መንግስት ተከታትሎ ምርምር ቢያደርግ ኖሮ ሀገርንና ወገንን በጠቀመ ነበር ይህን እንዳነሳ ያስገደደኝና ሁልጊዜም የሚቆጨኝ እሷ ያቀረበችው በአንድ ጎሣ (ብሔረሰብ) ለትዳር የደረሰች ወጣትን ሊያገባ የሚፈልጋት ወንድ በቅድሚያ ልጅቱ ከተለያዩ ወንዶች ጋር እየወጣች ካየት በኋላ ነው ። ተፈላጊነቷን ካረጋገጠ በኋላ ነው ። በነዚህ ጊዜያት ውስት አታረግዝም ። ነገረ ግን እንድታገባ ሲወሰንና የባሏ ብቻ መሆኗ ሲታወቅ የምትቀምሰው ነገር ይሰጧታል ከባሏ ታረግዛለች ። ይህን ሁሉ ሕዝብ እንዲያውቅ ያረገችው ብዙ ወንድማገኘሁ ናት ታላቅ ሰው ዕድሜ ይስጥሽ
    ኑሪልን ።

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 Před 2 lety +4

    በጣም፣ ድንቅ፣ ጋዜጠኛ፣ ብዙ፣ ወንድማገኘሁ፣ አሁንም፣ መሥራት ፣ስለምትችዪ፣ እድሉ፣ ይግጠምሽ።

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před rokem +1

    የድር ጋዜጠኛ ግርማ ሞገሳቺሁ ሲያምር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ በእናተ ጋዜጠኛ 3 ቃለ መጠየቅ አድርግልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመሰግናለን ሁላችሁንም አሁንም ደስ የሚለው ጠንካራ ናት አይ ወያኔ ክፍ ጋዜጠኛ ብር ነው ያላቸው መሳሪያ አይደለም ጋዘጠኛ ቃል መጠየቅ ሳይሆን ጡረታ እንዲከበር ማስደረግ ደስ የሚላት ነገር አስተባብሮ ማድርግ ነው አዞሽ እህቴ አታልቅሺ አንቺ የሴት ጀግና ነሽ ❤

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před rokem +2

    ብዙ ወንድም አገኝ ጀግናዋ ሥራ ወዳድዋ እንኳን ለሀገር አበቃሽ ሁሌ በልቤ ነበርሽ በህይወት ስላየሁሽ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ኢቲቪ እሠራ ስለነበር ያ ለስራ ያለሽ ፍቅር ያለመታከት መልፋት መሮጥ አልረሳዉም አሁንም እንኳን ደህና ሆንሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 Před měsícem

    ብዙ ወንድማገኝ የሰፈሪ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የሰጠሽው አስተያይቶች በጣም ጥሩ፣ ታሪኮችሽ የሚያስተምሩ እና የሚያስተዛዝቡ ናቸው።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Před 4 měsíci

    ብዙዬ ፣ዕድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶን ያን ያለፈፈዉንክፊዉን ዘመን አሳልፎ ለዝህ ለከፋ ዘመን ያደረሰን አምሌክ የተመሰገነ ይሁን !ጊዜና ዘመን የሰጣቸው ክፉ ሥራቸውና ምግባራቸው ይኖራል፣
    መልካም ሥራና መልካምነት ለራሰ ነው ;አንቺ ግን ይሀው አለሽ በርች ! የግዜው ተዋንያዎች የሉም ያሉትም በመኖርና ባለ መኖር ዉስጥ ናቸው!

  • @tsehayaklilu2954
    @tsehayaklilu2954 Před rokem +2

    ብዙዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏 ሀገሬ ቲቪን እናመሰግናለን ጋዜጠኛዉ ሸሚዝህ ምቾት ነስቶሀል(ጠቦሀል) አስተካክል በተረፈ👍🙏🙏

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 Před rokem +1

    ብዙ ወንድምአገኘሁ በእኔ ዘመን የነበረ 35:55 የማያውቅሽ ትውልድ ይኖራል ብዬ አልገምትም።ይገርማል ጎበዝ የማደንቅሽ ቆፍጣና ጋዜጠኛ ነበርሽ፣ ማርጀት አይቀርም እርጅና ብቻ የተዳፈረሽ ይመስላል።
    ሕፃንነትና ጕብዝና ከንቱዎች ናቸውና ከልብህ ኀዘንን አርቅ፥
    ከሰውነትህም ክፉን ነገር አስወግድ። የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ትዝ አለኝ። ሁሉ ከንቱ ንፋስንም እንደመከተል ነውና የማያልፈውን ጌታ ኢየሱስን በቀሪው ዘመንሽ አገልግለሽው እንድታልፊ እመኝልሻለሁ። ከብዙ ዘመን በሗላ በህይወትና በጤና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ኢትዬጵያ ቴሌቪዥን ከመግባትሽ በፊት ጋዜጦች ላይ በምታወጫቸው ጽሁፎችሽ አውቅሻለሁ። ባልሳሳት Ethiopian Herald ላይም አንዳንዴ ትጽፊ የነበረ ይመስለኛል እርግጠኛ ግን አይደለሁም። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልሽ፣ ወደመንግስቱም ይምራሽ። የኘሮግራሙ አቅራቢወጣቱ ጋዜጠኛም እጅግ ጎበዝ ባለሙያ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    My favorite journalist back in the day. Very talented

  • @kulubiyoutube3333
    @kulubiyoutube3333 Před rokem

    ሙያዬ ምስክር ECADF ደስ ብሎኛል ስላወኩሽ በድምፅ ነበር የማውቅሽ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 Před rokem +1

    ቡዙዮ እንኮን በሔወት አአገኘኘሑሸ አሕንም እድሜና ጤና የጥንት የአ አባ ሐና ተማሪ ለጅ ሆኜ አደንቅሸ ነበር በጣም ፈጣን ድንቅ ነሽ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před rokem

    ብዙዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከማጀት እስከአደባባይ የማይረሳው የልጅነት ትውስታችን ነው።አባትሽ ቀኛዝማች ወንድማገኘሁ የአባቴ ጓደኛ ነበሩ ቦሌ ቴሌ እያላችሁ በእርግጥ አርሂቡ ላይ ስትጠየቂ በጣም ደስ ብሎኝ ሳይሽ ነበር ።ጋዜጠኛው አደራ ክፍል ሁለት ይኑረው የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ብዙዬ ።ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane8477 Před rokem +4

    ምርጥ ስው

  • @jdjdjjdjjd3743
    @jdjdjjdjjd3743 Před rokem

    ብዙዬ እንዲት ነሽ አሰበ ነኝ ከእስራኤል ከስንት አመት ቦሃላ አየሁሽ እስራኤል አገር አብረን ትምህርት ሚኒስቴር ሰርተን ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ልጅሽ እንዲት ነው ከእስራኤል

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 Před 6 měsíci

    ሬጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Před rokem

    This woman is our tresor.

  • @Misha-ko7xh
    @Misha-ko7xh Před 6 měsíci

    ከማጀት እስከ አደባባይ ፕሮግራም አዘጋጅ good to see you

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Před rokem

    እንዳቺ ዓይነት Professional ጋዜጤኞች ይሄው አገር መጫወቻ ጆራችን መቀለጃ እረፍት ቡዝዩ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Před rokem

    ሙያዬ ምስክር እናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። ቲቶ ልጅሽ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Před rokem +2

    የት ትሆን እያልኩኝ ኣስብሽ ነበር!! ሰላምሽ ይብዛ ኣይዞሽ!!!

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Před rokem +1

    ብዙዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል!! ክፍል 2 --- ያስፈልጋል - ጋዜጠኛው ባክህ አታቋረሰጣት!!

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před 2 lety +3

    ይገርማል

  • @chernetmetaferiya6801

    Grum Teyakiy Grum Engda

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 13 dny

    እደሜ ጤና ይሰጥሽ

  • @belayneshmengistu9127
    @belayneshmengistu9127 Před rokem +2

    አይዞሸ እህቴ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Před rokem +2

    still strong!!

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před rokem

    Very interesting interview 👍

  • @alexg5424
    @alexg5424 Před rokem

    ከማጀት እስከ አደባባይ የመግቢያ ክላሲካሉና የሚታዩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ትዝ ይለኛል

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před rokem

    ደርባባ አወራርሽ ራሱ ደሰሰሰሰ ሲል ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ❤

  • @alexg5424
    @alexg5424 Před rokem

    በዛን ወቅት ልጅ ስለነበርኩ የምወደው ሙዚቃ በመስኮትና ታላቅ ፊልም ነበር

  • @zele2127
    @zele2127 Před rokem +1

    Yasazenal.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 3 měsíci

    Was the name of your brother Amare Weldemagegn,if I am not mistaken,I have once worked in Asseb refinery.

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před rokem +2

    This is ridiculous she is very professional jornalist so she must be supported by the government nd z ppl still it is not late

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 2 lety +1

    ቤተ መፃፍት ነዉ አቃጥለዉ ያጠፉት ይቅር ይበላቸዉ

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 Před rokem

    Uffff💔😭😭

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 Před rokem

    Betam new ye masazenew ayezoshi enata jegena ye megereme tareke new 😭

  • @nest1108
    @nest1108 Před 2 lety +5

    ውሃ እንኳ አታቀርብላትም ?

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat7070 Před rokem +1

    በድጋሚ አቅርባት

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci

    አሁን የት ነው ያለችው???

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před rokem

    ታሪክ ነው! ደረጀ ሐይሌ ለዛ ባለው አጠያየቅህ እባክህን አቅርብልን፣ብዙ ያልተነገረ ይኖራልና።

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před rokem

    አሁን አቤ ጉበኛ በዚህ ሁኔታሕይወቱ እንዳለፈ አላውቅም የአልወለድም መፅሐፍ ደራሲ ይመስለኛል ።ወይኔ ስንቱ ተገፍቷል የዚህ ዘመን ጋዜጠኞች እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem

    አይ ኢትዮጽያ ሰንት መረሳት የሌለባቸዉን ረሰታለች በጣም አሰተውላ የምትናገር ጋዜጠኛ ጨዋታዋ የሚማርክ መኖርሸን እራሱ ማሳወቃቸው እግዜር ይሰጣቸዉ

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před rokem

    ወንድሜ ጋዜጠኛው ጥያቄ ስትጠይቅ አንዳንዴ ከምትናገረው ወስደህ ተጨማሪ ጥያቄ መጠየቅ ልመድ :: ለምሳሌ 52 ነን የተባረርነው ስትልህ ለምሳሌ በስም ልትጠቅሽሊን ትችያለሽ ከምታስትውሺያቸው ይባላል : ከ52 ሁለቱ ውስጥ ተረስተው ቤታቸው የተቀመጡ አንቱ የተባሉ አሉበት :: እነ አስቻለው ደምሴ እነ የሺጥላ አንተነህ እረ ብዙ ብዙ ለአንተም ትምህርት እንዲሆንህ

  • @alexg5424
    @alexg5424 Před rokem +2

    የናንተ ባቾች ተክሉ ታቦር ሳሙዔል ፈረንጅ ልዑል ሠገድ ኩምሳ ዮናስ ለማ ሰለሞን ክፍሌ ተፈራ አስማረ ደርቤ ሰለሞን ተሰማ ዜናነህ መኮንን

    • @alexg5424
      @alexg5424 Před rokem

      ብዙዬ ከዚህ በፊት ዩቲዩብ ላይ ፈልጌሽ ላገኝሽ አልቻልኩም ነበር ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና እንኳንም አየሁሽ

    • @alexg5424
      @alexg5424 Před rokem

      ወያኔ ብቻ አይደለም ጠላታችን ሙሉ ትግሬዎች ናቸው

    • @azebmekonnen9137
      @azebmekonnen9137 Před rokem

      ትክክል በተለዬ ልዑልሰገድ ኩምሳን በልጅነት እድሜዬየማውቀው የማደንቀው እንግሊዝኛው ሲያምር

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Před rokem

    ተትንሽ ልጅጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፊት ለ

    • @aboneshnigussie2806
      @aboneshnigussie2806 Před rokem

      ለፊት ጎማ ቁጠባ አጠገብ ያለው ግቢ ልጅ ነጅ፡፡ ቤትሽ ከኛ ግቢ ቀርብስለነበርሽ ትዝ ይለኛል ስምሽ፡፡ በህይወት ኖረሽ በማየቴ ደስ አለኝ፡፡
      It to ok me back to the old goiod days Wow!!!!!

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před rokem

    ጠያቂዉ ግን አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ አረ ተዘጋጅተህ ግባ

  • @alexg5424
    @alexg5424 Před rokem

    ብዙዬ በናንተ ጊዜ ከነበሩት ጋዜጠኞች ዮናስ ለማን እስካሁን አረሳሁትም እባክሽ ስለሱ ብታወሪልን

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 Před rokem +1

      Yonas lema was killed by eprp. I knew his family.