🔴 ነገር ሁሉ ገር እንዲሆን ከፈለግን || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Komentáře • 205

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před rokem +122

    ማሻአላህ አሊፊ ቲዎብ የሚመቸዉ በላይክ አሳዬኝ

    • @msrajiya306
      @msrajiya306 Před rokem +1

      🥰🥰🥰👍👍👍👌👌👌

    • @semirah5643
      @semirah5643 Před rokem +2

      አዎ ወላሂ ምርጥ ነው ጊዜ ሥለማይኖረኝ አልከታተለውም እንጂ 🎉🎉

    • @bintseid6668
      @bintseid6668 Před rokem +2

      ይመቸኛል እኔም

    • @user-le5ww2lw5x
      @user-le5ww2lw5x Před rokem

      اللهم انت ثبت عقلنا في الدين

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      እኔ😢

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w Před rokem +61

    እስኪ እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ምግብ መብላት እንቅልፍ መተኛት እስኪያቅተኝ ድረስ ጭንቅ ብሎኛል እሄም ሁኖ እሰራለው ማን ያቃል ያንዳችሁ ዱአ ተሰሚነት ያገኝ ይሆናል😢😢😢😢

    • @user-ck1zt4vi5s
      @user-ck1zt4vi5s Před rokem +1

      አላህ ያቅልልሺ እህቴ

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Před rokem

      ረበና ሁሉም ነገር ያቅልልሽ አብሽሪ

    • @rahma-hy8fq
      @rahma-hy8fq Před rokem

      አላህ ከጭከትሽ ነጃ ይበልሺ

    • @alhamdulilah3920
      @alhamdulilah3920 Před rokem

      አይዞሽ አላህ መፍትሄውን ይስጥሽ

    • @amooma4846
      @amooma4846 Před rokem

      ዚክር አብዥ አፍሽ እስኪደርቀ

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 8 měsíci +8

    ወንድሜ አላህ ሱበሃነ ወተአላ ከአዱኛም ከአኼራም ጭንቀት ያውጣህ። ኸይር ምንዳህንም ያብዛልህ። የምታስተላልፋቸው መልዕክቶች አስተማሪና ቀልብ የሚያረጥቡ ናቸው ።በርታ ቀጥል።

  • @gfhfm7895
    @gfhfm7895 Před 9 měsíci +5

    ውድ እህቶች ዱአ አድረጉልኝ አላህ ቁርአን እንዳገራልኝ ሀጃየን እንዲሰካልኝ ያረብ

  • @taibaomaya-2796
    @taibaomaya-2796 Před rokem +14

    እህቶቸ? ወድሞቼ? እህቴ ሆይ ልብሺ
    ልብሽ እሚረጋጋው ከአላህ ጋርያለሽ
    ቀረቤታ ሲያምርነውእና አላህጋር ያለሽን ቀረቤታ አሳምሪ ኢላሂ ካተ የሚርቀኝን ሁሉ ከኔአርቀልኝ

  • @rumeisatigstu5425
    @rumeisatigstu5425 Před rokem +12

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡዝታዝ ትምርትህን ሁሌም ብርታት ይሁንነናል ጀዛካላህ ኸይር አላህ ቤተሰቦቼን እኔን ያገኘሁት ብርሀን እንዲያገኙልኝ በዚህ በተከበረው በዙልሂጃ ወር በዱአቹን አትርሱን ወላሂ ከባድ ነው ሰለሱ ሳስብ ሁሌም ይጨንቀኛል

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Před rokem

      አላህ ይህዲሁም አብሽሪ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před rokem +1

      እኔም እዳቸዉ ነኝ አላህ ይምራቸዉ በዝነቱ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před rokem +1

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራላችው ውድ እህቶች

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před rokem

      @@user-bo2hb6rc8g አሚን ያርብብ

    • @Meryembetislam
      @Meryembetislam Před rokem

      @@fanouseayela7005 አሚን ያረቢ ወላሂ ለኔም ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Před rokem +9

    ጀዛኩም አላህኸይረን አተምባስተማርከው እኛምባዳመጥነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv Před 8 měsíci

    ኧልኸምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ለላቀው.አላህእና ለጠራው ሰላምለሆነው አላህ እና ለሀያሉ ጌታችን ምስጋና.ለእርሱ.ይሁን አልኸምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmetkassaw6717
    @rahmetkassaw6717 Před rokem +6

    እህት ወድሞቼ እስኪ ሀጃሽን አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před rokem +5

    🌱አንቱ አዝኛ ነቢ
    🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌱አንቱ የአደም ልጅች በላይፍጡር
    🌱እንቱ የድሆቺ እባት
    🌱ነብዩ ሱላሁ አለይህ ወሰላም
    ደሥታ ሳስት ነገሮች ሲኖር ነው
    🌷የምትሥተምርው ነገር ብኖር
    🌷የምትወደው ነገር ቢኖር
    የምትፈልገው ነገር መኖር

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f Před rokem +2

    አሏህ ሆይ በማነኝውም ጉዳይ ላይ ማጨረሻችንን አሰምርልን ከዱኒያ ውርዳት ከአኼራ ቅጣት አንተ ጣብቀን!🤲🤲

  • @zm3423
    @zm3423 Před rokem +22

    አልሀምዱሊላህ እናንተን ምርጥ ወድም ስለሰጠን ጌታ ምስጋና ይገባው♥👌👌

  • @sofu1548
    @sofu1548 Před rokem +4

    አሚንንንን የረብብብብብ እኔም በጠም ጨንቆኝ ዱአ አሪጉልኝ

  • @fhudfhu
    @fhudfhu Před rokem +3

    አሚንንንን ያረብ ወንድሜ ጀዛከላላህ ኸይረን ❤❤❤

  • @hetriyajemal5587
    @hetriyajemal5587 Před rokem +3

    አላህ ያሀፍዝኽ ወድሜ ጀዛኸላ ኸይረን😢😢😢

  • @user-is2px2lo3x
    @user-is2px2lo3x Před rokem +1

    አሚንንንን ያረብ❤❤

  • @user-pw6xj4lb1f
    @user-pw6xj4lb1f Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ያአላህ አተቀጥተኛዉን ምንገድ አተባዘንታህ ያረቢ ያኢላሂ አተይቅርባይነህ

  • @hayatmuhe1505
    @hayatmuhe1505 Před rokem +6

    ጀዝከላህ ሙስሊሙ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 Před rokem +4

    ኢላፍ የኛ ቀልብ አርስ አላህ ያህፍዝህ❤

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q Před 9 měsíci +1

    አሚን ያረብ

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Před 5 měsíci

    ባተ አደበት የኔን የውስጤን ዱአ ነው ያረከው
    አዱኒያ ላይ በራህመቱ አያኖን ጌታየ ጀነትም ቀራህመቱ ያስገባን

  • @SUSU-ye7bi
    @SUSU-ye7bi Před rokem

    አሰላምአለይኩም ጄሚአን ኢላፍ ሁሌም የሚናፍቀኝ ትምረት ልክ5 ወሬ ሰማሁህ ያአሏህ ጄዛከአሏህ

  • @umieyad6526
    @umieyad6526 Před rokem +3

    ሹክረን አባ ኢያድ አላህን እንዳመሰግን ስለጋበዝከኝ የሁል ጊዜም ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜንት አልፅፍም

  • @seadaseada9213
    @seadaseada9213 Před 22 dny

    አሚንንያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @fhfht9190
    @fhfht9190 Před 4 měsíci

    ኡስታዙና አላህ ኽይርጀዛህን ይክፈልህ

  • @behryaadem1478
    @behryaadem1478 Před rokem

    ማአሻአላ አላህ ይጫምርልክ ወንድማችን

  • @jzkduehe193
    @jzkduehe193 Před rokem

    አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @user-fs9qi1ue3r
    @user-fs9qi1ue3r Před rokem

    አሚንን የአለህ

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Před rokem +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ስለላሁ አለይ ወሰላም

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 Před 11 měsíci

    አሚንንን ያረብ❤❤❤

  • @Husanawil
    @Husanawil Před měsícem

    ማነው እሰኪ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @kemsie
    @kemsie Před rokem +1

    ጀዛከላህከይር

  • @emranemu8-wv4qy
    @emranemu8-wv4qy Před rokem +2

    ማሻአላህ አላህ ይርዳክ

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 Před rokem +1

    ጀዛከላህ ኸረን ኡስታዝና

  • @user-kg9xc5fr9p
    @user-kg9xc5fr9p Před rokem +1

    አሚን የረብ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před rokem

    አሚን አሚን ያራብ ልባችን ዎደንቴ እድን ቃርብ
    ሚራን ያራብ

  • @user-ye9mb9nm9r
    @user-ye9mb9nm9r Před 9 měsíci

    ሸኩረን ኡስታዝ ❤❤

  • @hyatt127
    @hyatt127 Před rokem +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-fd9wy9yv5j
    @user-fd9wy9yv5j Před 3 měsíci

    አሚንንንንንንንንንንንን

  • @fatuyadxb6665
    @fatuyadxb6665 Před rokem

    ትክክል ነው 🙏🤲🥺☝️

  • @hdd7815
    @hdd7815 Před rokem

    ጀዛክሏሁ ከይር ኢላፊያቺን

  • @madnaali-nk9hi
    @madnaali-nk9hi Před rokem +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
    ሁለየ ሲከፋኚ የልብ መረጋጋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን

  • @FatimaA-zi1mq
    @FatimaA-zi1mq Před rokem +1

    ማሻአላህ ኢላፋ ምንብሌ አንደምልህቃላቶች ያጥሩኛልጀዛሁከአላህ

  • @abduindris-mf8uo
    @abduindris-mf8uo Před 6 měsíci

    ከዩቲብ ለኔ አንደኛየ ነው ኑርልኝ ወንድሜ

  • @kamarmohammad5223
    @kamarmohammad5223 Před rokem

    አላህ የጨምሬልህ ለያም አላህ የሳወቀን

  • @mdmohammed2584
    @mdmohammed2584 Před rokem +1

    ያረብብብብ

  • @user-ir4ew6vc5w
    @user-ir4ew6vc5w Před rokem

    አሚንንንንንንንንን

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u Před rokem +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @madinamadina3025
    @madinamadina3025 Před rokem

    አሚንንንንንያረብ

  • @abdulbari717
    @abdulbari717 Před rokem +3

    مشاءالله تبارك الله سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولاقوة الابالله العلي العظيم 🌺🌺🌹🌹🌹🤲🤲🤲👏جزاك الله خير

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 Před rokem

    ጀዛኬላሁ ኸይር እስታዛችን ያረብ ልባችንን ያላህን ቃል ለመፈጸም ክፍት ያረግልን

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Před rokem +2

    አሰላምዋለይኩ አለን ውታዛችን ሸኩረን ጀዛኩሚላኸይረን አላህ ይጠብቅህ እም ሰምተን ምንጠቀም ያደረግን

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Před rokem +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @semirah5643
    @semirah5643 Před rokem +1

    አህሌን ወንድም ጀዛክላህ ኸይራ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před rokem

      እሠይ የኔ ዉዶች የመዳም ቅመሞችኮ አደኛ ነን በሉ የርፊት እጀራ ይስጣችሁ❤

  • @user-bo2hb6rc8g
    @user-bo2hb6rc8g Před rokem +1

    አሚንንንንን🌷🌷🌷🌷

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před rokem +1

    ኢላፍ የኛ ምርጫ

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Před rokem

    ጄዘከለህከይረንን

  • @neimadarudin7657
    @neimadarudin7657 Před rokem +1

    አላሁመ አሚን ያረበላለሚን

  • @user-sz4nx6eg1o
    @user-sz4nx6eg1o Před 9 měsíci

    አልሀምዱሊላህ እዳተ አይነት ወድም ስላገኘን

  • @rufu3986
    @rufu3986 Před rokem

    ያረብትክክልጀዛህአላህ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

  • @Tbqeaye
    @Tbqeaye Před rokem

    🌺 ጀዛከላኽይርን

  • @Zebaksa
    @Zebaksa Před rokem +1

    አሚንንን ያረብ😢😢❤❤❤

  • @zahramohammed4255
    @zahramohammed4255 Před rokem

    አመሰግናለሁ ጀዛህን አሏህ ይስጥህ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Před 11 měsíci

    ሱብሀንአላህ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Před 11 měsíci

    አሚን

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላአላኩሉሀል🙏🙏🙏

  • @user-iv5pr5ol5m
    @user-iv5pr5ol5m Před rokem +1

    ዎአለይኩምሰለምዎረመቱለህዎበረከቱ

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y Před rokem

    ጀዛኩም አላህ

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Před 9 měsíci

    ጀዛከላህኸይር

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +1

    ጀዛከላህይር

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Před 11 měsíci

    ጀዛክአላህኸይር

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 Před 8 měsíci

    አልሀምዱሊላህ ኩሉሸይ

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam Před rokem +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ ዓለይሂ ወአላ ዐሊሂ ወአስሃቢሂ ወሰሊም ተስሊመን ከሲይራ አላሁምመ ያረበል ዓለሚን አሚን ያራሂም ያርህማን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይጠብቅልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያረብ ጀዛህን አላህ በእዝነቱ ይከፍልልህ መልካም ስራልን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ይውደድልህ የኔ ወንድም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ አኸራችንንም ያሳምርልን ከመልካም ሰሪዎቹ ያድርገን እኛንም ባረክላሁ ፊክ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před rokem +1

      አላሁመ አሚንንንንንንንን ያረብ

  • @user-fe7vd6lk6u
    @user-fe7vd6lk6u Před 9 měsíci

    masha allah ustaz allah ychemrlhe

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Před rokem

    አሚን አሚን. ጀዘከአላህ ኸይርን 👍👍👍🌷🌷

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 Před 8 měsíci

    ያረብ ያላንተ ማንም የለኝም

  • @hayatendris6296
    @hayatendris6296 Před 8 měsíci

    Amen yareb

  • @user-xr8ge1if1i
    @user-xr8ge1if1i Před 9 měsíci

    ያረብ

  • @zytukder2435
    @zytukder2435 Před rokem

    مشا ءالله تبرك الله شبحن الله الحمدالله تمع الحمدالله شكر لكم

  • @user-jg7un9qc1o
    @user-jg7un9qc1o Před rokem

    Alhamdulilah allah besemanew yemntekem yaregen ammeen

  • @nefisaaminu1697
    @nefisaaminu1697 Před rokem

    ጄዛኬላህ ኡስታዝ

  • @semiranazfjimma9127
    @semiranazfjimma9127 Před 6 měsíci

    ماشاءالله ماشاءالله

  • @user-bh1gj3ke9g
    @user-bh1gj3ke9g Před rokem

    አላህ ኸይር ጀዛህይ ይስጣህ አሊፊ ቲዎብ ለእኔ የጨንቀቴ ምስርሺ ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @toybiayassin5655
    @toybiayassin5655 Před rokem

    አሚንያረብቀልባችንመልሥልን☝👍👍👍

  • @user-tb6pg1se8y
    @user-tb6pg1se8y Před rokem

    Masha Alahen ewedachu halwe❤❤❤❤❤❤Alah ywededeh blugn bduachu

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k Před rokem +1

    جزاك الله خير يا استاذ

  • @user-fr4zf6lw1y
    @user-fr4zf6lw1y Před 9 měsíci

    😢😢ጀዛካ አልህ

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v Před rokem +4

    አሠላሙአለይኩም ሌላው ጡሩ ሆኖ እያለ የለጠፋችኋት ሴት ፀጉሯ ን ወደላይ የቆመ መሆኖ የተጠላ ነው

    • @mehbooba1720
      @mehbooba1720 Před rokem +2

      ሳህ ሲጀመር ፎቶ መለጠፉ ቢቀር ኸይር ነበር

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před rokem +1

    صلوعلى رسول الله صلى الله عليه وسلم 🌹
    أللهم صل على محمد وعلى آل محمد🌹 كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 🌹
    أللهم با رك على محمد وعلى آل محمد🌹 كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد🌹

  • @MeriemAbdelhayEumuHikma-bz7mu

    الهي اني توكلتو عليك وإني احبك عليك، عليك عليك فعليك ياإله فانتم احببني كما احابك يارب،،،

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 Před 7 měsíci

    Mash Allah 👍👍

  • @user-ir4ew6vc5w
    @user-ir4ew6vc5w Před rokem

    سبحان الله يارب يارب امين اللهم امين

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Před rokem

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @user-dg6qx9tg9x
    @user-dg6qx9tg9x Před 11 měsíci

    መሻአላህ😢

  • @aliabdu-qn6kr
    @aliabdu-qn6kr Před 10 měsíci

    ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ደረቀ

  • @munakemal9346
    @munakemal9346 Před 10 měsíci

    Masha Alah

  • @user-dh8yt9xq4w
    @user-dh8yt9xq4w Před rokem

    ጀዛክላኸይርአላህንበተውእእምምወደም

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před rokem +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا بارك الله فيك
    😘👌👍👍 لايك شر بارك الله فيكم

  • @user-hb9cb5hk2b
    @user-hb9cb5hk2b Před rokem +2

    🤲🤲🕋🤲🤲🌹❤️