በአርሰናል በየሳምንቱ የሚያሳየውን የላቀ ብቃት በብሄራዊ ቡድኑ እየደገመ ያለው ኮከብ - አዲሱ የፈረንሳይ የተከላካይ መስመር አለቃ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 20

  • @MuleAbreha-vi7hm
    @MuleAbreha-vi7hm Před 18 dny +15

    አሌክሶ የኘሮግራምህ የዘወትር ታዳሚ ነኝ የፅሁፍ ተሳትፎ አልፎ አልፎ አፅፋለሁ ለስራህ ጥራት ቃላት የለኝም ስለ ሳሊባ ስጠብቅ ነበር አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @mulukenM-uq1ez
    @mulukenM-uq1ez Před 18 dny +14

    ዋው ስለ ሳልባ ፖሮግራም እስከምትሰራ በምኞት ስጠብቅ ነበረ Thank You በእውነት አልዬ ❤❤❤

  • @Moral-please
    @Moral-please Před 17 dny +4

    ክለባችን አርስናል ውስጥ ካሉ ኮኮቦች በጥቂቱ አብልጬ ስለምወደው ሳሊባ ካንተ ማራኪ ድምፅ ጋር ሲሰማ ዋው ። አመሰግናለሁ ኑሩልኝ ወንድማችን አሌክስ እንዲሁም አስተናባሪያችን ምሳ ። ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ሰፊ ይዘት ያለው ወጥ ፕሮግራም እንደምትጀምሩ ተስፋ አለኝ ። ከለራችሁ ከሌሎች የሀገሬ ጣቢያዎች ይለያል ።

  • @IsraelDemissie-zh4el
    @IsraelDemissie-zh4el Před 18 dny +5

    you are best Football presenter

  • @user-nu7ui1bp2y
    @user-nu7ui1bp2y Před 18 dny +6

    የአንተ ፕሮግራም ማዳመጥ ጥሩ ምሳ ከመብላት ይሻላል።

  • @Natnaeltukuegebreyesus0505

    Respect as

  • @mohammedmersha4580
    @mohammedmersha4580 Před 14 dny

    U r my number 1 best sport journalist

  • @samuelargaw-kk7jt
    @samuelargaw-kk7jt Před 15 dny

    alexo i respect you and i proud of you when i remember you are ethiopian ❤❤❤
    Keep it please

  • @abnetbelete4921
    @abnetbelete4921 Před 18 dny +4

    Respect as Always🙏🙏🙏

  • @abdihakimmohammed3389
    @abdihakimmohammed3389 Před 18 dny +8

    Alex is really the best football presenter, analyser and entertainer I have seen. Keep it on Alex

  • @user-ot2ve8ug6b
    @user-ot2ve8ug6b Před 16 dny

    ስለስራው ክብር ያለው ጋዜጠኛ አሊዞ🙏❤

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe Před 15 dny

    ሳሊባ ⚪🔴🔥

  • @Mohammed-dl5od
    @Mohammed-dl5od Před 18 dny +4

    ማድሪድን አይንህን ከኮከባችን ላይ አንሳልን £400ሚ ብታቀርቡ እንኳን አንሸጥም

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 17 dny +1

    የዛሬ የሮናልዶ ትልቁ ፈተና ዊልያም ሳሊቫ ነው፡፡ ይህንን ድንቅ ተከላካይ “እግሩን ቄጤማ ያድርገው” እንዳልል በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው የፈረንሳይም የአርሰናልም ደጋፊዎች አሉ፡፡
    “እንጃልኝ ዛሬ“ አለ ዘፋኙ እንጃልኝ ዛሬ!!

  • @sakabari
    @sakabari Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 Před 18 dny

    Du du du Saliba ❤
    Rolls -Royce we are lucky to have him
    Thank you Aliz

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 17 dny

    Yes yes 🙌👏😍 saliba

  • @user-wy5dp5li9l
    @user-wy5dp5li9l Před 17 dny +1

    Opamekano የተለየ ተከላካይ ነው

  • @NEBA_CR-7Fans
    @NEBA_CR-7Fans Před 17 dny +1

    ይለያል ሳሊባ

  • @michaeldaniel8676
    @michaeldaniel8676 Před 17 dny +1

    Ende endet be primerleague bicha tialaleh alex be አለም ላይም እሱን የሚያክል ተከላካይ የለም