Alemneh Jemberu - Ye Kibat Mengedoch (የቅባት መንገዶች) | Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Addis ababa mekal mkc vcd 1999 ec wengelawi alemneh jemberu

Komentáře • 25

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    መፅሐፍ ቅዱሳዊ ዝማሬና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ስብከት የእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር አምላካችን በቃሉ ይናገራል። ዝማሬና ስብከት መፅሐፍ ውዱሳዊ ሆኖ እግዚአብሔር ይከብርበታል ደግሞም እግዚአብሔር ይመለካል። እግዚአብሔርም በቃሉ ይናገራል። የሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል ነው። በማስተዋል ዝማሬን ለመቀበል ብዙ መፀለይ አለብን። ቃሉንም አንብበን ድምፁንም ሰምተን መታዘዝ አለብን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን🙏
    አሜን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 8 měsíci +5

    ኦውውው ወድም አለምነህ ጀበሩ አተስ ሳትበካከል ከዚህ አስመሳይ ትውልድ ጌታ በግዜው ሰበሰበህ ይብላኝልን ለእኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 měsíci +2

      ይሄንን፡ ስንት ጊዜ እኔ ራሴ እንደምል ግን ጌታ፣ እርግጠኛ ነኝ ድብቅ ሎሌዎች አሉት

  • @yonashaileslase3498
    @yonashaileslase3498 Před 5 dny

    Wonderful grace

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን የማይገኝ የእግዚአብሔር ሰው እውነትን በመድረክ ሳይሸቅጥ እሚናገር

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před rokem +3

    በጣም ለዋጭ የሆነ አስማሪ ነበረ ጌታ አሳረፈው ከዚህ ኮተተ አለም

  • @bernabasbabab
    @bernabasbabab Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ስራውም ትክክል

  • @tibebubekele7054
    @tibebubekele7054 Před rokem +1

    ለእዉነትና በእዉነት የቆሙና የሚኖሩ ትውልድ ይብዙልን::

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy Před 11 měsíci +3

    ምነዉ የአግዚያብሔር ቅባት ያለበት በተገኘ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 11 měsíci +2

    እየሡሥእየሡሥ ኦጌታ ምረትኸ

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 Před rokem +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Před 11 měsíci +2

    በቀል ከእኔ ጠፍቷል

  • @dawitdesta9523
    @dawitdesta9523 Před 5 měsíci +1

    it is nice

  • @equalityandjusticeforall3190

    Is this comedy?

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  Před 5 měsíci +1

      No this is not comedy

    • @bernabasbabab
      @bernabasbabab Před 5 měsíci +1

      ምን ማለት ነው አዳምጥ

    • @tesfayetafesse9064
      @tesfayetafesse9064 Před 5 měsíci +1

      Do you know Jesus? Repent. Don't joke on Holyspirt.

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel  Před 5 měsíci +1

      ኢየሱስ ያድናል

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 měsíci +1

      If you only understood the name your parents gave you, you would never ever dare compare this to comedy. But we have a generation that have never heard of the true glory of God let alone see it with their own eyes. Repent friend, repent. Ask the parents that gave you the name Ebenezer what this message is all about. Let the Lord shine His light for you