የፖፕ ሽኖዳ 3ኛ ስብከት በአማርኛ ቋንቋ "ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው? Sermon pop shinoda 3 in Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2020
  • ይህ ትምህርት የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት በደንብ ያልገባቸውን ያግዛል ተብሎ በእግዚአብሔር ፍቅር ቤት የተተረጎመ ነው።

Komentáře • 24

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የብፅዕ አቡነ ሽኖዳ ረዴት ይደርብን ውድ አባታችን

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው እውነተኛ የሀይማኖት አባት ናቸዉ በረከታቸው ይደረብን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚማርክ ትምህርት❤ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +3

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @bediluhunegnaw1333
    @bediluhunegnaw1333 Před 13 dny

    kale hiwot yassemallen.

  • @israel9958
    @israel9958 Před rokem +1

    እውነተኛ ንፁህ ወንጌል፤ ለዓለም ሁሉ የምስራች የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሔር ልጅ እራሱ እግዚአብሔር ነው። ጌተሆይ ቶሎ ና። እንዲህ ዓይነት አባት የሚመጣውን ተስፋችንን የሚያስናፍቅ ለዓለሙ ሁሉ ያስፈልገናል። የህይወትን ቃል ያፈሰሱልን አባታችን ነፍሶን በገነት ያሳርፍልን፤ ለአቅራቢውም ፀጋውን ያድልልን፤ ነገር ግን ለወላዲቲ ድንግል ለመስቀሉ ክቡር አላሉም፤ አይባልምም ተብሏል።

  • @mu5gyu266
    @mu5gyu266 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @girmawtadese4003
    @girmawtadese4003 Před 4 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዮሴፍ፡፡እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን፡፡በርታ ወንድሜ፡፡

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke Před 9 měsíci

    ሰዎች እኔን ማን ይሉኛል ? አንተ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ !!!. ድንቅ ትምህርት:: ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s Před 2 lety +1

    አሜንቃለህወይትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን።አምላኬሆይ።እዳተአነትአባትየትገኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pe8gc4js4t
    @user-pe8gc4js4t Před 8 měsíci

    ቃለ ሂዎት ያስማልን! ሌሎችንም ብተረጉም ብዙ ያስተምራሉ

  • @tsegawyibe
    @tsegawyibe Před rokem

    ዐሜን

  • @addismeshu8679
    @addismeshu8679 Před rokem +2

    Egzar yebarkachuh

  • @habtom723
    @habtom723 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @user-hz8yu8mv3w
    @user-hz8yu8mv3w Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን ! ቀጥልበት !!!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @ashenafiasfawe5721
    @ashenafiasfawe5721 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @buzayehukebede4672
    @buzayehukebede4672 Před rokem +1

    THANK YOU EGZIYABHER YISTILIN

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 Před 3 lety +2

    Egzianher yistelene.

  • @abulolakew2852
    @abulolakew2852 Před 3 lety +2

    We love you Pope. May God bless you.

  • @yewubenshYoutube
    @yewubenshYoutube Před 2 lety +1

    ሰላም ለኢትዩጲያ

  • @hailameskal9420
    @hailameskal9420 Před 3 lety

    O Blessed Abuna Shinoda Iii pray for me.

  • @almazasmare7821
    @almazasmare7821 Před 4 lety

    ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን