አነጋጋሪው የአርቲስት ማርታ ጎይቶም ሰርጀሪ ጉዳይ እና ሉላ ቺብስ ቤት - በስንቱ | EBSTV | YD TOM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አነጋጋሪው የአርቲስት ማርታ ጎይቶም ሰርጀሪ ጉዳይ እና ሉላ ቺብስ ቤት - በስንቱ | EBSTV | YD TOM
    #ydtom #ebstv #ethiopianmovie

Komentáře • 52

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Před 4 měsíci

    በጣም አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን!! የቻይናው አንባሻ ላይ የሰጠከዉን አስተያየት በጣም ወድጄዋለሁ በርታልን

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ነበር ብሮ በርታልን ❤🎉🎉❤

  • @user-vv1ip5sh5g
    @user-vv1ip5sh5g Před 4 měsíci +4

    ትንሹ ልጅን ግን ቀርቦ መጠየቅ ጥሩ ነው በእርግጠኝነት ፍቅር ይዞት አይደለም አንድ የከፋው ነገር አለ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před 4 měsíci +1

    Selam selam great 👍 lovely brother wellcome always 👍

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 Před 4 měsíci +1

    በተለያዩ ዩቲዩበሮች በተደጋጋማ የተዘዋወረ ቪዲዮ ባትጠቀም ፕሮግራምህ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር።

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 4 měsíci +5

    YD Tom 👍👍👍 ትክክል ብለካል ቻይናውን የሚሳደበው ባለጌ እዚ አውሮፖ ከ ኢትዮጵያዊ ይልቅ China እንዴት እንደሚከበሮ ቢያውቅ አፍን አይከፍትም ነበር ።
    ሀበሻ ከ ድህነቶ ብልግናው ይብሳል 😡

  • @biniyamnigussie4031
    @biniyamnigussie4031 Před 4 měsíci

    wawwww new YD

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 Před 4 měsíci

    መጣው ደሞ like 👍 ላደርግ

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před 4 měsíci

    The way she makes Buna 😂🤣🤣🤣( coffee)🤣

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 měsíci

    👍👍👍👍❤ሠላም 😂😂😂

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 Před 4 měsíci +5

    ይሂ ልጅ እናቱ ማታበት ይሆናል ዝም ብላቹሁ ፐዘቲቪ አታሰብ የሚያለቅሰበት ችግር ይኖራል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 4 měsíci

      አንቺስ ምናለ ፖዘቲቭ ብታስቢ ከእናት ጋር ማያያዝ ይከብዳል😢😢

    • @bethlehem91
      @bethlehem91 Před 4 měsíci

      😂😂😂​@@peacelove4778

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 4 měsíci

      Min lemalet feligesh new negative 😂😂

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Před 4 měsíci

    አባሻ እኮ የማጣት ምልክት አይደለም ጣፍጦትም ይሆናል በጣም የምወደው ምግብ ነው

  • @አብርሀም-ጐ9ደ
    @አብርሀም-ጐ9ደ Před 4 měsíci

    yd Tom ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 měsíci

    ጌታን አንድ እናትም 15አመት ልጅዋ አምሥት አመት የምትነግድ አለች ካሠር አለባት እያለች ፈልግና አግኘው ጉድ ነው አገራችን 💔💔💔

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 4 měsíci

    Will came ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistademe3354
    @tigistademe3354 Před 4 měsíci

    አሁን ጠያቂ ነዉ ተጠያቂ ሰዉ ጋብዞ እሱ አዉርቶ ይጨርሰዋል። ሰይፉ

  • @Habesha_skin
    @Habesha_skin Před 4 měsíci +3

    ገርጂ መብራት ሀይል 🥺🥰

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před 4 měsíci

    Yd bro Selamnw

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 Před 4 měsíci +1

    😅😅😅😅😅ሙያሽ ሙያሽ ይነገርልሽ😅😅😅😅😅😅

  • @addissora4128
    @addissora4128 Před 4 měsíci +1

    Man, I’m follow you. I watch every day whatever you posted CZcams video but today I’m mad for you 🥹because 46 years old lady you tell her come down. Tell me why??? you have to proud her confidence. She got four kids OK so please don’t say that OK, what the heck🙄 man I’m proud for her you know I’m happy to see her but Ethiopian pupil you guys have problem I don’t know why just appreciate it. That’s it. Don’t say that come down.🇺🇸👈🏾🥹🥹 thank you

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 4 měsíci

    👍👍👍👍👍😂😂😂😂ጉድ ወደው አይሥቁ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Před 4 měsíci +1

    Absolutely true we're only complain he eat anbasha not shame on you 😮😮😮

  • @hiwotbyani2339
    @hiwotbyani2339 Před 4 měsíci

    አትሳቁ በፈጠራቹ እሔዘፈን የሚዘፍኑ ልጆች ከናታቸው ጋር የማይኖሩ ናቸው እኔ በሰደት ነው የምኖረው 1 በዚእድሜ የሚሖን ወንድልጅ አለኝ ያደገው በአያቱ እጅነው ግን ባዋራውትና መልክት በተወለኝ ቁጥር እያለቀሰ የሚዘፍንልኝ እሔንን ዘፈነው ሰለዚሕ እሔልጅም የሖነ የሚሰማው የሚሰማው አለ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 4 měsíci

    አዎ ይሰቀል መስቀል ነው እንዲህ አይነቱን

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před 4 měsíci

    🔴🔴🔴 ሸገን ሚዲያ መሲ በህዝብ ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ ለሚበሉ ጠበቃ አናግራለች አቅርቦት እና ህዝብ ይማርበት 10 አመት ያሳስራል አለ🔴🔴🔴

  • @EthioCulture2
    @EthioCulture2 Před 4 měsíci

    sitsik betam tamraleh sisik anten yemimesil wendm alegn hulem saklin

  • @user-zo2dx5nt9h
    @user-zo2dx5nt9h Před 4 měsíci

    yemecheh

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před 4 měsíci +1

    የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ 😂 ቀጋ እሿኳ ከባድነው 😅

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 4 měsíci

    Comme elle s'appelle c'est femme ❓️🤔 elle est prof de anglais ⁉️ peut-être je me trompe ? Pas que je la adore . Merci 😄👍

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 4 měsíci

    37 ማለትሽ ነው ሀናን ታሪቅ አንቺና ሒሳብ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 4 měsíci

    Atemogn sewen setetereb wedemah tekeraleh ambasha mebelat chegeru mendenew

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 4 měsíci

    አንተ ሚስት ምታገኝ አይመስለኝም በጣም ወግ አጥባቂ እና የሴቶችን ነፃነት ምትቆጣጠር ትመስላለህ እስከዛሬ እንደታዘብኩት።

  • @user-cm9jo9fh5i
    @user-cm9jo9fh5i Před 4 měsíci

    esu ageru shrerit new yemiblaw absha eko ye serg megbu new wudme

  • @EuealGetaneh
    @EuealGetaneh Před 4 měsíci

    Ye video merchak asetekakelew

  • @speedflix734
    @speedflix734 Před 3 měsíci

    አስቂኝ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 4 měsíci

    እረ እማማማ ዝናሽ ቦርጩ ክምሩ ክክክ

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile Před 4 měsíci

    YD tekikel neh sel Chinaw yetnagerekew menem mechmer alflegem

  • @NardosAraya-rv8jh
    @NardosAraya-rv8jh Před 4 měsíci

    🤣🤣በድሮ ሂወቱ ተጎድቶ መሆን ኣለበት🤣ኣድጎ ፍቅር ይዞት ኣሰብኩት😢😢

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 4 měsíci

    ቁንጯም ፈልፈላ

  • @zemusalhu3114
    @zemusalhu3114 Před 4 měsíci

    eski ant atawura endet enketatel tadya

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny Před 4 měsíci

    ችጋራም እማ አንተ ነህ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 4 měsíci

    መን አባህ ያስቅሀል እናትህ አይሆኑም አንተ ባንተቤት የሰለጠንክ መስሎህ ባሎነ ግም ካንተ እሳችው አስር እጅ ይበልጡሀል በአስተሳሰብ ቆሻሻ

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny Před 4 měsíci

    አንተ ከሱ የተሻልክ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 4 měsíci

    ምንድነው የምትቀባጥሪው ፍቅረኛሞች ነበሩ እና እስከዛሬ ሰውነቱዋን አላየም ? Obviously 🙄 የ ራስሽ ታሪክ መሆን አለበት። ሊጋቡ ሲሉ ውሸታም ነሽ በፍቅር መቼም ኣብረው ከቆዩ ሁዋላ ነውየሚጋቡት what ever you are talking about It doesn’t make sense at all be quiet 🤐 pls lady totally 💯 seem like that you’re story!

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před 4 měsíci

    🔴🔴🔴 ሸገን ሚዲያ መሲ በህዝብ ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ ለሚበሉ ጠበቃ አናግራለች አቅርቦት እና ህዝብ ይማርበት 10 አመት ያሳስራል አለ🔴🔴🔴