ሙሽረት ቤተዝመድ ባለበት ሞያዋ ተፈተነች_🤣 የወሎ ሰርግ ላይ መቅረት የሌለበት ባህል_ የሚገርም ቆይታ አድርገናል🥰 | JEMAL TUBE |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወሎ#ጭፈራ #የገጠር_ሰርግ #ራያ #comedianeshetu ‪@habrumedia_3863‬ጭፈራ #ሰርግ #award

Komentáře • 35

  • @mehubabentbaba7461
    @mehubabentbaba7461 Před rokem +6

    የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከኅንሽ ሳልሆን ስቀር ቢከፋኝም ደስታሽ ደስታየ ነው ያማረ ትዳር ይሁልሽ

  • @user-vu9nh4wv4v
    @user-vu9nh4wv4v Před rokem +3

    ወይኔ ሲምሩ ማሻአላህ አላህ ትዲራቸውን ያሳምርላቸው 🌹🌹🌹🌹

  • @Mara-ou8oy
    @Mara-ou8oy Před rokem

    ዋው ደስ ትላላችሁ እንደዚህ ባለሞያነሽ እንዴ

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 Před rokem

    የኔ ውድ አልሚየ እንኳን ለዚህ በቃሺ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንልሺ

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 Před rokem +2

    አልሚዋ የኔ እህት የሴት በላይ አሏህ ይባርክልሽ ትዳርሽን ውደ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Před rokem +1

    መብሩክ ውለዱክበኩ አኖርዋ ያክሠቴልጂ እኮንለዚችቀንአበቃህወድሜ

  • @zinetmohammed5647
    @zinetmohammed5647 Před rokem +1

    የኔልዬ እህት መብሩክ🌺🌺🌺🤞🤞⭐️💃የኔ ሴት🌺🌺🌺😍🌷

  • @Rahma-gq7ud
    @Rahma-gq7ud Před rokem

    አልምየ የኔ ሥሥት እህት አላህ ያማረ ትዳር ያርግልሽ ከጎንሽ ባለመሆኔ ብቻ ከፋኝ የኔ አጎት እኳን ለዚህ አበቃዉ

  • @user-nq2qk5mj9e
    @user-nq2qk5mj9e Před rokem +1

    ወይኔ ትዝ ታየ ተነሳ

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Před rokem +1

    አልማዝየ,የኔ,እህት,መልካምትዳረ

  • @AnwarNurye
    @AnwarNurye Před 20 dny

    yet new

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f Před rokem +1

    ልጁ እኮ ህፃን ነው ይህ አሁን ሀላፊነት ይሰማው ይሆን ብቻ መልካም ትዳር

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Před rokem

      እእእ ግድ ነው እሷም እኮ ህፃን ነች

  • @user-vd1uo6qc2o
    @user-vd1uo6qc2o Před rokem

    እኳን ደሥአላህ ደሥታህ ደሥታየ ነው ከጓንህ ባልሆንም😘😘😘

  • @user-vd1uo6qc2o
    @user-vd1uo6qc2o Před rokem

    የኔ ልዩ ወድም ትልቁየ የናቴ ልጅ

  • @user-xq2cp9ri6n
    @user-xq2cp9ri6n Před 6 měsíci

    ሙሽሮቾ የለበሱትን የት ነው የማገኝው በአላህ የምታውቁ ጠቁሙኝ ፈልጌነው 😢

  • @dohaqtr9826
    @dohaqtr9826 Před rokem +1

    wow

  • @Rbia22
    @Rbia22 Před rokem +1

    የኔተነሹ❤️❤️❤️

  • @andraandra2338
    @andraandra2338 Před rokem +1

    የኔሴት አገቶየ

  • @zaibagetahunmollaw4508

    እኳን ለዚህህ አበቃሺ እህቴ መብሩክ

  • @user-vu9nh4wv4v
    @user-vu9nh4wv4v Před rokem +2

    ያበናት ሸር አድርጉለት

  • @andraandra2338
    @andraandra2338 Před rokem +1

    ትንሹየበጣምእናመሰግናልበርታልን የሰርጉቀንምልቀቅልን አይተህእዳታልፈኝእሽ ዋልህአለቅህም እሽ

  • @rabiamohammed5778
    @rabiamohammed5778 Před rokem +2

    የት ሀገር ነዉ ግን ያምራሉ እጀራዉ ግን ተነኮረ ምጣዱ አልሰማም

  • @zaibagetahunmollaw4508

    🥰🥰🥰🥰

  • @andraandra2338
    @andraandra2338 Před rokem +1

    የኔውድደስታየንመግሉፅአልችልምየኔየሴቶችበላይየኔውድእህትየኔውድጉአደኛብኖርብየተመኘሁ የኔሸጋ መገንውበት መገንመሀልአምባከናተባልፈጠርይቆጨኝነበር የኔውቦችቃላትየለኝም

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 Před rokem

    ወይ መከራዋ