"ጥንቆላ ህጋዊ ሆኗል!" አጋንንት ለምን ማህፀንን ይፈልጋል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Komentáře • 116

  • @regasa1
    @regasa1 Před 27 dny +47

    የኛ TV! ለዘመናት ሰሚ አጥቼ በውስጤ ያቆየሁትን ለሕዝብ እንዳካፍል ስላቀረባችሁኝ አመሰግናለሁ፤ በሌሎች ዘመኑን የዋጁ ሀሳቦችን ለሕዝብ ለማቅረብ ዝግጁ ነኝ። ቀሪውን ደግሞ ከራሴ CZcams ማግኘት ይችላሉ።

    • @Nhaom7
      @Nhaom7 Před 26 dny

      CZcams Adressen laklge

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      ​@@Nhaom7youtube.com/@regasa1?si=RiO-hebr7pHgpUD6

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 Před 26 dny

      ዩቱዩብህን አስቀምጥልን

    • @user-zq5ko7oc7r
      @user-zq5ko7oc7r Před 25 dny

      መምህር ይቱብህን ሊንክ አስቀምጥልን

    • @regasa1
      @regasa1 Před 25 dny

      @@chuchuteshal8363youtube.com/@regasa1?si=O4VAMRR_TuzVRfmo

  • @belaygemeda935
    @belaygemeda935 Před 26 dny +13

    እሚገርም መረዳት ነው . ጆሮ ያለህ ስማ ነው . ወንድማችን እናመስግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před 23 dny +7

    በጣም ደስ በሚል መልኩ አሰረድቶናል ቃለህይወት ያሠማልን ግን ከተቻለ አማርኛ ለማይሠሙ ወገኖቻችን በኦሮምኛና በትግርኛም ብታስተምሩልን በጣም ጥሩ ነው ለምን እኛ ያወቅነው የተረዳነው በቻልነው ልክ በገባን ልክ ለሌሎችም ካልደረስን የኛብቻ መዳን መረዳት ያስጠይቀናል እድሜ ይስጥልን

    • @regasa1
      @regasa1 Před 23 dny +1

      ያንን ለማድረግ ባለሀብቶች እና ሌሎች አካላት እንድተባበሩኝ ጥሪ አቅርቤያለሁ።

  • @LeyuMar
    @LeyuMar Před 27 dny +8

    ወንድማለም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን እንዳንተ አይነቶችን ክርስቲያኖችን ያብዛልን ፈጣሪ አምላክ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      youtube.com/@regasa1?si=hhIEp7dPasaIJ3w6

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 13 dny

    🌿🌿የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ🌿🌿🙏🏼✝️🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በዚህ ዘመን በመንፈሳዊ ህይወት ተረጋግቶ ማስተማር መታደልነዉ 💚💛❤️

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před 26 dny +8

    በጣም ጎበዝ ልጅ
    I want to buy his book on Amazon

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny +1

      I will try, for now I can't on Amazon.

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r Před 25 dny +3

    እናመሰግናለን መምህር!!!

  • @user-sv1vs2zl3q
    @user-sv1vs2zl3q Před 26 dny +4

    ወንድማችን መድሀኒያለምያብዛ በጣም አሪፋ እይታ ነው

  • @SosinaAgegnehu-es6wl
    @SosinaAgegnehu-es6wl Před 26 dny +5

    ሰንበታችን እረፍታችን ክርስቶስ ነው

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Před 26 dny +3

    ብዙ ነገር እንድናገናዝብ ረድተሄናል እግዝአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን በጣም

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      youtube.com/@regasa1?si=hhIEp7dPasaIJ3w6

  • @helenkidus7419
    @helenkidus7419 Před 24 dny +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před 24 dny +2

    ወንድሜ እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጥክ ንጹህ ትምህርት ነው ያስተማርከን በርታልን❤❤❤❤

    • @regasa1
      @regasa1 Před 24 dny

      youtube.com/@regasa1?si=gfG4EqIdB084kLJC

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Před 26 dny +5

    ጀግና ነው ቁጭ ነው ያረገው ውነቱን

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      youtube.com/@regasa1?si=hhIEp7dPasaIJ3w6

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 24 dny +4

    እውነተኛ ነው ወንድማችን ግን ስንቶቻን ነን እግዚአብሔርን አምነን እና ለእግዚአብሔር ታምነን የምንኖርው😢በተለይ የትዳር አጋራችን በመንፈሳዊ ሂወቱ ደካማ ከሆነ በጣም ከባድ ነው😢 ብቻ ከቻልን በቻለው አቃም የትዳር አጋር ስንመርጥ ቢያን በእምነቱ ጠንካራ የሆ ቢሆን ወይም ከእቢ እሺን የሚወድ የምትወድ ብትሆን ሁሉም በሂደት ይሳካል እቢ የሚል ከሆነ😢ግሀነብ ነው የሚሆነው😊

    • @regasa1
      @regasa1 Před 24 dny

      በዚህ መሆን ያለበትን ጋብቻ ከግል ቻናሌ ይማሩ።

  • @dktube21
    @dktube21 Před 27 dny +2

    እናመሰግናለን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 27 dny +4

    መች ይሄ ትውልድ ይገባዋል እንዳልከው እንደእግዚያብሄር ፈቃድ መኖር ስንጀምር ብቻ ነው ከሴይጣን እስራት ነፃ የምንወጣው እኔ አውቃለሁ ለኔ ማለታችን ነው ለዚ ያበቃን እንደቸርነትህ ማረን!!!

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      youtube.com/@regasa1?si=hhIEp7dPasaIJ3w6

  • @SaraWorku-u8r
    @SaraWorku-u8r Před 18 dny

    እግዚያብሔር ይሰጥ ጨምሮ እውቀቱን ይሰጥሕ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 20 dny

    በስመ አብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 20 dny

    በጣም ጥሩ ትምህርት🎉❤

  • @yoditzelekeethioyoutube7873

    እናመሠግናለን ወንድማችን 🙏

  • @FraolGirma-tj3lf
    @FraolGirma-tj3lf Před 20 dny +1

    I KNOW THIS MAN HE IS MY EMERGING TEATHER AT ARSI UNIVERSITY

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 20 dny

    ❤ተባረክ

  • @FasilGebre
    @FasilGebre Před 26 dny +3

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ቃለ ሂወት ያሰማህ ወንድሜ በርታበት

    • @regasa1
      @regasa1 Před 26 dny

      youtube.com/@regasa1?si=hhIEp7dPasaIJ3w6

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 Před 22 dny

    ድንቅ ነህ ጌታ ይባርክሕ

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama Před 21 dnem +1

    Egzaber hoyii diraselen🫣🤭🤔min gud nwu 🤐🤐

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Před 24 dny +2

    Please read this books if you want more explanation"bemaleda meyaz"

  • @salamgt3727
    @salamgt3727 Před 19 dny

    saldenkew alafem meherchen tbrik kizihm belay ewkit yechmirilh fxary abzto 🙏🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 21 dnem

    ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @weinighebreindriase7698

    Ye Awera system be Ethiopia lemegebate menfesawi lealineti ayefekideletemi 🎉lejochiwa tetekimo gebitewali 🎉be awera bezu sew yetefali 🎉yemiduneti yetemeretu tikitochi nachew 🎉🎉Babylon setewediki Ethiopia tenesalchi 🎉🎉Ye hiweti zefe Ethiopia wiste nati yalechi 🎉🎉huluti mengesiti ale🎉semayawi mengeseti 🎉yeseytani mingeseti 🎉🎉Semayawi mengeste yemerete eyelemelme,Eyetafete yehedali 🎉yeseytani mengeseti yemerete kesayetani wedi Saytani yemerere ena yedereke yehunali 🎉ye Seytani lejochi yederkalu 🎉🎉

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před 10 dny

    የሚገርም ነው ትላንት የኦነግ ሸኔ አባላትን ሳይ አንገታቸው ላይ ጨሌ አለ እና በጣም ጨካኝ ንፁሀንን በግፍ በጅምላ ሲገድሉ ምንም አይመስላቸውም ለዚሁ ሁሉ ጭካኔ የሰው ልጅ ነው ተጠያቂው ዞሮ ዞሮ ሰበብ አያድንም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 23 dny +2

    አመችሳ በሰፊው ኦሮሚያ ክልል ቢኖርም በሌላው ማህበረሰብም አለ 2006 እኔ የምሰረባቸው ሰዎች ትግራዋይ ናቸው ግን ሙሉ ዘራቸው የዘር ነው ብለው ባዕድ አምልኮ ያመልካሉ ሁሉ ሲወልዱ ዋናው ጠንቋይ ጋር ሄደው ይመረቅ ይላሉ እና እንደ የባህሉ ሁሉም ቦታ አለ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 22 dny

      በዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰይጣን መንፈስ ያምናል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 22 dny

      @@onlymine4294 በጣም እንጅ አንድ ግዜ አሳሳ ሄጄ 😔😔😔ያሳዝናሉ ግልማ አንድ ግቢ ዉስጥ እስከ አራት የሰሩ ብዙ አሉ በቃ ሰው ማታ ማታ አዳር ሄደው እዛ እራሱ የቻለ የዛር ዘፈን አለ 😔ሲጨፍሩ ነው ነው የሚያድሩት እና አራት ብቻ እዛ ሀገር ቆይቼ iri ብዬ ተመለስኩ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 22 dny

      መጽሐፉን በማዳረስ እንተባበር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 22 dny

      @@regasa1 እሺ በጣም በደስታ ነዋ

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn Před 24 dny +1

    ወንድማችን አንደበተ ጥዑም ና ቁም ነገረኛ ነህ እ/ር ያበርታህ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 23 dny

      youtube.com/@regasa1?si=bpD-W-x00HXb-9aR

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 21 dnem +1

      እግዚአብሔር በሉ

  • @user-qw8ds1xu7t
    @user-qw8ds1xu7t Před 21 dnem

    የሚሰማ የለም መምህር በርታ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 21 dnem

      ጥቅም ባይኖርምውም ሲሆን ይገበዋል፤ ካልሆነም ሞቶ በሲኦል ያየዋል።

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 Před 20 dny

    እ የሱስ ብቻውን ጌታ ነው

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 25 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-sj4be2pv8q
    @user-sj4be2pv8q Před 20 dny

    Kegzabher kal yemigache tmhrt

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 20 dny

    ታድያ በ1000 አመት ሶስት ግዜ መተኛት አይንስም ሰውን ሊታፈን ነዋ

  • @KedirAman-rp8ko
    @KedirAman-rp8ko Před 24 dny

    Yale ewuket media lay tekemetsh tiyakesh bemastewal yihun

  • @nisirayinoch5672
    @nisirayinoch5672 Před 24 dny +1

    ብሔረብጹሃን ከየት አመጣአቸው? ተረታ ተረት ምንጭ የለውም ከመጽሐፍ ቅዱስ

    • @selted2323
      @selted2323 Před 24 dny +1

      አንተ የሌለህ የለህም። ያልሠማኸው ብዙ ነገር እንዳለ አስብ። የቃየልስ ሚስት የታለች መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። አንተ የአሪዮስን መንገድ ትተህ ራስህን ባዶ አድርግ

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před 20 dny

      እስኪ እንጠይቅ ወይም ዝም እንበል ምን አይነት ትዉልድ ነው በፍካሬ ኢየሱስ ላይ ተቃዋሚ ትዉልድ ይሆና እዉቀትን ይንቃል አላዋቂ ወደፊት ይመጣል

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 23 dny

    የረጋሳን የዩቲዩብ አድራሻውን የምታውቁ ፃፉልን!

    • @regasa1
      @regasa1 Před 23 dny

      youtube.com/@regasa1?si=bpD-W-x00HXb-9aR

  • @Israel5T
    @Israel5T Před 17 dny

    አንቴም የስላሴን ቦታ ተመኘህ? ሶስት ልጆች ይወልዳሉ አላለም አዋላጅ የሆንክ ሴትዮ😂😂😂😂

  • @destatamiru5790
    @destatamiru5790 Před 25 dny +1

    How i can get your 📖 📕 pls

    • @regasa1
      @regasa1 Před 24 dny

      ለጊዜው አዲስ አበባ መገናኛ፣ ለም ሆቴል ኤፍታህ መዝሙር ቤት እና አሰላ ከተማ

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před 24 dny

    ኧረ ወንድም አለም ዩቲዩብ ቻናልህን ልቀቅልን ትምህርትህን እንማር ❤❤❤❤❤

    • @regasa1
      @regasa1 Před 24 dny

      youtube.com/@regasa1?si=gfG4EqIdB084kLJC

  • @mesfindemise8656
    @mesfindemise8656 Před 21 dnem

    Teret teret yelam beret

  • @AlxeAlxeAlxeAlxe
    @AlxeAlxeAlxeAlxe Před 20 dny

    ወንድላይ ፡ይቀመጣል ፡ሰይጣኑ ወይ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 19 dny

      በተመቸው ላይ አድሮ ዓላማውን ይፈጽማል።

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Před 27 dny

    የፈጣሪ ያለህ

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Před 27 dny

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 27 dny +1

    ትልቁ፡ የክርስትያኖች፡ ስህተት፡ በሰው፡ ሀሳብ የፈጣሪንም፡ የሳይንስንም፡ ይክዳሉ! መጽሐፍ፡ ቅዱስን፡ ይበርዛሉ! ቅዱሱ፡ አባት፡ አሉኝ???

  • @weinighebreindriase7698

    Ethiopia kidesti hageri nati ❤

  • @weinighebreindriase7698

    Salvation will be in Ethiopia.Bemechersha sew yemidenew be Ethiopia new🎉🎉

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 22 dny

      ኢትዮጵያ ህዝብ ከሌላው አለም በተለይ ሰይጣንን ያምናል ወሸታም አማኝ ነው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 21 dnem

    ትክክል እኔ በፆም ወቅት ላለማርገዝ የወሊድ መቆጣጠሪያ ተወጋሁ ባሎች አይረዱም በሰንበት ቀን በፆም ይፈትናሉ በሰንበት ቀን እንኳ አልሰማዉም በፆም ወቅት ግን ፈተነኝ አልገባዉ አለ ስለዚህ ከህግ ዉጭ የተረገዙ ልጆች የሰይጣን ልጆች ናቸዉ ቅድስና የላቸዉም

    • @regasa1
      @regasa1 Před 20 dny

      በተሳሳተ መንገድ ጽድቅ ማድረግ አይቻልምና ባሎችም ሆኑ ሚስቶች በሃይማኖት እንዲቆሙ ለማድረግ የታተመ መጽሐፍ ነው።

  • @DereKedir
    @DereKedir Před 24 dny +1

    ለዚ ምድር የሚያስፈልጉ አዱ ስው አንተ ነ ፈ ጣሪ ይባርክ

    • @regasa1
      @regasa1 Před 23 dny

      youtube.com/@regasa1?si=bpD-W-x00HXb-9aR

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 26 dny +1

    ተመራመሩአመችሳምጨሌምከምንተነሳምንጩየትጋነውከተባለእንደኔአረዳድፈጣሪንየሚፈሩትንህዝቦችፈጣሪአጠገባቸውእንደሆነየሚያምኑህዝቦችንእንደፈለገንለማረግየተሰራሴራነውየሚመስለኝምንምሰይጣናዊአልለውምሴራነውየምለው

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 Před 24 dny

    አጋንንት ዛር እንደ ባህሉ እንደ ዘመኑ አብሮ ያድጋል ለዛም ነው ሀዋርያ ነቢያት አጥማቂ ነን የሚሉት በዘመናዊ መልኩ ዛር እያደረባቸው በትውልድ የሚጫወቱት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 21 dnem +1

      የሚጫወቱብህስ በአዉደ ምህረት ሰበክን የሚሉት እኒህን አባቶች የሚያሳዱ ደብተራዎች ያስተኙህ አፍዝዘዉ እንከፍ ቆይ ሁሉንም አጥማቂ ሀሰተኛ ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ ሁሉም ሀሰት እንዴት ይሆናል? ካልመረመርን ከፍሬያቸዉ ካለየን እኮ እዉነተኞቹንም ጨፈለቅን ጎበዝ

  • @destatamiru5790
    @destatamiru5790 Před 25 dny

    Egizaber Tsegahun yabizalik

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 27 dny +3

    ጉድ፡ መፂሁ! 1000ሺ፡ ዓመት፡ በሰማይና፡ በምድር፡ መካከል፡ እየኖሩ፡ ልጆች፡ ይወልዳሉ ሰውየው፡ ጂኒ፡ ወክሎት፡ ወንድ፥ ሴት፡ በአየር፡ ውስጥ፡ ይወልዳሉ፡ አለን! በመጽሐፍ ቅዱስ ፡ ይልተጻፈ! ዓለምን፡ የሚቆጣጠረው፡ የአየሩ፡ ጴጥሮስ፡ በመንፈስ፡ የሚወልዳችው፡ ናቸው!

    • @regasa1
      @regasa1 Před 27 dny

      czcams.com/video/YUb00stiRpU/video.htmlsi=6DGvtlNYtmET22jW

    • @samreyene6682
      @samreyene6682 Před 26 dny +3

      ምን አይነት ጆሮ ነው የተገጠመልሽ😂ዶንቆሮ

    • @ababufenta6205
      @ababufenta6205 Před 23 dny

      መጀመሪያ አድምጥ ወይም አድምጪ የሚለው ሁሉ እውነት ነው አንቺ ወይም አንተ ካልገባቹ መጠየቅነው ማንበብ ነው ኦርቶዶክስ ስንዱ ናት።

    • @ermiyaseenyew6104
      @ermiyaseenyew6104 Před 20 dny

      ማስተዋልን ይግለፅልህ/ሽ

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před 20 dny

      ወንድም የመንፈሳዊ እዉቀት ከሌለህ ጠይቅ ወይም ዝም በል:: አባ ዞሲማስ ወይሞ በነጮቹ ዶስማስ ብለህ አንብብ ማስተዋ ከእግዚአብሔር ነው:: በርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ስጋ ስለመጣ አምላክነቱን እንዘነጋዋለን

  • @user-jw3bh3ig9u
    @user-jw3bh3ig9u Před 22 dny

    Abet teret 1000 amet alalem!

  • @user-ek4zj6hi4k
    @user-ek4zj6hi4k Před 25 dny

    ይሀ ሰውየ
    ራሱ ሰይጣን ነው

    • @ማርታ_የኪድዬ16
      @ማርታ_የኪድዬ16 Před 24 dny +1

      በለው ሰይጣን ካልሆንክ እንዴት አወክ😂

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 23 dny +1

      የምናየውን የምንሰማውን እውነት እየተናገረ እንዴት ከውሸት አባት ሴጣን ጋር ታመሳስላለህ እስቲ እሱ ከሚናገረው ትክክል ያልሆነው ነገር ጥቀስ

    • @ሶልያና-ጸ5ዀ
      @ሶልያና-ጸ5ዀ Před 20 dny

      ​@@ማርታ_የኪድዬ16😅😅😅 መልሱ የሌለ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 26 dny

    ጉድ፡ መፂሁ፡ ሲያንስ፡ ነው! *ደንቆሮ" ያልከኝ፡ አማርኛ፡ ከሰማህ፡ ገና፡ መግቢያው፡ ላይ፤ ሰውየው፡ሲናገር፡ " ብሔረ፡ ብፁሐን፡ ቦታ፡ 1000፡ ዓመት፡ ይኖራሉ፡ 3ስት፡ ልጆች፡ ይወልዳሉ" ጂኒ፡ ብቻ፡ ነው፡ በዓየር፡ ላይ፡ የሚወልድ! በሰማይና፡ በምድር፡ መካከል!

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Před 26 dny +2

      አንተ ውስጥ የጂኒ ስራ ስለምትሰራ የሚቲይ ጂኒ ብቻ ነው ይሄ የማየት የምትችለው በቅድስና ስትኖር ብቻ ነው ንስሃ ግባ ፣ፁም ፀልይ፣ ሱባዬ ያዝ ያኔ እግዚአብሔር ይመልስልሃል እንጂ በአንተ አይን አስታየት እና አስተሳሰብ የምታይ የሴት ዳሌ ዝሙት በየቀኑ መፈፀም መጠጣት መስከር እንዲ አለም ውስጥ በአጥያት እየኖርክ እንዴት ታውቀዋለ ከእንብርት በታች ባለው እያሰብክ😁

    • @kirubel9149
      @kirubel9149 Před 24 dny

      Don't you believe bible said Matusala live 960yrs on earth

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 18 dny

      @@kirubel9149ተባረክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 26 dny +1

    ብሔረ፡ ብፁሐን፡ ላይ፡ 1000 ዓመት፡ ይኖራሉ፤ በሺ፡ ዓመት፡ 3ስት፡ ልጆች፡ ይወልዳሉ፤ ማን፡ ነገረህ፡ ሲባል፡ የበቁ፡ አባት፡ ግብጻዊት፡ ማርያምን፡ አገኟት! የጂኒዋ፡ ማርያም፡ ሕዛባችንን፡ ተረት፡ ተረት፤ እብድ!

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um Před 26 dny +3

      Post ማረግ አችልም 3 ደጋገምከው ኮሜንቱን

    • @helenkidus7419
      @helenkidus7419 Před 24 dny +1

      አንተ ገና ኬጂ ነህ እንዴት የ12ኛ ትምህርት ይገባሃል??? ቢያንስ እስክትደርስ ዝም ብትል አይሻልም በዋላ እንዳታፍር።

    • @selted2323
      @selted2323 Před 24 dny

      አንተ ገና አልገባህምና ምን ይደረግ። ኤልያስ እና ሀኖክ እንኳ እንደ ተነጠቁ ገና አልሰማህም

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 Před 17 dny

    @manyazewaleshetu please invite him on your podcast

    • @regasa1
      @regasa1 Před 17 dny

      ብዙ ሚዲያዎች ተጠይቀዋል! ቢያቀርቡኝ ሥራው ይቀልላቸው ነበር።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 26 dny

    ውሸታምእናቶችንአባቶችባለማወቃቸውተሸውደዋልበአመችሳውስጥእግዛብሄርንነውየሚያምኑትጨሌደሞሀቴቴይላታልየሚጠሩትማርያምንእንደሚያምኑነውየሚለማመኑትሰይጣንነውብለውሲያምኑአላየንምሰውበቃንቃውያየውንሁሉየሰማውንያምናሉአተግንውሸታምነህ