'' ያን ዶክመንተሪ ባላነበብኩት '' | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2023
  • ከአለማቀፍ ሚዲያዎች ስቱዲዮ የማይጠፋው ጋዜጠኛ፤አልጀዚራ ቤተኛው፤የዳይሊ ኔሽን ደንበኛው ሰሞነኛው ምሽራ፤የቤተዘመዱ የታየበት ጉዱ ፤ አዝናኙ ቆይታ በጠያቂው ሲጠየቅ ቅዳሜ ምሽት 3፡00 ከሰሞነኛው ምሽራ ጋዜጠኛ ብስራት መለሰ ጋር
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Komentáře • 18

  • @fatimaksa
    @fatimaksa Před rokem +4

    ድምፁን ስወድለት😂😂

  • @ketselabisrat5576
    @ketselabisrat5576 Před rokem +2

    በጣም ነው የምወደው

  • @user-fq3yx9up1d
    @user-fq3yx9up1d Před rokem

    ስለ እውነት ምናል ያ ረብ የለሽ ፊልም ባይሰራ!!!!! ብሰሬ የቀድሞ ቤትህን በጥቂቱ አውቀዋለሁ ጫና እና ጥድፊያው እራሱ ሌላም ስህተት ያሰራል። በርታልኝ❤❤❤

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 Před 8 měsíci

    BISRE, MY ROLE MODEL, YOU ARE SO SUPER! SO GIFTED! PROUD OF YOU! WE LOVE YOU!!!

  • @bayugezahegn6943
    @bayugezahegn6943 Před rokem +1

    I am a fun of Bisrat, you deserved more

  • @sintayehupetros5653
    @sintayehupetros5653 Před rokem

    Bisere Hawassa university abiren neberen ye hige temari neberen ene Good governance temari nebereku enam degimo mekireze yekinetibeb club abale neberen betam gobeze tehut kine sew new ye ewunet edelegna nat mistu mirte bale agegnitalech Sintayehu Negn kehawassa

  • @biriktywodaje1388
    @biriktywodaje1388 Před rokem

    Please ask Etsgenet Lake

  • @ethiozena6503
    @ethiozena6503 Před rokem

    ቲጂ ከባድ ልጅ ናት። ብስራት ግን አፉ የምለው ሁላ አይመስለኝም።

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 Před rokem

    የብስራት ዩቱብ ሊንኩን ብታስቀምጡት ጥሩ ነበር

  • @jimalabebe1518
    @jimalabebe1518 Před rokem

    ወይኔ አርብ ረፋድ የነዚህን ሁለት ሰወች ትንታኔ ለመስማት የነበረኝ ጉጉት 😂

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před 11 měsíci

    በእሱ ቦታ ብንሆን ሁላችንም እናደርጋለን

  • @muhdinhussen4399
    @muhdinhussen4399 Před rokem +1

    ይቅርታ ማለትክ ጥሩ ነዉ

  • @aseamiker1596
    @aseamiker1596 Před 6 měsíci

    ብስሬ 🎉

  • @ethiozena6503
    @ethiozena6503 Před rokem +1

    ወላሂ ባገኘው ገለው ነበር

  • @mamadoualiko4944
    @mamadoualiko4944 Před rokem

    ተመልከት እንጀራ ከጀሶ የሚሰራ አጭበርባሪ ነጋዴ ለመኖር ስል ነው እንጀራዬ ነው ቢል አንቀበለውም አንተም በህዝብ ላይ ይህን ቅጥፈት እንጀራዬ ሆኖ ብትል በፍፁም አንቀበልህም ... መተው ትችል ነበር

    • @AntenehAknaw
      @AntenehAknaw Před rokem +1

      Be SW bota sayhonu mefred tnsh aykebdm gn🙄