Misgana Yibza ምስጋና ይብዛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 442

  • @abushalazer2296
    @abushalazer2296 Před 3 měsíci +83

    ማነው እንደእኔ በ2016 እያዳመጠ ያለው ❣️

  • @elsatilahun7486
    @elsatilahun7486 Před 2 lety +142

    እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ከምህረት መዝሙር የምተወው የመርጠው የለም ግን ይሄ መዝሙር ይለያል ብዙ ነገሮቼን ይነካካል ያስለቅሰኛል ተባረኪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!

    • @meleseyeseraw2999
      @meleseyeseraw2999 Před rokem +4

      ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁ እወደዋለሁ ግን እንደ ሙዚቃ ውስጤን የሚነሽጠኝ እንጅ እንደ ኦርቶዶክስ መዝሙር ስብር አያደርገኝም እግዚያብሔር በሚያውቀው።

    • @user-gy8qn5gs1q
      @user-gy8qn5gs1q Před rokem +1

      @@meleseyeseraw2999 😂😂😂😂😂ምን ማለት ነው መሸነጥ

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +4

      @@meleseyeseraw2999
      ከሐይማኖት ካባ ወጥተህ በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ኑር
      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል እንጅ በአንድ ድረጅት ስራ ሆነህ እሰረኛ ትሆናለህና
      ውጣ በኢየሱስ እመን ትዲናለህ

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +1

      አንቴ የተባረክ የእግዚአብሔርን ሀሳብ የተረዳህ ሰው ነህ
      እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል

    • @meleseyeseraw2999
      @meleseyeseraw2999 Před rokem +1

      @@user-gy8qn5gs1q ሀሀሀ መሸነጥ መቸ አልኩኝ። ካራቴ ልማር እመጣለሁ።

  • @Medin-pe9xh
    @Medin-pe9xh Před rokem +36

    i'm muslim but i love it

    • @user-mu2vw1uq1i
      @user-mu2vw1uq1i Před 3 měsíci +5

      jesus is king of kings and lord of lords you need to accept him into your heart before your soul leaves your body!!!!

    • @27lillymay
      @27lillymay Před 3 měsíci +2

      @Medin-pe9xh Jesus loves you so much. Give Him a chance, and you will never regret it ❤
      I love you too. My prayers go out to you and fellow brothers and sisters who are lost.

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 23 dny

      She praising God, Alla the same!

  • @yka2992
    @yka2992 Před 2 lety +42

    Im Orthodox but I always listening this song. May aligmty God bless her!

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 Před 3 lety +61

    ሚቾ መዝሙርሽ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ስለሆነ ሰማያዊ ስለሆነ ሁሌም ሲደመጥ ይባርካል እባክሽ አሁንም ሰማይ ክፍት ነው አዲስ መዝሙር ጌታ ይስጥሽ እንወድሻለን

    • @medhanitkelboro2204
      @medhanitkelboro2204 Před 3 lety +1

      ዛሬም በ2014 ዓም ምስጋና ይብዛልህ የኔ ጌታ! ዘማሪት ምህረት እንደገና እግዚአብሄር ይባርክሽ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!

    • @Andyadd
      @Andyadd Před 2 lety

      @@medhanitkelboro2204 አሜን መድሀኒት፣ ተባረኪ🙏

  • @workutariku1550
    @workutariku1550 Před 2 lety +16

    ወደኃላ ተመልሸ የዱሮ መዠሙሮች ሰላገኘዉ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ምህረት ዘመንሸ ጌታ ይባርክሸ

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q Před 6 lety +78

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር ውስጤ ነው

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw Před 5 lety +57

    ምስጋና ይብዛ ይብዛ
    አምልኮም ይብ ይብዛ
    ክብርም ይብዛ ይብዛ
    ይሂድ ወደላይ ወደላይ
    አንተ ወዳለህበት ላይ
    የክብር ጌታ አምላክ ሆይ ከፍ በል በሰማይ በምድር አሜንንንን

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 Před 2 lety +10

    ባይዘወይ ይህ መዝሙር ከልብ ከእውነት የተዘመረ ስለሆነ በእግዚአብሔር ፊት ዘንድ የተቀባ ነው ስርዓት ያለው አዘማመርም ይታይበታል ዕድሜ ይስጥሽ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እህታችን

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Před 3 lety +12

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምህረት አውታሩን ከልቤ የማደምጣቸው የምወዳቸው

  • @user-nw3lz2uj6l
    @user-nw3lz2uj6l Před 5 lety +11

    ሰውድሽ ምረትዬ የሄን መዝሙርሽ ጌታን ሳላውቀ ነበር የማዳምጠው በጣም ነው የምውደው መዝሙሩችሽን ይሄን የጌታ ፍቅር
    እኔም ስለቀመስኩ ጌታም ስለጣራኝ ጌታ ይን አመሰግዋሉሁ ተባረኪልኝ

  • @user-mm2zv3xc9u
    @user-mm2zv3xc9u Před 5 lety +38

    ጎይታ ይባርክኺ ምሕረትየ!
    ይሄ መዝሙር ስሰማ .....በተስፋ አብዳለሁ

    • @user-ux4wh2sk9z
      @user-ux4wh2sk9z Před 2 lety

      Amen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen geta eyesusi yibarikishi ،💗

  • @eyobkalkidaneyob7656
    @eyobkalkidaneyob7656 Před 5 lety +47

    ኦርቶዶክስ ብሆንም በጣም ነው የምወደው መዝሙር

    • @user-xp5ue8cd7m
      @user-xp5ue8cd7m Před 2 lety +4

      ጌታ ይወድሻል ማማዬ

    • @tigistmera323
      @tigistmera323 Před 2 lety +1

      Yehaw zare kenun mulu eyesamahut new

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety

      @@user-xp5ue8cd7m ተባረኪ

    • @user-rd7if9yw1y
      @user-rd7if9yw1y Před 8 měsíci +1

      የዛሬን አያርገው እና ድሮ ድሮ ሁላችንም ተከባብረን ሳንነቃቀፍ ስንኖር ደስ ይል ነበር ብቻ ፍቅሩን ይስጠን መዝሙሩ ደስ ይላል

  • @visitadama1347
    @visitadama1347 Před 2 lety +37

    እውነተኛ መዝሙር ነው። በእኔ ሕይወት ሰርቶ በአይኔ አይቻለው ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ 🙏

  • @selassiemollatrinity2803

    በጣም የሚወዳት ድንቅ ፀጋ የተገለጠባት እህታችን ምህረት ❤❤❤❤❤❤❤
    በእግዚአብሔር ቃል መሠረት የተዘመረ
    መልዕክት ያለው መዝሙር ነው❤❤❤🙏🙏

  • @lidyahaileselassi4351
    @lidyahaileselassi4351 Před 7 lety +24

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አምልኮ ለጌታ
    ዝማሬ ለጌታ
    ክብር ሁሉ ለጌታ
    ስግደት ለጌታ
    ውዳሴ እልልታ ሁሉ ላንተ ይሁን የኛ ጌታ።
    ተባረኪ ምህረት

  • @elenieleni5328
    @elenieleni5328 Před 7 lety +21

    አሜን አሜን አሜን እልልል
    እልልልል እልልልል እልል
    እልልልልል እልልልልልል
    ክብር የሚገባህን አምላክ ነህና ክብር ሁሉ ላንተ ለጌታ ይሁን በብዙ ተባረኪ ምህረትየ ♥♥♥

  • @gggdddd4331
    @gggdddd4331 Před 6 lety +7

    ትንሽ ሆኜ ነው የምሠማ፡የነበረው ኦርቶዶክሥነኝ ይህን መዝሙር ሹፌር የተባሉ በብዛት ያዳምጡት ነበር"ህልም አለኝ እኔ ምጠብቀው ተሥፋ አለኝ እኔ ምጠብቀው በቅርብ ቀን አየዋለው

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 Před 5 měsíci +2

    ሁሉም እንዳለፈ ውሀ ረሳሁት ምስጋና ይብዛ የኔ አባት

  • @abebawbirhanu5240
    @abebawbirhanu5240 Před 3 lety +8

    I am an Adventist i like this song so much

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +1

    ህልም አለኝ እኔ ምጠበቀው
    በቅርብ የሆናለሁ አየዋለሁ
    ተስፋ አለኝ እኔ ምጠብቀው
    በቅርብ ይሆናል አየዋለሁ
    የማምነው እርሱ ጌታየ
    ተስፋ ማደርገው ጌታየ
    አይታማም በምንም
    እርሱን ጠብቆ ያፈረ የለም
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sociallife7616
    @sociallife7616 Před 7 lety +4

    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝tesfa alegn ene yemtebkew
    .....AMEN!!!!!

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 Před 3 lety +9

    ህልም.አለኝ.እኔ.ምጠብቃዉ..በቅርብ.ይሆናል.😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelashebir5616
    @amanuelashebir5616 Před 2 lety +6

    i will never get tired of listening this song...

  • @ZedrastaZedrasta
    @ZedrastaZedrasta Před 3 měsíci +1

    ኦሮቶዶክስ ነኝ በጣም ነዉ የምወደዉ እዉነቷ ስለተረዳህ ነዉዋ አለቀ

  • @user-xn2tn8br4d
    @user-xn2tn8br4d Před 7 lety +7

    አሜን አሜን አሜንንንንን
    ክብር ሁሉ ለጌታችንነ ለአባታችን ይሁንለት!!!!

  • @user-zk6mx2mw9l
    @user-zk6mx2mw9l Před 7 lety +37

    እኔ ዚህ መዝሙር ነው ወደ ጌታ ለመምጣት ልቤ የተከፈተው

    • @tamarashaheen3002
      @tamarashaheen3002 Před 2 lety +1

      ቤታሰቦቼ ሁሉም ኦሪቶዶክስ ነቸው እኔ ግን ጌታን መማን እፈልገለሁ።

  • @redietashebir8637
    @redietashebir8637 Před 7 lety +11

    I lvu so much and also ur song
    all ur song is dip and interesting......u already bleesed😚😚😚

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 5 měsíci

    በስማም የሆነ ሙሉ አካልን ውርር እሚያደርግ ስሜት እንዲሰማ የሚያየርግ መዝሙር❤️🙏

  • @ayewud5510
    @ayewud5510 Před 3 lety +4

    tebarik mhiret kelginet jemro mezmurchsin sisema ebarekalw tebareki

  • @HaftomHadush-sv4lw
    @HaftomHadush-sv4lw Před 5 měsíci

    ዘመነሸ ይባረክ እህታችን...ለካ ከጌታ መኖር እንዲህ ነው

  • @sindumihrete6439
    @sindumihrete6439 Před 3 lety +4

    ምስጋና ይብዛ ይብዛ
    አምልኮም ይብ ይብዛ
    ክብርም ይብዛ ይብዛ
    ይሂድ ወደላይ ወደላይ

  • @munamsmuna
    @munamsmuna Před 19 dny

    ከዛሬ 20 አመት በፍት ነው የሰማሀት ልጅ ሃኜ ግን አሀን ልጅ ወልጄ ስሰማው ያንን ግዜ ያስታውሰኛል መልካም ጊዜ ነበር ❤❤❤

  • @GashawBelete-nm1ml
    @GashawBelete-nm1ml Před 3 měsíci

    God bless Ethiopia miheret when i was in debresina in 2000 e.c.i repeatedly heared this song though i am orthodox.longlive and best wish for Ethiopia..

  • @shewahana6202
    @shewahana6202 Před 7 lety +9

    yemeneteo teketaye aydelewem betam yemewdew kljenete jemero eskawen yemaletegebew welem ye merete mezemerche God bless you

  • @fissehatesfalem6149
    @fissehatesfalem6149 Před 7 lety +7

    Amen Amen Amen GOD bless you more Mhret Amazing worship ❤

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw Před 5 lety +4

    ስምህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ

  • @AA-bs2gg
    @AA-bs2gg Před 7 lety +8

    አሜን አሜን ከምስጋና ውጪ ምን እሰጥ አለው ክበር አባቴ

  • @honhany8874
    @honhany8874 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen geta zemenshe yebarke tsgawen yexamerebshe yena konjo

  • @tobayeni6108
    @tobayeni6108 Před 6 lety +4

    አልልታና ውዳሴ ይብዛ ለጌታ አሜን አሜን

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 Před 3 lety +5

    Love you all Church wherever Mihret Etefa is singing with joy and Holy Ghost laughter in Jesus’ name. Amen⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @emusha
    @emusha Před 6 lety +9

    አምልኮ ለጌታ
    ዝማሬ ለጌታ
    ክብር ሁሉ ለጌታ ምህረትዬ የኔ ማር ለምልሚልኝ በጣም እወድሻለሁ እሺ

  • @user-zk6mx2mw9l
    @user-zk6mx2mw9l Před 7 lety +2

    Ameeeeennnn Halaluyyyy keber Yehonlhe Tebarki Meri

  • @hsnnnsnns5013
    @hsnnnsnns5013 Před 7 lety +3

    የማይለወጥ ነገር አለሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @karimaaml6797
    @karimaaml6797 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    እልልል እልልልል ሚሰጋኔ አሁንም ይዚበ 👏💓💓🌹🌹👌

  • @sintayehumatti4886
    @sintayehumatti4886 Před 7 dny

    ብዙ ነገር ወደ ኋላ ያስታውሰኛል በሰማውት ቁጥር እርበሻለው እውነት

  • @meseretadara9065
    @meseretadara9065 Před 7 lety +6

    amen amen hallelujah God bless you 👏👏👏👏👏👏💟👏👏🌹

  • @Yaredo2015
    @Yaredo2015 Před rokem +2

    ኢየሱስ ይባርክሽ:: ከጨለማው ያወጣን ደጉ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን::

  • @tarikuwatamirat4720
    @tarikuwatamirat4720 Před 8 lety +3

    Amennnnnnn
    Amennnnnnn
    👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌GOD BLESS YOU FOREVER

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 Před 3 lety +5

    ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተሳሳሙ (መዝሙረ ዳዊት 85:10)።
    እፎይ ተመስገን የምሕረት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @zakaa7657
    @zakaa7657 Před 5 lety +4

    Eche sew meches she is so gifted .

  • @salemtesfamariam7871
    @salemtesfamariam7871 Před 3 lety +8

    ምሥጋናም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    አምልኮም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ክብርም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ውዳሴም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ይሂድ ፡ ወደ ፡ ላይ ፡ ወደ ፡ ላይ
    አንተ ፡ ወዳለበት ፡ ላይ
    የክብር ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ
    ከፍ ፡ በል ፡ በምድር ፡ በሠማይ (፪x)
    ፊትህ ፡ ይሰበር ፡ ይውደቅ ያልባስጥሮስ፡ ሽቶ ፡ ጠርሙስ [1]
    ክብሬን ፡ ልጣለው ፡ እንጂ ፡ ሥምህን ፡ ላክብረው ፡ ልወድስ
    ክብሬን ፡ ልጣለው ፡ እንጂ ፡ ሥምህን ፡ ላክብረው ፡ ልወድስ (፪x)
    አንተ ፡ ስትከብር ፡ስትነግስ፡ ማየት
    ሰውም ፡ በማዳንህ ፡ በሥራህ ፡ ሲደሰት
    ከዚህም ፡ የሚበልጥ ፡ ምን ፡ አለኝ ፡ ደስታ
    እስቲ ፡ የቱ ፡ ምን ፡ አለኝ ፡ ደስታ
    ክብሬ ፡ ማዕረጌም ፡ ስትከብር ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ምሥጋናም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    አምልኮም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ክብርም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ውዳሴም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ይሂድ ፡ ወደ ፡ ላይ ፡ ወደ ፡ ላይ
    አንተ ፡ ወዳለህበት ፡ ላይ
    የክብር ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ
    ከፍ ፡ በል ፡ በምድር ፡ በሠማይ (፪x)
    ሕልም ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው
    በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x)
    ተስፋ ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው
    በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x)
    የማምነው ፡ እርሱ ፡ ጌታዬ
    ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ጌታዬ
    አይታማም ፡ በምንም
    እርሱን ፡ ጠርቶት ፡ ያፈረ ፡ የለም
    እርሱን ፡ ጠርቶት ፡ ያፈረ ፡ የለም (፪x)
    የአብርሃም ፡ ተስፋው ፡ ቢዘገይበት
    እግዚአብሔር ፡ መጣ ፡ ቤቱን ፡ አደሰለት
    ቀን ፡ ቀን ፡ አሸዋዉን ፡ ማታም ፡ ከዋክብትን
    እያሳየ ፡ አረገው ፡ሊያድስ ፡ ተስፋውን [2]
    ያም ፡ ሆነ ፡ ይህ ፡ ሆነ ፡ እንደው ፡ አይቀሬ ፡ ነው
    ይስሃቅ ፡ መዘግየቱ ፡ ለደስታና ፡ ለሳቅ ፡ ነው (፪x)
    ሕልም ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው
    በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x)
    ተስፋ ፡ አለኝ ፡ እኔ ፡ የምጠብቀው
    በቅርብ ፡ ይሆናል ፡ አየዋለሁ (፪x)
    የማምነው ፡ እርሱ ፡ ጌታዬ
    ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ጌታዬ
    አይታማም ፡ በምንም
    እርሱን ፡ ጠርቶት ፡ ያፈረ ፡ የለም
    እርሱን ፡ ጠርቶት ፡ ያፈረ ፡ የለም (፪x)
    የነሙሴ ፡ ጉዞ ፡ ወደ ፡ ከነዓን
    ግባቸው ፡ ሕልማቸው ፡ እርሷን ፡ መውረስን
    ኧረ ፡ አንተ ፡ ዮርዳኖስ ፡ ከፊት ፡ ያለው ፡ ለምን ፡ ነው
    ተዓምር ፡ ሊሰራብህ ፡ ጌታም ፡ ሊከብርብህ ፡ ነው (፪x) [3]
    ምሥጋናም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    አምልኮም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ክብርም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ውዳሴም ፡ ይብዛ ፡ ይብዛ
    ይሂድ ፡ ወደ ፡ ላይ ፡ ወደ ፡ ላይ
    አንተ ፡ ወዳለበት ፡ ላይ
    የክብር ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ
    ከፍ ፡ በል ፡ በምድር ፡ በሠማይ (፪x)

  • @user-qk8bk6gj7i
    @user-qk8bk6gj7i Před 5 lety

    አሜንንንንንንንን
    እእእእእእእእእእልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንን ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ምህረት ዘመንሽ ይባረክ

  • @aylech4025
    @aylech4025 Před 7 lety +2

    👏👏👏👏👏👏👏amen amen amen
    iyeses gata nw sim ybark

  • @user-or4gi2gg6c
    @user-or4gi2gg6c Před měsícem

    Amenenene 😢😢😢😢😢😢tebarke yebareke

  • @evittamakhlouf4663
    @evittamakhlouf4663 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen elllllllll geta yetebareke yhun

  • @shonorasakuma138
    @shonorasakuma138 Před 5 dny

    ከልብ ሚወደዉ መዝሙር 1994 እና 1995 ወላይታ ሶዶ ሆኜ ተባርከያለሁ በዚህ መዝሙር።

  • @hosannaknfe7759
    @hosannaknfe7759 Před 3 lety +2

    I blessed by this music God bless you more

  • @mileddweihi8208
    @mileddweihi8208 Před 7 lety +4

    ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን

  • @dastadasta1558
    @dastadasta1558 Před 7 lety +11

    አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርካው

  • @fanatkle3852
    @fanatkle3852 Před rokem +2

    Amen Amen❤❤Amen

  • @izra76
    @izra76 Před 7 lety +5

    ጌታ ይባርክሽ ምሕረት እህታችን

  • @user-jl7bo9fg5p
    @user-jl7bo9fg5p Před 10 měsíci +1

    ተባረኪልኝ ምህረት ዘመንሽ ይለምልም❤🙏

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk Před rokem +1

    Yene wide ehit zemensh biruk yihun

  • @abayneshayisa7165
    @abayneshayisa7165 Před 7 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen kiberi le geta yehuni

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 Před 2 lety

    ምህረት ደሲና 2000
    ዓ.ም አስታወሰሸኝ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ብትዘምሪ ደስ ይለኛል።

  • @shonorasakuma138
    @shonorasakuma138 Před 5 dny

    ዘመንሽ ይባረክ።

  • @eshetukebede9631
    @eshetukebede9631 Před 2 lety

    wede lay wede lay ante wedalhbet aben amen

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 Před 2 lety +2

    ይህ መዝሙር ስወደው

  • @emebetbekele7941
    @emebetbekele7941 Před 7 lety

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @aberaymore1832
    @aberaymore1832 Před 3 lety

    Amen amen geta yibarikish konjo

  • @user-qr5os1rc8h
    @user-qr5os1rc8h Před 2 lety +1

    አሜን ታበረክ ዘመንሺ ይለመልም

  • @telcotelco6514
    @telcotelco6514 Před 5 lety

    Eleleleleelelelelelellleleleleleleleleeeeelelelellleelellleelleeleeeelelleeelelelleeleeellelele tebareke Amen Amen Amen

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 Před 6 lety +7

    sister bless you!

  • @petrosgabrou352
    @petrosgabrou352 Před 3 lety +1

    #MihretEtefa is my #HolyGhostanointedPastorinJESUSnameAmen.

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem +1

    ምሕሩዬ እግዚአብሔር እጥፍ ጸጋና በእጥፍ ይብርክሽ የተባረክሽ ሴት ❤️❤️❤️🙏

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Před rokem +1

    amen amen

  • @user-gd2gf2oe3s
    @user-gd2gf2oe3s Před 9 dny

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ❤❤❤❤አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏💜አሜን እሰይ ❤

  • @user-mh5kz9ng5f
    @user-mh5kz9ng5f Před 6 lety +16

    አቤት ሰወድሽ እውነውት ተባሪክ ሆን ብያ መዝሙር የማዳምጠው ላንቺ እና ለአሰፋው መዝሙር። ነው እኔ ሀይማኖቴ አይደለም ግን በጣም ውድድድድድድ ..?

    • @ethiopiawit945
      @ethiopiawit945 Před 6 lety

      ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር enme endanchi

  • @user-ro4oo7tk6k
    @user-ro4oo7tk6k Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልስል እልልልልልልልልስል

  • @abebalatebo5219
    @abebalatebo5219 Před 7 lety +4

    AmeeeeeeN
    AmeeeeèeN
    ihte tabaraki

  • @ememerid7451
    @ememerid7451 Před 2 lety

    Be enba yimisemaw mezimur new tebarekilign

  • @ememerid7451
    @ememerid7451 Před 2 lety

    Getan salagegn befit belijinete yetebarekut mezimur tebareki ahunima getan kagegnew bhal betam yibarikegna menfes yalebet mezimur new tebareki miruye geta yikiber amen

  • @mebratuasefa1446
    @mebratuasefa1446 Před 5 měsíci

    i love this songs

  • @mimiarsenal9775
    @mimiarsenal9775 Před 7 lety

    Amen ameeeeennnnn!! eyesusi geta new elellllllllllllllll tebarki

  • @emebetbekele7941
    @emebetbekele7941 Před 6 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen uuuuuuuuuuuuuuuu ere aytamam amen amen amen amen amen amen amen ileeeeeeeeeeee

  • @yemetalmanewey4819
    @yemetalmanewey4819 Před 2 lety

    I miss you merety ye ljenet tezetay mezemerchshi ayetegeben ortdox bewenem betam ewdeshalew

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před rokem +1

    Kalat yatregnal

  • @beqelenadi2481
    @beqelenadi2481 Před 2 lety

    Ma ende mihiret yemin lily yemin hana yemin bety ma inde mihiretiye haleluya le GETA FIQIR

  • @hanahana57
    @hanahana57 Před 8 lety +1

    amen amen amen geta tabarkuuuuuuuuu

  • @wolasawosharaGuja
    @wolasawosharaGuja Před 2 měsíci

    amazing song

  • @ethiopiabest9086
    @ethiopiabest9086 Před 2 měsíci

    አሜን ተ ባ ረ ኪ

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen be blessed!

  • @sofiasafa8558
    @sofiasafa8558 Před 6 lety +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnn elleleleleelleleleleeelelelell hlaluyaaaaaa

  • @temesgenmengistu4805
    @temesgenmengistu4805 Před 3 lety +1

    weyeeeee...mereyaaaaa tebarekelegne

  • @user-dr5jq6vk9w
    @user-dr5jq6vk9w Před 7 lety +2

    Ameen ameen taberkii bbizuu i love very much this Song ♥♥♥

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 Před 7 lety +1

      Genet Tadesse enantte nachu wend ageligayochun yemitixxilluachew ?,,sewun addellemi EGZIABHERIN new yettewagachuhut

  • @taruyegetaliji4243
    @taruyegetaliji4243 Před 6 lety

    amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnn misigana yibiza yibiza amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnn

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Před rokem

    አሜን አሜን ምህሩ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክሽ

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 Před 6 lety +5

    Blessed forever, live your whole life worshiping Lord.

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 6 měsíci +1

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው / ማንኛችሁም ጋር አሉ ?????
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ ( Dagi 2006 VCD )
    2. ደረጀ ሙላቱ Live Worship VCD 1998 ዓ.ም / 2006
    3. በረከት መርዕድ VCD 1 (የሀገሬ ሰው) 1999 ዓ.ም / 2006 (በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ የተዘጋጀ)
    4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር