#prank

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Komentáře • 138

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 lety +11

    የኔ እህት ሁልጊዜ እመቤቴ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 Před 2 lety +15

    የዛሬ አመት በጣም ብዙ subscribers እንደሚኖራችሁ እርግጠኛ ነኝ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 Před 2 lety +6

    የኔ ውብ የተዋህዶ ልጅ ስታሳዝን

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před 2 lety +17

    የኔ ምስክን. የደሀ ልጂ ነኝ አለች. ኡፍፍፍፍፍ😥😥😥

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Před rokem

      🥺😭🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 Před 2 lety +7

    ውይ ምስኪን በእመቤቴ ስትል ሆዴን በላችው

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Před 2 lety +10

    የእኔ እናት በእመቤታ ስትል አሳዘነቺኝ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +2

    ለመጨረሻዋ ልጅ ሽልማት ይገባታል የእውነት ሸልሟት
    እንዲህ አይነት ቅኖችን አበረታቱ ለእራሳችሁ ብቻም አትሸቅሉ

  • @juniorsami4494
    @juniorsami4494 Před 2 lety +2

    መኪናዋ ግን ወንድ አትጭንም እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን በጣም እምወደው program ነው በርቱልኝ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +3

    ኧረ ልብ ድካም ላለበት ሰው ድንጋጤ ይገላል።ከባድ ፕራንክ አታድርጉ

  • @fkrtamekky2150
    @fkrtamekky2150 Před rokem +1

    በጣም ትገርማለህ በመቤቴ በገብርኤል እያለች ኧር በድግል ስታስጠሎ

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Před 2 lety +3

    እንኳን ደናመጣቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅ ያድነት ያድርግልን ደሞ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላቹ

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Před 2 lety +6

    ሲሶ እብዶዬ እስኪ ወንዶችንም ፕራንክ ስራ ሴቶች አበዛክ 😃😃

    • @user-ek6lc7fp6c
      @user-ek6lc7fp6c Před 2 lety +2

      ለምን ብሎ ቦክስ የሚቀምስ😂

    • @edenteshome7065
      @edenteshome7065 Před 2 lety +1

      @@user-ek6lc7fp6c
      😄😄 ለቦቅስ አይመስለኝም ወንዶቹ እራሱ ሴት ሊፍት ስትሰጣቸዉ ነዉ ደስ የሚላቸዉ😀

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před 2 lety

      እህቶቼ በቅንነት ደምሩኝ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před 2 lety +2

    ያኔ እነት ያዳህ ልጂ ነኝ አለቺ እመዬ ዋነዉ ያልቢ ነህ ነዉ እጂ ያገዘቢ ድኒናት ምንም አዴለም ነገም ሌላ ቀን ነዉ 😥❤

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 2 lety +2

    ግፈኛ 🤣🤣🤣
    ጀርባዬን መታ መታ አድርጊልኝ 😅😅 ደና አድርጋ ጠፈጠፈቺው 🤣🤣🤣🤣

  • @selamshewit4100
    @selamshewit4100 Před 2 lety +3

    የድሃ ልጅ ነኝ መስክና 🥺🥺🥺🤣🤣🤣

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před rokem

    ይሔ 👍👍👍👍👍👍👍የተለየ ነው። ኡኡኡ ከመሣቄ። አልፎ። ጌታን አለቀሥኩ እር ግፍነው። ወይ ወገኔ 💖💖💖

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +1

    የደሀልጂነኝ አለች እኔም የደሀልጂነኝ አይዞሽ ድህነት ያልፋል አንች ደህናሁኝጂ አሥለቀሥሽኝ 😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @Tena77721
    @Tena77721 Před 2 lety +3

    ሲሶ ቲዩቦች አንድ ነገር ልመክራችሁ እወዳለሁ አቀራረባችሁ ሃሳባችሁ በሙሉ በጣም አዲስ ነው በርቱ ነገር ግን... ወደ ፕራንካችሁ ለመግባት እስከ 4 ተኛው ደቂቃ ድረስ ወደገደለው አትገቡም already ሴትአፓችሁ ስለሚገባን ይህ ሰው ፒክ ለማድረግ የምታደርጉትን ፓርት በስፒድ አድርጉት ወይም አሳጥሩት ለምን መሰላችሁ ሰው ሳያይ skip የማድረግ እድል ይኖረዋል check your audience retention ...gen keep it.

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před 2 lety +1

      Thanks for the feedback.

    • @kaldeme1349
      @kaldeme1349 Před 2 lety

      you are right bro siso please work on it

  • @teddyzebene6014
    @teddyzebene6014 Před 2 lety +1

    Betam Gerami program nw ... btw i can't wait for the next part ... ግን እየነዳህ ፕራንክ ስታደርግ ጠንቀቅ በል ... ለአደጋ እንዳያጋልጥህ ... ❤SAFETY❤FIRST❤

  • @yehayestadesse7628
    @yehayestadesse7628 Před 2 lety

    ነብስህ አይማርም ሴንት። 😁😁😁😁 ነገር ግን እናመሰግናለን አሪፍ ፕራንክ እያሣየሀን ነው ትለያለህ😍😍😍

  • @bereketjemjemmedia5632
    @bereketjemjemmedia5632 Před 2 lety +1

    ውይ ግን የመጨረሻው ልጅ አንጀቴን ነው የበላችው የምር 'የደሃ ልጅ ነኝ በእመቤቴ ስትል እውነት አነባሁ!!

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr Před rokem

    ኧረ ወይኔ ደከምኩ😀😀😀ደረቴን ሲላት ደረቱን መታችለት ኡፍፍ ተጨነከች

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 Před 2 lety

    ምርጥ ናችሁ ቀጥሎበት በቅርብ ጊዜ ውጤታማ ትሆናለችሁ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety

    እንደ እኔ መውደድ ይህንን ፕሮግራም አንድ ሚሊዮን sebscrib ነበር የማስገባው በጣም ደስ ትሉኛላቺሁ በርቱ 😍😘😂😂😂❤️👌❤️

  • @user-rk8yg4pp5e
    @user-rk8yg4pp5e Před 2 lety

    ተጋጭ አላለም የሳቄሚጮች የኔዉድ ልጂቷ የደሀልጁነኝ አለች

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 2 lety +1

    ሴንት አንድ ቀን ግን በድንጋጤ ሰዉ እንዳይሞትብህ ልብ ድካም ያለበት እንዳይሞትብህ 🤣

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 Před rokem +1

    የኔ እህት የድሀልጁ ነኝ

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 Před 2 lety +3

    እንዴት እንደምታሳዝን 😦😥

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety

    አተማኛልጅ ስወድህ የምታመጣቸውም ሰዎች የዋህ ደግ ናቸው

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Před 2 lety

    ጥሩ ነው ምትሰሩት ነገር ግን ሰው እስክታገኙ ያለው ለተመልካች ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም የዛሬው ለምሳሌ 4 ደይቃ በላይ ነው የፈጀው እንጃያሰለች ብዪ ነው በተረፈ በርቱ

  • @worshipmoment811
    @worshipmoment811 Před 2 lety +2

    ምርጥ ፕራንክ ነው

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q Před rokem +1

    ግን እንደዚህ በእመቤቴ በገብርኤል ስትል የሆነ ነገር ማለት ነበረብህ አንጀታችኹ መቻሉ በስመአብ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 2 lety +1

    ግፈኛ ጀርባዬን ምችኝ ፕራንክ ማድረግ ትችላለህ ከምር ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል😁😁😁

  • @gion1216
    @gion1216 Před rokem

    እንኳን አወኳቹ በቃ መሳቅ ሆኗል ስራዬ🥰🥰😂😂

  • @user-kx2yo5rc3b
    @user-kx2yo5rc3b Před 2 lety +1

    ኧረ ተው ኑሮ ያጦዘው ሰው ሽልብ እንዳይልባችሁ

  • @jake8498
    @jake8498 Před 2 lety

    ወይ ጉድ አዳዲስ ሀሳብ ከየት ነዉ የሚመጣላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před 2 lety

    እነኳን ደህና መጣቹ ዘና እኮ ነው ምታረጉን አዲሱ አመት መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቹ

  • @davea287
    @davea287 Před 2 lety +1

    Cut adregek awtaw tesafari esktageng

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před rokem

    😂😂😂😂😂ደና አድር ጠፈጠፈችው ስታሳዝን የደሃ ልጅ ነኝ አለች

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Před 2 lety +1

    ገና ሳይህ ሳቄ ነው የሚመጣው 😂😂ለምን ይሆን

  • @MimiMimi-cq1uc
    @MimiMimi-cq1uc Před rokem

    woyene be sake gedelachu😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @aradareatss384
    @aradareatss384 Před 2 lety +1

    des yelel ajemamersh mekina west jemri lala kenem

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q Před rokem

    እባየን ጨረስሁት

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 2 lety

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 yedeha lej negn ohhh yen konjo asazeneshgn besak degemo adekemshgn

  • @selam3762
    @selam3762 Před rokem

    የኔ እናት የድሀ ልጅ ነኝ አላለችም ክክክክ

  • @husabe5441
    @husabe5441 Před 2 lety

    ደስ ይላል እኔሆዴ ቁስል ነው ያለው በሳቅ

  • @user-uv7db5ym4d
    @user-uv7db5ym4d Před 2 lety

    ሆዴ ባዶ ነው ክክክ

  • @fafi5397
    @fafi5397 Před 2 lety

    Siso እኔ ትክክለኛ ፕራንክ ማየው ማይኮና አንተ ቻናል ላይ ነው ከምር እንዴት እንደምስቅ ሲፈሮ አብሬ ተሳቅቄ ወደፊት ተመታያቹ በጣም እንደሚጨምር ነው ትችላላቹ አንደኞች ግን አንዳንዴ ጥንቃቄ አድርጉ ታማሚ ከሆኑ ያስጋል በርቱ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ቀበጥ ባም ባም ባም ባም የምትለው ነገር ነው የማረከኛ ክክክእክ

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የኔ ጣፍጭ እብድ

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před 2 lety

    ልብህ ግን ደህና ነዉ ጠፈጠፈችክ ኧረ በሳቅ ወላሂ ጧ ነዉ ያልኩት

  • @reyanabdulkadir9857
    @reyanabdulkadir9857 Před 2 lety

    Cent tmechegnaleh
    Yante videowoch gn be youtube sayhon be tv new meyayet yalbet

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 Před 2 lety

    የደሀ ልጅ ነኝ አላለችም ምስኪን ናት

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před 2 lety

    እሄ ሁሉ ሰዉ ሞልቶ ሴት ስቲ ፈልጉ ቲለፈለቹሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bu6cy5kq3i
    @user-bu6cy5kq3i Před 2 lety

    አይይይይ ልጂቱ ስታሳዝን

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Před rokem

    Hhhhhhhየኔ ናት

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js Před 2 lety

    የድሃ ልጅ ነኝ አለች የኔ ምስኪን 😂😂😂😂😂

  • @eliabbereket8730
    @eliabbereket8730 Před 2 lety

    ጉበዝ በርታ

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 Před 2 lety

    ጀርባና ደረት ደስ ይላል

  • @simongizaw4183
    @simongizaw4183 Před 2 lety

    በርቱ ግን 1ኛ የprank ቻናል መሆናችሁ ግን የማይቀር ነው。。。。

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Před 2 lety

    በጣም ትመቸኛለህ ትመቸኛለህ

  • @mechaletsegaye1660
    @mechaletsegaye1660 Před rokem

    ግን አድ ነገር ልገራቹ ሰው ካስገባቹ ቦሀላ በር እስኩሬስ አርጉ

  • @dagitilahun2260
    @dagitilahun2260 Před rokem

    አንድ መረዳት ያለባችሁ ነገር ብዙ ሰው ፕራንክ ምን እንደሆነ አያውቁም ይሄን ታሳቢ አርጋችሁ ስሩ

  • @simongizaw4183
    @simongizaw4183 Před 2 lety +1

    ለምን ነብሰ ገዳይ ኢሉምናቲ ሆናችሁ አትሰሩም ምክንያቱም የሰዉ ቅዠት እሱ ስለሆነ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety

    ወይኔ ሂለተኛዋ ልጅ የድሀ ልጅ ነኝ ስትል አሳዘነችኝ

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v Před 2 lety

    ሀሀሀሀሀ የተዋጣለት የትምህርት ፕራንክ

  • @johannesgecheto468
    @johannesgecheto468 Před rokem

    Kkkkkkkkkk wayinee

  • @almiiasnake4009
    @almiiasnake4009 Před 2 lety

    Prank ብሎ ዝም

  • @AmarTeleha-jz4fv
    @AmarTeleha-jz4fv Před rokem

    Ye deha lej nene

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ አተ አብደህ ሰው የምታሳብድ ጠሽ ነህ

  • @AmarTeleha-jz4fv
    @AmarTeleha-jz4fv Před rokem

    Ye deha lij nene 😂😂😂😂😂😢😢😮😅😅😅

  • @rahilove4714
    @rahilove4714 Před 2 lety

    yelib dekam lalebachew asechegari new yimechachu lemedam kememoch mezenagna

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před rokem

    እርግፍ ነው

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před rokem

    ደረቴን፣ደረቴን፣

  • @djvainethiopia8994
    @djvainethiopia8994 Před rokem

    እጅ ፍሬኑን ስቤ አብረን እንገለበጥ ነበር ፓፓ እኔ እራሴ አብረን ተጨነቅን

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před 2 lety

    የዳሀ ልጂነኝ አለች 😥😥🤣🤣😂😂😂

  • @kevenabreham7364
    @kevenabreham7364 Před 2 lety

    ye dha lj neg😄😄😄😄😄😄

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 2 lety

    የድሐልጅነኝ አላለችም ምስኪን

  • @almazbekel732
    @almazbekel732 Před rokem +1

    😭😭😭

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 Před 2 lety

    Ayeyedehalegenege sazenesheg

  • @nathanyadete597
    @nathanyadete597 Před 2 lety

    Why does all ye ante tesafari mask miyaregut 😀

  • @user-le9pw8xm8i
    @user-le9pw8xm8i Před 2 lety

    ከስንት ጊዜ ብኃላ ዘና የሚረግ ፕራንክ ለቅቃችሁ

  • @kaldeme1349
    @kaldeme1349 Před 2 lety

    yene enatttttttttttttttttttttt ye deha lej negn

  • @girmaambawu6145
    @girmaambawu6145 Před 2 lety

    እኔ ብሆን ወገብክን ነበር ምዶልቅክ

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 Před 2 lety

    Welcome
    Happy new year all

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta9047 Před 2 lety

    ሢያሥቁ😁😁😁😁

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před 2 lety

    🤩🤩🤩🤩🥰🥰👍👍👍👍👌1.ኛ ነህ

  • @amennatu1897
    @amennatu1897 Před 2 lety

    "Atenten eyew," temechetognal

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před rokem

    ለእኔ፣ስትል፣የደሐ፣ልጅ፣ነኝ

  • @ermiyasseife1959
    @ermiyasseife1959 Před 2 lety

    yimechachu

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před 2 lety +1

    ደሞ ወዶችንም ለምን ፕራክ አታረጉም🤣

    • @sadahuesien1678
      @sadahuesien1678 Před 2 lety

      አዉ ግን እነሱ ወዲ ስለሆኑ ነዉ መሰላኝ ወድ ለወዲ አይመቺም ቢሎ ይነል 😂😂

  • @buzuayewmulatu3100
    @buzuayewmulatu3100 Před 4 měsíci

    😢

  • @ethiochu
    @ethiochu Před 2 lety

    የደሀ ልጅ ነኝ

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 Před 2 lety

    ይድፋክ እዲ እየለመነችክ የሆንክ ስታስጠላ ምስኪን የእኔ እናት

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Před 2 lety +1

    😄😄😄😄

  • @muhammed2683
    @muhammed2683 Před 2 lety

    ክክክክክክ

  • @user-ni1cj9xj2i
    @user-ni1cj9xj2i Před 2 lety

    ኪኪ አንተ ጉደኛ

  • @seidamohammed
    @seidamohammed Před rokem

    😂😂😂😂

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂