ድሮን እንዴት ይበራል ሙሉ መማሪይ ቪዲዮ | How To Fly Mavic 2 Zoom Mavic Air 2 | How to Fly Mavic Air 2 ዱሮን
Vložit
- čas přidán 13. 09. 2024
- ድሮን እንዴት ይበራል ሙሉ መማሪይ ቪዲዮ | How To Fly Mavic 2 Zoom Mavic Air 2 | How to Fly Mavic Air 2 ዱሮን
#ድሮን #ዱሮን #Drone
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / abugidamedia
Twitter: / abugidam
Instagram: / abugidamedia
✅ የአዲሱ የአቡጊዳ ጌሚንግ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ 🔽
czcams.com/video/NXXcMAFOwW8/video.html
Eridatikn faliga naw
ሰለድሮን ብዙነገር ብታቀርብልን ደስይለኛል ቲዲ ምርጥሰው
እሺ ብሮ
ስንት ነው እሚገዛው አሳውቀን
ዋጋው ስንት ነው።
ቴዲዬዬ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርታልኝ የኔ ጀግና👍🙏👍💞🙏💞🙏💞💚💛❤😘😍😍😍🏆👈
አመሠግናለሁ እህቴ
👌👌Content
Thanks
Tedye enamesegnalen wagachewenm ngeren
Use ful tnx bro
Wowww ወንድሜ በርታ ስለካሜራ ብዙ እየተማርኩ ነው ስለ ፕሬሜር እና አዶቤል እየተማርኩ ነው ይህንን ሙያና ስራ ጀማሪ ስለሆንኩኝ
ቴዲዬ እኳን ደህና መጣህ ምርጥ ሰዉ አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን በርታ
*ስንት ገዛሃው ቴድየ ጀግና ኮ ነህ
Arduino ለመግዛት ፈልጌ ነበር አለ እንደ
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
በጣም አመሠግናለሁ
Teda betam enamseginalen Teshale
Thanks bri
ቴዶ የምር በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን።👍👍 የቴክኖሎጅ አድናቂ ነኝ
ቴድ ምርጥ ሰው ነህ በርታልን እናመሰግናል
በጣም ጥሩ ጥሩ ስራወችን ትሰራለህ keep it up
Tedo arif mereja nw 👏
በርታ
ስላምህ ይብዛ ወንድማችን በርታ
በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን ቴዳዬ
በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
Best bra gane wagawane bngrane
Thanks for sharing your knowledge keep it
Thank you
ስለ controller ያወራከው ግን ስለራስህ drone custom setting ነው እሱንም አያይዘህ ብትናገር ጥሩ ነበር
U ar brliant
Wow
ዋው እናመሰግናለን ቴድዬ🙏
አመሠግናለሁ እህቴ
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........
በርታ ጡሩ ሰራ ነው ወንድም
በጣም ጡሩነው ወንድሜ እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ እህቴ
Great Video!
ስለ ድሮን ብዙ ነገር ብትሰራልን
ይመችህ አቦ
ተዶዬ በጣም እናመሰግናለን
አይኔ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ቴዳችን አደራ ፉቴጅ እንዳትረሳኝ
እሺ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ
Hey bro it's nice but up or down is not right hand
ቲዲ ከውጭአገርእንዲት አርገንነው የምናስገባው ድሮኑን ከውጭአገርስንትዶላርነው
አሁን ወደ ኢትዮዽያ ተከልክሏል
mrt Lij Neh
Spare partun keyet inagegnalen bro please nigeren
Bro Ethiopia wust drone yishetal enda?????????????????
thankyou for sharing bro 😍😍🥰🥰👍👍
Thanks my sister
what drone shoping
ቴድይ 5kmየማጋዝ እና 6kgየሚሸካመ ኣርገክ መስራት ይቻለል
እቃወቹ እንድ ብኣንድ ንግረኝ ብናትህ
ከየት መግዛት እንችላለን
Became arife new ene yefelkut gen lemendenew youtube watch time yekensebeng yalew
Drone endet makerayet ychalal bro
Ender megzat enchilalen
Dronu wagawa snt new lemegzat tefelgo new
እናመሰግናለን ወድም🙏
አመሠግናለሁ እህቴ
ቲዲ አማአዞንነው የገዛሀው ከውጭ ወደኢትዮጵያ ስታስመጣ ስንትብርፈጀብህ በምንነውይስመጣሀው ላስመጣሰለሁነነው ስንትዶላር ነውየገዛሀው ቲዲምርጥ ሰው
በኢትዮጵያ 60 ሺህ ብር ነው የሚሸጠው አሁን ግን ወደዚህ አይገባም
ጎበዝ ሰው ነህ! ዋጋው ስንት ነው
how much
የት ነው የሚሸተው
አደንቃለው
Bro eska snte km drase nw yamtberwe
4
Ena sent birr nw bra
👌👌👌😍
Are bro dron sint new mishetew yet agnalew pls
ከ 60 እስከ 90 ሺህ ብር
ሰላም በውስጥ አውሪኝ ወዲሜ
WOWIUUU
አመሠግናለሁ እህቴ
ቴድየ በረታ በቴሌግራም መልክት አለ
Are bro telegram lay agebam esa betam asfelagi tyake nebereng plis lela account kaleh laklng
How to register drone in Ethiopia ?
Where your by drone😊
ስንት ነው ዋጋዉ?
የስለላ ድሮን የሰሩት ልጆች ስልካቸውን ላክልኝ ካላስቸገርኩ
ብሩን ንገረን
ከ40 እስከ 80 ሺህ ብር አለ
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ማስገባት ይቻላል
ድሮኑ የራስህ ነው
እስቲ ሰል ጊንባል ሰራልን
ዋጋው
paet 2 Enetebekalen teda
Eshi dagi bro
ebak yet endemiset ena wagawun negren
Tru sra new
ሰ
የትነው የሚሸጠው ላክልኝ
ምናልባት አሁን ማግኘት አይቻልም
አንተ ብርቱ ሰው እናመሰግናለን!?
በጣም አመሠግናለሁ
andgna tedo
በጣም አመሠግናለሁ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሰላም ጤና ደስታ ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቹ ።መተሳሰብ:መተባበር ;ፈፅሞ አይለየን።ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ አሳደጉኝ ❤#ሰብስክራይብ አድርጉልኝ እባካችሁ🙏🙏🙏
ድሮኑን ገስተሕ ላክልኝ
ስንት ነው የሚሸጠው
አሁን ወደ ሀገር የሚገባ አይመስለኝም
አንተ የት ነው የገዛህው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን PLEASE 🍬SUBSCRIBE ME
ማነው dislike ያደረገው ደደብ
Teda betam enamseginalen Teshale
በርታ ጡሩ ሰራ ነው👍👍
Spare partun keyet inagegnalen bro please nigeren
ዋጋው ስንት ነው
How many
የት ነው የሚገኘው
Spare partun keyet inagegnalen bro please nigeren
ዋጋው ስንት ነው
ዋጋው ስንት ነው
ዋጋው ስንት ነው